ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የትም ቦታ ሆኜ የምትናፍቀኝ ቤተክርስቲያን ክርስትና የተነሳሁበት፣ ያደኩበት ስደተኛዉ መድኃኒዓለም…፣ (ምስካዬ ሕዙናን መድኃኒዓለም) ምን ጊዜም ለችግሬ ጠርቸ የማላጣዉ መድኃኒዓለም አባቴ፣ አሁንም በስደት አትለየን፣ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ምስካየ ሁዝናን መድሀኒያለም አባቴ መፅናኛዬ ስወደውውው ኡፍፍፍ።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
ምስካየ ኀዙናን መድአንያለም ገዳም ያደግንበት ብዙ እውቀት ያገኘንበት የማታው የሰርክ ጉባዬው ፀሎቱ ትምህርቱ በጣም የምወደው ገዳም ።አባታችን አስተማርያችን አባ ኤልያስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
ወይ ያሳደገኝ ገዳም ምስኪዩዞና መድሀኒአለም ገዳም ❤⛪️⛪️⛪️❤❤
ይገርማል የድሮ ነገስታት ለሀገርራቸው እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያላቸው ክብር ልዩ ነው።
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የድሮ ነገስታት ቤተክርስትያን ሰረተው እግዚአብሔርን አክብረው ሀገራችን ከፍ አደረጎት የአሁኖቹ ቤተክርስያን ናቁ እነሱም የተናቁ ናቸው ቸሩ መድኃኔዓለም ደጉን መሪ ያማጣልን እኛንም በቸረነቱ ይማረን
ይህንን ገዳም ማየት ፍላጎቴ ነበር ግን አልቻልሁም እድሜ ለምወደው ህይወትን ለተማርኩበት ማህበረ ቅዱሳን ይህንን ቪድዮ በማሳየታችሁ በእግሬ እንደረገጥሁት እቆጥረዋለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልን ክቡር አባታችን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አዘጋጅታችሁ ለምታቀርቡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን::
እናመሰግናል ይህ ቤተክርትያን ይለያል የቸገራችሁን አልቅሳችሁ ብትጠይቁ ወዲያው ይድይርሳል ያሳደከኝ መድሀኒያለም እወድሀለሁ እከብርሀለሁ
በጣም እህቴ
የኔ አባት ቸርነትህ እና ምህረትህ ይበዛልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን።
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት።
አባቴ ክብር ምስጋና ይግባህ ለዛሬ ማንነቴ ብርታቴ ስወድቅ እያነሳህ በቅፍ ያኖርከኝ ተመስገንልኝ
በጣም የምወደው ገዳም ወር በገባ በ27 ለመሄድ እንዴት እንደምጓጓ ቅዳሴው የሰርክ ፀሎቱ እንዴት ደስ እንደሚል በጣም እናመሰግናለን አዘጋጆቹ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጃንሆይ ነፍሶት ትረፍ ይህን ስላረጉልንም እናመሰግኖት አለን ::
የቤቱ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱታድያ ሚያዝያ 27 ለንግስ እንዳትቀሩ!
ያሳደገኝ ምስካየ ህዙናን ገዳም
ወዳጆች ላይክ እያደረግን አይከፈልበትም
❤❤❤አባቴ መድሀኒአለምየ ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን አምላክ ሆይ ለሀገር ለቤተክርስቲያን ለህዝብ እሚያስብ እደነ ጃንሆይ ያለ መሪ ስጠን
በርቱልን
ያሳደገኝ ቤተክርስቲያኔ♥
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን በጣም ደስ ይላል
Fetari Ethiopian ena hzbochuan Tewahdo hymanotachi ytebkln Amen 🙏 Abatachin edmina tenan ystln
አባትና እናቴ የጋብቻቸው ተክሊል ያረጉት እዚህ ቤተክርስቲያን ነው
💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ይበል
💚💛❤💚💛❤
የድሮ ነገስታት ለቤተክርስቲያን የተለየ ፍቅር ነበራቸው።
ቀጣይ እባካቹሉ ❤⛪️🙏
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያምጣልን መሳጭ ታሪክ ነው
ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
፪ተኛውን ክፍል (የውጭውን ) እንደሚቀጥል ተስፋ አለን።ጭልጥ ብዬ ሄድኹ🙏
ተመስገጠላትበበዛባትኦርቶዶክስምንግዜምከፈብላትኖራለችተመስገን
በጣም ግሩም ነው።ግን ማስታወቂያ ያስቸግራል።በመሐል እየገባ ያስቸግራል።ወይ በምጀመሪያ ወይ በመጨረሻ አድርጉት።
ተመስገን አምላኬ
´des yemilu abat. egzeabher tsegachewin yabzalin.
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታልን አሜን::
♥️♥️♥️
ፈጣሪ ይመስገን
Begugut entebkalen
Bertulin des yemil taric new
የትም ቦታ ሆኜ የምትናፍቀኝ ቤተክርስቲያን ክርስትና የተነሳሁበት፣ ያደኩበት ስደተኛዉ መድኃኒዓለም…፣ (ምስካዬ ሕዙናን መድኃኒዓለም) ምን ጊዜም ለችግሬ ጠርቸ የማላጣዉ መድኃኒዓለም አባቴ፣ አሁንም በስደት አትለየን፣ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ምስካየ ሁዝናን መድሀኒያለም አባቴ መፅናኛዬ ስወደውውው ኡፍፍፍ።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
ምስካየ ኀዙናን መድአንያለም ገዳም ያደግንበት ብዙ እውቀት ያገኘንበት የማታው የሰርክ ጉባዬው ፀሎቱ ትምህርቱ በጣም የምወደው ገዳም ።አባታችን አስተማርያችን አባ ኤልያስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
ወይ ያሳደገኝ ገዳም ምስኪዩዞና መድሀኒአለም ገዳም ❤⛪️⛪️⛪️❤❤
ይገርማል የድሮ ነገስታት ለሀገርራቸው እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያላቸው ክብር ልዩ ነው።
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የድሮ ነገስታት ቤተክርስትያን ሰረተው እግዚአብሔርን አክብረው ሀገራችን ከፍ አደረጎት የአሁኖቹ ቤተክርስያን ናቁ እነሱም የተናቁ ናቸው ቸሩ መድኃኔዓለም ደጉን መሪ ያማጣልን እኛንም በቸረነቱ ይማረን
ይህንን ገዳም ማየት ፍላጎቴ ነበር ግን አልቻልሁም እድሜ ለምወደው ህይወትን ለተማርኩበት ማህበረ ቅዱሳን ይህንን ቪድዮ በማሳየታችሁ በእግሬ እንደረገጥሁት እቆጥረዋለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልን ክቡር አባታችን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አዘጋጅታችሁ ለምታቀርቡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን::
እናመሰግናል
ይህ ቤተክርትያን ይለያል
የቸገራችሁን አልቅሳችሁ ብትጠይቁ ወዲያው ይድይርሳል
ያሳደከኝ መድሀኒያለም እወድሀለሁ እከብርሀለሁ
በጣም እህቴ
የኔ አባት ቸርነትህ እና ምህረትህ ይበዛልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን።
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት።
አባቴ ክብር ምስጋና ይግባህ ለዛሬ ማንነቴ ብርታቴ ስወድቅ እያነሳህ በቅፍ ያኖርከኝ ተመስገንልኝ
በጣም የምወደው ገዳም ወር በገባ በ27 ለመሄድ እንዴት እንደምጓጓ ቅዳሴው የሰርክ ፀሎቱ እንዴት ደስ እንደሚል በጣም እናመሰግናለን አዘጋጆቹ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጃንሆይ ነፍሶት ትረፍ ይህን ስላረጉልንም እናመሰግኖት አለን ::
የቤቱ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ
ታድያ ሚያዝያ 27 ለንግስ እንዳትቀሩ!
ያሳደገኝ ምስካየ ህዙናን ገዳም
ወዳጆች ላይክ እያደረግን አይከፈልበትም
❤❤❤አባቴ መድሀኒአለምየ ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን
አምላክ ሆይ ለሀገር ለቤተክርስቲያን ለህዝብ እሚያስብ እደነ ጃንሆይ ያለ መሪ ስጠን
በርቱልን
ያሳደገኝ ቤተክርስቲያኔ♥
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
በጣም ደስ ይላል
Fetari Ethiopian ena hzbochuan Tewahdo hymanotachi ytebkln Amen 🙏 Abatachin edmina tenan ystln
አባትና እናቴ የጋብቻቸው ተክሊል ያረጉት እዚህ ቤተክርስቲያን ነው
💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ይበል
💚💛❤💚💛❤
የድሮ ነገስታት ለቤተክርስቲያን የተለየ ፍቅር ነበራቸው።
ቀጣይ እባካቹሉ ❤⛪️🙏
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያምጣልን መሳጭ ታሪክ ነው
ግሩም ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን