እናቴን በደንብ ስላገለገልኩ እናት የሆንች ሚስት አግኝቻለሁ || ቃልዬ ለኔ መሆን ካቃታት መሄድ ትችላለች ብዬ አምናለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • በሳቅ የደመቀ በጨዋታ የታጀበውን የአዲስ እና የቃልን የፍቅር ጭውውት እነሆኝ ብለናል
    እነርሱን ለማግኘት
    / @-haddiszema

ความคิดเห็น • 700

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 ปีที่แล้ว +74

    th-cam.com/video/aGXIrTdKgBs/w-d-xo.html

    • @roserosanna750
      @roserosanna750 2 ปีที่แล้ว +1

      😘

    • @meseretchernet225
      @meseretchernet225 2 ปีที่แล้ว +1

      Are tafichehu sewdechehu eok

    • @helengebre2820
      @helengebre2820 2 ปีที่แล้ว +2

      Kalye lbsish ket new mtgezu siamr

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርጦች እስኪሸር አድርጉልኝ የትቤን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge yegeri leji adese nege aberitituge

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +470

    በየትኛውም ሀይማኖት እንደነ ቃልዬ ያሉ ስርአት ያላቸው ሀይማኖታቸውን የሚወዱ በሀይማኖታቸው ጠንከር ያሉ ጥንዶች ሳይ በደስታ ነው የማያቸው። በተለይ ቃልዬ አለባበስሽ ደስ ይለኛል፣ አርቲፊሻል ነገሮችን ሳትጠቀሚ በራስሽ ውበት ብቻ የምታምሪ ልጅ ነሽ። በርቱ እኔ የሁልግዜ ተከታታያችሁ ነኝ

  • @ጀነኝስደተኛዋአይዱኒያፈተ
    @ጀነኝስደተኛዋአይዱኒያፈተ 2 ปีที่แล้ว +143

    የእስልምና እምነት ተከተይ ነኝ ግን የሃይማኖታቻው ክብራቻው ሲመቸኝ አላህ ትዳራቹሁ የዘላቂ ያርግላቹሁ ውብ ጥንዶች ❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ስርአታቸው ደሰ ይላል

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔየ ራሱ ስወዳቸው ወላሂ ፍጣሪይ በፍቅር በጤና በሰላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🙏🙏🙏

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ጀ ነኘ ደምርኘ

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 ปีที่แล้ว +270

    መንፈሳዊነት ስርአት ፍቅር ሙሉ የሆናቹ ጥንዶች ለዘላለም በቤቱ ያኑራቹ።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wud

    • @almaazalmaaz6503
      @almaazalmaaz6503 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው እኔ ካነሱ ቡዙ ነገር ታምህራሎው እግዚአብሔር ካዝህ ባላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነት

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 2 ปีที่แล้ว +50

    ከክርስቲያን ዩቱበሮች በአለባበስ አንደኛ ነሽ
    ባህላችንን የጠበቀ አለባበስ ነው ምትለብሽ በርች በዚሁ ቀጥይበት
    ሴቶች እንደ እንስሳ እርቃናቸውን መሄድ በጀመሩበት ዘመን አንቺ ግን በተቃራኒ ነሽ ጎበዝ😍😍
    ያለ ሜካፕ በተፈጥሮሽ ቆንጅዬ ነሽ 😍😍

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 2 ปีที่แล้ว +54

    ሽቃሊት የት ናችሁ ተዉ ግቡና አግቡ እንዲህ ያማረ ፍቅር ይስጣቹ ተዉ ግቡ የመዳም ቅመሙች ስሙ እሱ ላይሞላ እድሜያችንን አናስቆጥር

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +56

    ሲመቹኝ ወላሂ ፈታያለነዉ ልጅ ቃልአድማጭነች አይለያችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige 🇪🇹❤wud

  • @natnaelmesfin7789
    @natnaelmesfin7789 2 ปีที่แล้ว +10

    አንዳቹ ስላንዳቹ የምትገልፁበት እና እራሳቹንም የገለፃችሁበት መንገድ በጣም ነው ደስየሚለው
    ከተመቸኝ እና ከወደድኩት ነገር እናቱን ያገለገለ እናት የሆነች ሚስት ይሰጠዋል እራሴን ነው ያየሁት ከተጋባቹ በኋላ ስለሆነ ያየሁት ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ

  • @simegnw.hawariat5972
    @simegnw.hawariat5972 2 ปีที่แล้ว +19

    ብዙ ነገራችሁ ከራሴ ህይወት ጋር ይመሳሰልብኛል የእውነት እንደዚህ ያለ ግንኙነት ደስ የሚለው አሁን ብቻ ሳይሆ ሁሌ በትዳር ላይ ሆነን ልጅ ወልደን እንኳን ስራ ውለን መሽቶ እስክንገናኝ እስከምንቸኩል ድረስ እውነተኛ ፍቅር ደስስስስስስ ይላል ለሁሉም ይስጠው

    • @zerfitunegash251
      @zerfitunegash251 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ይስጠን። ይህ የኔም ትዳር ነው። ተመስገን እናት የሆነ ባል ሰቶኛል!!!

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +28

    ፍቅርን ትታደለዋለህ እንጂ አትታገለውም የዘላለም ይሁን ፍቅራችሁ

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 2 ปีที่แล้ว +65

    ቃልየ እና አዲስ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፈቅር ያብዛላችሁ ♥♥♥♥

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige ❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @merymery382
    @merymery382 2 ปีที่แล้ว +60

    ማርያምን ትለያላችሁ በክርስቶስ ፍቅር እወድአችሆለሁ 🌿👏❤️❤️

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 2 ปีที่แล้ว +71

    ወይ ቃልየኮ አሁንም አይን አይንህን ነዉ የምታይህ ቃልየ ዉዴ አንዳዴ እኛንም እይን😂😂😂

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 ปีที่แล้ว +2

      Feker Eko new😂😂😂😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @ቤቲየተዋህዶልጅ
      @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @MunnaMUnna-gx1ef
      @MunnaMUnna-gx1ef 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ቤቲየተዋህዶልጅ ሴቂልኝ እዉነቴንኮነዉ😂

    • @Love-hj9rw
      @Love-hj9rw 2 ปีที่แล้ว +5

      አራ እዉነት ተመስጣ ነው ምተያዉ 😂😂😂

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +10

    ከውበታችሁ የበለጠ ደግሞ
    ጨዋታችሁ መሳጭ ነው 🥰
    እንዴት እንደተመቻችሁኝ
    መግለጽ ይከብዳል!!!
    ውድድድድድድድ!!

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +47

    ቃልየ አድስየ ስወዳችሁኮ እመቤቴ ፍቅሩን ታብዛላችሁ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@samuraiadisabab9260 demerign

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว +11

    የቃልየ አድናቂ በተፈጥሮ ውበት ብቻ የኔ ቆነጆ በጣምነው የምታምሪው ያድስየ ባለቤት😍😍😍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +58

    ቃል አዲሥየ የኔ ውዶች ውድድድድድድድ እኮነው የማደርጋችሑ ማርያምን ፍቅራችሑን ብዝት ያድርግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari❤🇪🇹

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 2 ปีที่แล้ว +9

    እዝለይ የቀረቡ ሴቶች ሁሉ ሜካብ ተለቅልቀው ነው ቃልዬ ግን በተፈጥሮዋ ብቻ ነው በጣም ቆጂናት ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት በእራሴ ማስባቸውን ነገሮች እናንተ ላይ አያየው ነው እግዚያብሔር ዘላቂ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +11

    እኚ ልጆች ደስ ይላሉ ደርባባ እረጋ ያለች ሴት ናት እድለኛ ነክ ጎረምሳው
    ተጫዋች ነው በጣም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +22

    ሐዲስ እና ቃልዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የኒውዶች ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 2 ปีที่แล้ว +43

    ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ እግዚአበሄር❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹❤🇪🇹 demerige wud

  • @helentube325
    @helentube325 2 ปีที่แล้ว +83

    የኔ ውዶቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige ❤🇪🇹❤

    • @selamtube7565
      @selamtube7565 2 ปีที่แล้ว

      Yana konjo damrgi

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว +68

    ሴቶች በሉ ቀሚሰ ልበሱ ባል እድታገኚ 😜😜😜😜ቃልየ ና አድሰ ሰወዳችሁ

    • @MobilePhone-yd3sf
      @MobilePhone-yd3sf 2 ปีที่แล้ว

      ክክበሣቅ

    • @hadyaahmed2482
      @hadyaahmed2482 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁልግዜ ቀሚስ ነበር እምለብሰው አችው የቀሚሱ አይነት ካለው ሱክበይኚ ክክክክክክ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +2

      ሱሪ ለብሼ አላቅም ተመስጌን ወንድ በሴት ባያጌጥ ሴትም በውንድ ባታጌት ደስ ይል ነበር በተለይ ወንድ የጆሬ ጌጥ ሲለብስ ዊይ ሲያስጠላኛ

    • @ሰአድቀበጧ
      @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hadyaahmed2482 ከከከከከከከ ወይኔ በሳቅ 😃😃😃😃😃😃 በይ ጠብቄ ቀሚሱን እዳቀይሪው እወነቱን ለመናገር ሱሪም ለባሺ ሴት የሚወድ ወንድ አይጠፋም

    • @ሰአድቀበጧ
      @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ከከከከከከከከከከከ እኔ ትንሺ ጊዜ ዙጥ ዙጥ ብየነበር ግን ተቀየርኩ

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅርን ከሐይማኖትጋር ማስቀጠል እንዴት ደስይላል ለሁሉም ክርስቲያናዊ የፍቅር ሒወት ምሳሌ ናችሁ ውዶቼ ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 2 ปีที่แล้ว +10

    ሌላ ቦታ ነበርኩ ስመጡልኝ አቋርጨ መጣሁ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላ ምርጥጥዶች ቃልየስወድሽ በተለይሳቅሽ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃልዬ ግረማ ሞገስሽ በቂ ነው ፈግታሽ ❤❤❤❤አድስም እደዛው ምርጥ ጥንዶች እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ የፍቅር አምላክፍቅራቸውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge yegere lejiche

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +21

    እንደዉ ሰታምሩ ተጀመሩ እሰከሚያልቅ እኔም እንደሳቅኩ አለቀ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 💚

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹❤🇪🇹demerige wud

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +14

    ቃልዬ ውዴ ጠፍተሻል የኔ ፍልቅልቅ ፍቅር እኮናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wud🇪🇹❤🇪🇹

  • @abushfekir3704
    @abushfekir3704 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ውይይይይይ የፍቅር አምላክ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @mesfinherano9611
    @mesfinherano9611 2 ปีที่แล้ว +8

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አይለያችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃላችሁ

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶች በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርጋለችሁ

  • @rtyhhfh2411
    @rtyhhfh2411 2 ปีที่แล้ว +4

    እደዉ እኮ ያድሥ ወሪ ምንም አይጠገብ የቃልየ ሣቅ እና አሥተያየቱን ሥወድላትኝ አድሥን በፍቅር አይን እና በፍቅር ጥርሥነውየምታየዉ ❤️❤️❤️❤️

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle 2 ปีที่แล้ว +27

    ደስ ትላላችሁ አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @nomore2686
    @nomore2686 2 ปีที่แล้ว +25

    ቃልና አድስ ስወዳቸውኮ ሁሉን ነገር አሟልቶ የስጣችሁ ውብ ጥንዶች ውለዱ ክበዱ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wud ygeri leji

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ሰወድችሁ እኮ ደሞ በገኝችሁ በጠም ደሰ ይለኚነበር ግን በሠደት ነኚ ኢሻአላህ እናገነኝልን ብይ አሰብአለሁ

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥናችሁአላህያያዝልቅላችሁ
    ተዱቄትየጠራች🌸🌸🌸🌸

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ድንቅ ልጆች ናችሁ ቃልዬቶሎ ነው የሚከፋኝ አለች በእውነት እኔም ቶሎ ነው የሚከፋኝ ጉዋደኛዬ ትላንት ብሰድብው ለዛሬ እረስቶት ባዲስ እርእስሰላም ይለኛል ግን አላወራም እሲይኸን ትንሽ ምከሩኝቶሎ እንዳልከፋ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቅመሞች 😍😍😘😘እደዉ እኳ ደሥሥሥሥ ስትሉ ትለያላችሁሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      ❤🇪🇹❤demerige wud

  • @Gimelcom-fh1hl
    @Gimelcom-fh1hl 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስስስ ስትል እግዚአብሔር አምላክ መጀመራችሁን ሳይሆን መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ሁላችነንም በፀሎት አስቡን እኔ እደዚህ ፈረሃ እግዚአብሔር ያረው ባል ይስ ኝ ዋናው ነገር በልቦናችን ፈረሀ እግዚአብሔር ይደርብን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስስ እምትሉ ጥንቅዶች እግዚአብሔር እረጅም።እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ማሮች። መንፈሳዊ ባህላዊ ነገሮቻችሁ ይለያል 🥰🥰❤

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅራችሁን እድ ምድር አሽዋ ይብዛላችሁ
    ስወዳችሁ ቃልዩ አዲስ ወዱ ከበዱ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
    ትዳር ከፍጣሪ ነው

    • @ethioethio5068
      @ethioethio5068 2 ปีที่แล้ว

      Wowwwwwwww.

    • @ethioethio5068
      @ethioethio5068 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍x

  • @hanamaryam4537
    @hanamaryam4537 2 ปีที่แล้ว +5

    ታድለህ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላትችሁ

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
    @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ 2 ልዩ አዲስ ግን ማሳቅ ትችላለክ

  • @ajjim4769
    @ajjim4769 2 ปีที่แล้ว +6

    Amazing couple ! After years of staying away from my ppl (culture), seeing you two is with such burning passion for each other is God giving blessing which the world is running after. If there is any way to show some love pls let me know.

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 2 ปีที่แล้ว +32

    የኔ ማሮች እዴት እደምወዳቹ❤👈 ጌታ ሆይ ለኔ ከኔ ይልቅ አተ ታውቅልያለህና የሂወት አጋሬን ስጠይ 👐

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹❤🇪🇹 demerige

    • @ixnawry_5330
      @ixnawry_5330 2 ปีที่แล้ว +1

      Set.yestahal..wwwwwwwddddddddd

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አላህ የጨምረለችሁ ፋቅርችሁን

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 ปีที่แล้ว +4

    Yes you are right , mothers blessing is great 👍🏼 you both levels mashaallah 🤩😍🥰😁😁😄

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና!

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ በመልካም መሬት የተዘራችሁ ልጆች አሳዳጊያችሁን ይባርክ ብዙ አደራ ከመጥፉ ቅናተኛ ጓደኛ ከመተተኛ መዳህኒአለም ይጠብቃችሁ ሁሌም ሣቁ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +31

    ከክርስቲያን ተከታይ ይችን ልጅ አየሁ አለባበስ ምንጊዜም ስራአት ያለው ልብስ ነውእምለብሰው አይለያችሁ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +1

      አሉ ስለአለገጣማሽ ነዉ እንጂ አሉ ብዙም በይሆኑ በጥቂቱ አሉ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ቂጣቸውን ጥለው ነው እሚሄዱት ብዙዎቹ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +3

      @@እስራሚዲያ አራ ተይኝ እስቲ እህቴ በአለበባስማ ብዙ ሴቶች እርቀናቸዉን ነዉ ሚሄዱት እግዚአብሔር ልብ ይስጠቸዉ

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

      ለምሳሌ እኔ አሜሬካን ነዉ እምኖር ግን ቀሜስ እስተግሬ እለብሳለሁ ያን የመሰለ ቅርፅ በሰፌ ኮት ሸፍኘዉ እዉላለሁ ሰፌ ቀሜስ ነዉ እራሴ በስካርፍ ይሸፈናል እኔ እምለዉ አለባበሴ ስለሜፈትነኝ ለአጥያት ለዛ ነዉ የምሸፈነዉ እንጅ ጌታ ኢየሱስ ልብን እንጅ ከልብስ ጉዳይ የለዉም የፈለጋችሁ ሱሬ ልበሱ ግን ከባላችሁ ዉጭ አትዘሙቱ አትግደሉ አትስረቁ ፣ ደግሞ ኤስላሞች ለወንድ እንጅ ለኢየሱስ አትሸፈኑም ምድረ አሽቃባጭ የፈለጋት ብለብስ መብቶ ነዉ ጌታ በልቦ ካለ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +4

      @@imdove7528 እግዳ ልብስ የሚለብሰዉን እቀጠለሁ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ሴትም የወንድን ልብስ አትልበስ ይለል የእግዚአብሔር ቃል ለነገሩ እርቃን መሄድን የአመጣቹት እናንተ ጴጤዎች ናቹ ስልጠኔ እየማሰለቸዉ የእኛዎቹም ተከተሎቹህ ጌታ ልብን እንጂ ልብስን አያይም እየለቹ እርቀናቹን ሂድ ግን እግዚአብሔር ልብንም ልብስንም ያያል ይመራምራል ይቀጣል

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 2 ปีที่แล้ว +9

    ቤተክርስቲያን እንዲህ ናት ልጆቿ እንዲህ በአግባቡ ታሳድጋለች ሁለቱም ጨዋ ልጆች ናቸው በልጅ ይባርካቹ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ቃልዬ አዲስ ደስ ስትሉ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቱን የሚወድ ወንድ ለትዳር መልካም ነው። የእኔ ባለቤት ለእናቱ በጣም ነው የሚታዘዛት ተገዟ ነው። ሆኖ ግን እኔን እንደ እናቱ ያከብረኛል ያፈቅረኛል ተመስገን።
    በስጋወ ደሙ ተጣምረን እየኖርን ነው።
    ግን እሱ በጣም የዋህ ነው በሰው እየተጎዳብኝ ነው ምን ላርግ ምክር ስጡኝ።
    መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው።

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ፍልቅልቅ♥️♥️ ሣቅሽን ሥወድልሽ🥰🥰🥰 ፈቅራችሁ እሥከዘላለም ይሁንላችሁ ደሥ የምትሉ ጥንዶች ጥሎብኝ ሥወዳችሁ 🥀🥀🥀🥀

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +7

    አዲሰዬ ና ቃልዬ ሰታምሩ ውዶቼ እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉዶቺ በጣም ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ ነዉ የማረጋቺሁ 😘😘😘😘

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እግዚኣብሔር ለፍሬ ያብቃቹሁ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነህ ትችልበታለህ የመጨረሻውንም ያሳምርላችሁ

  • @hayahaya8240
    @hayahaya8240 2 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ😘😘😘በጣምነው የምውዳችሁ

    • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
      @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ፍሬ ይስጣችሁ አይለያችሁ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ
    መዝሙሩን ሥወድለት ነገርን በግዜው ውብ አድርጎ ሢሠራው 👏👏🌺💐💐

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 ปีที่แล้ว +8

    ታምራላችሁ ግን ያለ ሰርግ አብሮ መኖር ለዛዉም የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆናችሁ አይከብድም

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ቀለል አርጎ መኖር ደስ ሲል ሂወት እንዲህ ሲሆን ይበልጥ ያምራል አዳዶቹ ሲያካብዱ ኡኡኡ ይሰለቻል ታድላችሁ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርግላችሁ

  • @hawaadam609
    @hawaadam609 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ስወዳች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hanichoyemariyamliji8102
    @hanichoyemariyamliji8102 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ነው ብየ ለመግለስፀ ያቅተኛል እውነት እግዚአብሔር ፍቅር ራችህን ትዳራችህን እግዚአብሔር ይባርክላችህ ውድድድድድድድድድድድ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ቃልዬ ሳቂታ 😘😘😘😘 እስኪ ቤተሰብ አድርጎኝ🙄

  • @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط
    @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ደስታ ይስጣችሁ ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣች ሁልዬም ደስተኛ ሁኑ

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ መንፈሳዊ ሕይወት እና ፍቅር ቃል እና አዲስ በጣም ነው የምታምሩት በክርስቶስ ፍቅር በማያልቀው ውድድድድድድድ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ 🤲📚❤️❤️❤️

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምትሉ በቃ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ጥንዶች

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅራችሁን ያብዛልን የኔ ምርጦች የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ታምራላችሁ ❤🇨🇬

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ደምርኘ በቅንነት

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችውም ምርጥ ናችው ስወዳችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰

  • @አድስወለተትንሳኤ
    @አድስወለተትንሳኤ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዴ እነቃል ፊትለፊት ሳያቸው ገባሁ የምወዳችሁ አድስና ቃልዬ💝💐

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ባለ ማህተቦቱ 😍

  • @miki2321
    @miki2321 2 ปีที่แล้ว +1

    ስራውን ስለማትፈልጊ ሳይሆን ስለማይገኝ ነው ቃልዬ አንወሻሽ በተረፈ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ

  • @user-di3td4lv2k
    @user-di3td4lv2k 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁን. እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ስታምሩ ❤❤❤አብባችዃል. አፍሩ. ልበልጆች. አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን❤❤

  • @tikeztiko5499
    @tikeztiko5499 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስይለል፡ፍቅራችሁ፤ይጨምራላችሁ፡እግዚብሕር፡የአብራሀም፡የሳራ፡ያርግላችሁ

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    አወንየተረጋጋነው ፍቅራቹሁ ሲያምር አላህ ትክክለኛውንመገድ ይምራቹሁ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅራቹ ሲያስቀና በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላቹ

  • @jawamartha8388
    @jawamartha8388 ปีที่แล้ว +1

    የናተን ቪዶኤ ስአይ ሁለም ነው ፋታ የምሎ ስታምሩ 💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹

  • @madesign21
    @madesign21 2 ปีที่แล้ว +4

    በኢትዮጵያ ትዳር ቢባረክ ሀገር ሰላም ትሆን ነበር ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እንዲህ አይነቶችን ያብዛለን

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅራችሁን ያብዛው ስወዳችሁ ❤❤

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መልክ የት ይገኛል ትላለች እዴኤ. መልክሽን አጥቦ አይጠጣው እግዚአብሔር በነፃ የሰጠሽን አንሽ ይህን መልኬን በነፃ አይገኝም አላለችም ወይ ዘድሮ

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +3

    እደትኮ ደስ እደሚሉ ጌታን ማርኮ ናቸው😍😍❤️በተለይ ሲስቁ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናተን ሳይ እማላዉቀዉ ባሌ ይናፍቀኛል 🤕🤕🤕 የት ይሆን 😏

  • @Sara-nj5mu
    @Sara-nj5mu 2 ปีที่แล้ว +4

    አለባበስሽ ስርአትሽ ውበትሽ ተባረኪ🥰🥰

  • @romandesta9033
    @romandesta9033 ปีที่แล้ว +1

    በጣም: ደስ: ትላላችሁ : አዲስ :ግን: ለምን :ግን : ትምህርትህን: በተልኮ: አትጨርስም: I thinke it is the time to finished your class because later you are busy . If u want you can ይችላል do it !!! አትፍራ: ወስነህ: ጀምረው okay God bless U ! ቃልም አበረታችው: በበለጠ: ኑሮአችሁ: የጣፈጠና :አስቀንኚ: ይሆናል: እና አስቡበት ።

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የኔ ውዶች ❤❤

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 2 ปีที่แล้ว +5

    ኮሜንት ሠጥቸአላቅ ከዱቄትየፀዳፊት በጣምታምራላችሁ እናንተንአይቸ ድስትግጣሙን አያጣምበሚለው ተሥፋ አሀሀሀሀሀሀ🤣

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha4726 ปีที่แล้ว +1

    እምታምልኩት አምላክ ዘላለማዊ ነዉ ይረዳቹኋል ።

  • @sedateschmchi8491
    @sedateschmchi8491 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ የሆነ ሁሉም ሴት ቢሆን ብላ ምትመኘዉ ተጫዋች ፈታ የሚያረግ ፍቅር የሆነ ልጅ ነዉ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
    @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ አድስዬ ጥሎብኝ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 2 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ እና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳቹ እናም
    የሁልግዜ ተከታታያቹ ነኝ እና አምላከ ቅዱሳን ፍቅር ይጨምርላቹ ምርጥ ጥዶች ስራታቸው እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ድርስ ነው ያየቱት እና በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ባጠቃላይ
    ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ የኔምርጦች በእነሱ ስራት እና የአለባበስ ስራት የሀይማኖት ስራት ተምሬባቸዋለሁ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቃቹ አዲስዬ እና ቃልዬ

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ እንዴት እንደደምወዳቸው ፋቅር ማለት እንደናንተ ነነው እግዚአብሔር ይጠጠብቃችሁ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +3

    እደ ቃልዬ አይነት ሴት አድርገኝ አምላኬ

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ስወዳችሁኮ ትዳራችሁን ያሳምርልችሁ😍😍😍😍

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔዉዶች እንኳን ደሕና መጣቹሕ ምርጥ ጥዶችእመብርሃን ትጠብቃቹሕ ቃልዩ አዲስዩ በጣም ነዉ የምወዳቹሕ ከስደት መልስ ለኔም እዳተ ያለ ጓደኛም ባል ም የሚሆን ፈልግልኝ ትዛዝነዉ?

  • @ዐባይዘኢትዮጵያ
    @ዐባይዘኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ... 'አሁን ቦርጭ ትሰራለህ 'አላለችም 😄
    ፍፃሜውን ይበልጥ ባርኮ ያሳምርላቹሁ🙏