ፕሬዚዳንቱ ያለምንም ቅድመ ለመያየት ፈቃደኛ ነኝ አሉ፣ ጉቦ የተቀበሉት ባለስልጣን ተፈረደባቸው፣ራዲዮ ጣቢያውን የተቆጣጣረ የለም፣፣Zewdu show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተጋድሎዉ የሌቦችን ንብረት ለህዝብ ለማድረግ አራጅ አሳዳጅ ለፍርድ ኤንዲቀርቡ ጭምር ነዉ።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም የእጁን እንደሚያ ገኝ እመኑኝ የቦጋውን የማይ ጋግር የታመመና የሞተ ብቻ ነው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከቤቱ እየጎተቱ እንደ አሰሩት እነ አረጋ ሁሉም እስሩን ይቅመሱት

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ዘውዱ በምንም መልኩ የብልፀግና ካድሪ በሙሉ ለፍር ሊቀርቡ ከሆነ መደራደር ይቻላል ያውም
    የዓለም የሰባዊ ተከራከሪ ድርጅቱ አገርውስጥ ገብቶ ምርመራ ካደረገ ብቻነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እያረደህ እያሳደደህ በጅምላ እየቀበረህ ቤተ እምነቶች እያፈረሱ ንብረትህን እየዘረፈ ማሳህን እያቃጠለ ያሻግራናል ማለት ምን ማለት ነዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የርዳታ ስንዴና አገር ዘርፈዉ ህዝቡን በረሀብ እየቆሉ እርዳታ አንፈልግም ማለት ምን ማለት ነዉ። ህሊና ያለው ብቻ ይፍረድ ።

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተረጋግቶ መናገር ክምሩን ለአጨዳ የደረሰውን በሳት አጋየው የባለፀጋው ጋኔል
    Come down

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራዉ እንደ ቀደምት ታሪኩ አንድ መሆን ከተሳነዉ ግራኝ አብይ አህመድና ጠሎቹ ያጠፈዋል ነዉ እየተባለ ያለው። ልብ ያለው ልብ ይበል።