MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || ጉባኤ የዝሆኖች ቦታ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 10

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign4436 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ለክህነት ከፍ ላለማእረግ ያብቃቸው በቤቱ ያፅናቸው ለከፈቱትም እንዲሁም ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዘመናቸውን በደስታ ያኑራቸው አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    በድኃኔያለም ይጠብቃቹ ዘመናችን የፈተና ነው እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @Ez-tr9kh
    @Ez-tr9kh ปีที่แล้ว

    ተመስገን የእግዚአብሔር ቃል ይሰበክ በአለም አሜን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ጉባኤ ቤትን ያስፋልን

  • @esubalewbizuayehu2371
    @esubalewbizuayehu2371 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተሻለውን ሁሉ ያርግልን
    ሄኔታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት መጨረሻዎትን ያሰማልን

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ይሄን መስማትችን ትልቅ ነገር ነው ።በረከታችው አይለየን ። እንደተባለው ትልቁ ችግር የቤተክርስቲያን መዋቅር ቢስተካከል ጥሩ ነበር ። እስከዚም ብሎ እግዚአብሔር ይህንን ማህበረ ቅዱሳን ያቆየልን ያሰፍል ለበጎ ነው እላለው ።

  • @HawaSeid-i3k
    @HawaSeid-i3k 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤