በአንድ ወቅት ገላጣ የነበረው መሬት በመስኖ ታርሶ አሁን በፍራፍሬ ምርቶች ተሞልቷል Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 2 วันที่ผ่านมา +7

    Blessed ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ሙስጠፌ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና መሪያችን በርታልን

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 2 วันที่ผ่านมา +4

    አብቹ በርታ

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል፡፡ የጎዴ መስኖ ፕሮጀክት ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ እና ማስፋፊያ ሥራ ነው ፡፡ ወደ ፊትም ይቀጥላል፡፡

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 2 วันที่ผ่านมา +1

    Gode irrigation project productivity was hampered by the absence of concrete water distribution canals to irrigation fields.

  • @onelove2817
    @onelove2817 2 วันที่ผ่านมา +2

    Gewane, Awash, and Shebelle rivers.

  • @aya8710
    @aya8710 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ወይስ ሀሰት ???? እውነት ከሆነ መቼ ተጀምሮ መቼ ተጠናቀቀ ይህ የመስኖ ስራ ፤የወጣው የገንዘብ መጠን ?????

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 วันที่ผ่านมา +1

      ደስ ይላል፡፡ የጎዴ መስኖ ፕሮጀክት ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ እና ማስፋፊያ ሥራ ነው ፡፡ ወደ ፊትም ይቀጥላል፡፡

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሠውዬ በአዲሥ አበባ ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ከዘበኛ እሥከ ዶክተር እየሠገሠገ ያለ የኦሮሞን ህዝብ እንዲጠላ ያደረገ ወንጀለኛ ሠውዬ ነው

  • @engine6698
    @engine6698 วันที่ผ่านมา

    ቡሀቃ

  • @yasinkedir9668
    @yasinkedir9668 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው ግን ከጆሐር, ለማ, ከኦነግ ጋር መታረቅ ቀላል ስለሆነ ብንታረቅ ደጋፊ የነበረውን መላ የኢትዮጵያ ሙስሊም በማይረባ ነገር መሥጅድን በመቶናከስ, ሂጃብ ለብሶ መማርና እንደ ኤርፖርት ያሉ መሥርያበት ከሥራ ማገድና መጅልስና ባንክን በመጨፍለቅ ምመጣ ፋይዳ ስለሌ ብታሰብ እላለውደ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቢሲ ዎች ካለዚህ የ background ሙዚቃ ሌላ አታውቁም እንዴ ? ቤተመንግስቱን ስታሳዩን ሌላም ግዜ እንዲሁ እያሰለቻችሁን ነዉ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጎዴ መስኖ 30 አመቱ ነው እንዳዲስ መመረቅ ጀመርክ ሼም የሌለህ ስው እኔ የዛ ስራተኛ ነኝ

    • @Fuex-p4h
      @Fuex-p4h 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሰላሳ አመት ሙሉ ስራውን እየሰራክ ነበር አይደል?
      ለ ሰላስ አመት የበዘበዝከው አልበቃ ብሎክ ነው? ሌላ ሰላሳ አመት ይጨመርንዴ?

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes วันที่ผ่านมา +1

      አዎ እዛው ነኝ "hin Gaabbu" I will not regret ምክንያቱም እናንተ መምራት መስራት አልቻላቻሁም የምኒልክን ቤተመንግስት ቀለም ቀብታቹህ አስመርቀን ትላላችሁ ጎዴ ደግሞ መንግስቱ ሀይለማሪያም ያስራው ነው ብልጽግና ወሬ ብቻ።

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 วันที่ผ่านมา +1

      ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ እና ማስፋፊያ ሥራ ነው ፡፡

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 วันที่ผ่านมา +1

      ደስ ይላል፡፡ የጎዴ መስኖ ፕሮጀክት ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ እና ማስፋፊያ ሥራ ነው ፡፡ ወደ ፊትም ይቀጥላል፡፡

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 วันที่ผ่านมา

    በጦርነት ውስጥ ከሚገኝ ብልፅግና ሰላም ያለው ድህነት ይሻላል። የድሮ ሰላማችንን እና ድህነታችንን መልሱልን።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 2 วันที่ผ่านมา

      አንተ በድህነት ኑር ሌሎቹ ክልሎች በብልፅግና እየተመሙ ናቸዉ ሱማሌዎች በአሰር እጥፍ አደገዉ ጥለዋቹህ ይሄዳሉ
      እናንተን አንለማመጥም ደቆሳ ከፈለግህ ድቆሳ እንሰጥሀለን ሰላም ደግሞ ከፈለግ ንግግር አንፈልግም
      እጅ ተሰጣለህ
      ትጥቅ ትፈታለህ
      ወልቃይትን ትመልሳለህ
      አሻፈረኝ ካልክ ትዶቀሳለህ
      አዘናቹህ ደሰታችን ነዉ
      ካዋጣህ ቀጥልበት
      እንደ ሶርያ ረሚም ትሆናለህ

  • @ValentinaAmil
    @ValentinaAmil วันที่ผ่านมา

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @AdnanAchmed
    @AdnanAchmed 2 วันที่ผ่านมา

    This course is passing over Hararge Oromos and visiting Ogaden again and again. However, Hararge Iromos are suffering from drought and have serious shortage of cultivable
    land. Their only means of income Qat trade has been taken over by Abiyi goons a and hit with tariffs. Worst of all, Abiyi deliberately provoked Somalia which led to the banning of Qat from Harage.

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤