😭😭በአድስ አበባ ፒያሳ የወገኖቻችን ንብረት አቃጠሉት የሚስኪን እንባ ይፍረድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @seidTube854
    @seidTube854  หลายเดือนก่อน +6

    #ህዳር 16/2017 በአድስ አበባ የአማራ ገዘብ እየተመረጠ እየታቃጠለ ነው የሚስኪን እባ ይፍረድ

    • @Fafi_fafi_n1llks
      @Fafi_fafi_n1llks หลายเดือนก่อน

      ሰይድሰብ አድርግምንድንነዉ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js หลายเดือนก่อน +3

    ይቃጠል ንቁ ብለናል የአማራ ደሀ እናት በድሮን ስትቃጠል አገራችን አድጋለች እያሉ ነበር አሁንም ንቁ

  • @Abdellah_tq4yt4cc4k
    @Abdellah_tq4yt4cc4k หลายเดือนก่อน +6

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 😢

  • @alhameduliella
    @alhameduliella หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ በቃበለን ከምኑዘመን ደረስን ያረብ😢😢😢😢

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u หลายเดือนก่อน +5

    የአዲስ አበባ ሕዝብ ሞትን ፈርቶ ላይቀርለት መብቱን ከማስከበር ባርነትን አሜን ብሎ ተኝቷል 😠

  • @worknshail
    @worknshail หลายเดือนก่อน +2

    ስትለቅ ቀን ጨምርበት እንድለይ በቃ በጦር አላልቅለት ቤል እሣት ጀመረ😢😢😢😢😢😢😢

  • @جمالل-ي9ض
    @جمالل-ي9ض หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሃና።አላህ።አይ።ጌዜ።እኛም።በስደት።አለቅነ።ብች።በጠመ።ከባደ።ነዉ።አገራችነመ።ሰላም።አጣች😢😢😢

  • @ራቢአቢትመኮነንወሎየዋ
    @ራቢአቢትመኮነንወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    አላህ ሱባሀነክ ያሳዝናል ሰይዳው ባለፈው ትፍትፍ እደዚሁም ያባቶች ጋቢ ስታስተዋወቅ አይቸ ነበር እደት ነው እማገኝህ ላዝ ነበር

  • @ThigusQatar-bt6rs
    @ThigusQatar-bt6rs หลายเดือนก่อน +1

    አበይ እያለ መቼም ሰላም አይመጣም ፍጣሪ በሞት ያሳልንጀ እሱን😢😢😢😢

  • @Majde-yj3xk
    @Majde-yj3xk หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ❤❤❤❤

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሀገራችን ይሄም ደግ አድርጎ ይዛችሆል በየ ቀኑ የሚረግፈው ወጣት ህፃናት ደም እራሱ ቃሚያ አለመቆሙ

  • @getachewkebede6969
    @getachewkebede6969 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አበቤ ብልፅግና እስካለ ገና ትጋያለህ እየተቃጠልክ ዝም ብለህ ተኛ

  • @SaeedSaaed-m6n
    @SaeedSaaed-m6n หลายเดือนก่อน +1

    ስባሀን አላህ እምን ዘመን ላይ ደረስን

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ያረብ አንተበዝነትህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት หลายเดือนก่อน +1

    ኢናኢላሂወኢናኢላሂሯጁኡን😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😪😪😪ያረብ ማረን ወረወጀላችን ሞልቶ ፈሰሰ

  • @HananDarwish2
    @HananDarwish2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አገሬ 😢😢😢💔💔💔

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ😢😢😢😢

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube หลายเดือนก่อน +1

    😢😢ከባድ ኘወ ዘንድሮ

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
    @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል หลายเดือนก่อน

    ወላሓ አብይ አብይ አሕመድ እያለ ሐገር ሰላም የለም ጠብቁ 666😢😢😢😢አምላኪ እደሆነ እየሠማን እያየን ነው 😢😢😢😢ሕዝባችን ግን ተንቶል😢

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu หลายเดือนก่อน

    አምላካችን እንደኛ ስራ አትፍረድብን የአላህ ያረቢ

  • @kabetube
    @kabetube หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ምንመአትመጣብን

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 หลายเดือนก่อน

    ያርብ😢😢😢 አላህ ይዳርስልን

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f หลายเดือนก่อน

    እምየ ሀገሬ ስላምሺ የመለስ 😢😢እስከመች የአላህ

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg หลายเดือนก่อน

    ሕዝቡን፣አደህይቶ፣ከሐገር፣የማስወጣት፣ሴራ

  • @RabiyaMohammed-dx5hg
    @RabiyaMohammed-dx5hg หลายเดือนก่อน

    سبحان الله 😢😢😢😢😢😢😢😢😢يارب

  • @aminatadem-p9f
    @aminatadem-p9f หลายเดือนก่อน

    ሠያአሁንሥ ተረጋጋህ ላገኝህፈልጌነበረ ሥልክህን ማገኘት አልቻልኩም ከቻልክ በውሥጥአናግረኝ

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀርነክርስቶስ በጣም ያሳዝናል

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @AaZz-h2s
    @AaZz-h2s หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ያረብ አገራችነ ከቶመቸንው ሰላሟየሚ መለሰው

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaadaALebac
    @SaadaALebac หลายเดือนก่อน

    የአላህ እዝነትህ ያረብ😢😢

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 หลายเดือนก่อน

    ያርብ አላህየሠላምአርግልንአገራችንን

  • @zed482
    @zed482 หลายเดือนก่อน

    የአድስ አበባ ህዝብ ተኝቷል ይበለው በእነሱ የማይደርስ መስሏቸው ተኝተው አድስ አበባ እየበለፀች ነው እያሉ በእሳት አበለፀጋቸው ይሄ መንግስት የአማራ ጠላት ነው በየቦታው የአማራን ንብረ እያወደሙ ነው እደፎከሩት እያቃጠሉ ነው አሁንም ሳይረፍዱ ንቁ

  • @mrn3878
    @mrn3878 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🖤🖤🖤💔💔💔💔😢😢

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e หลายเดือนก่อน

    እነሆ በችግር ላይ ችግርን ተስተናግዱ ዘንድ ተፈርደ ባኋል።

  • @RuurFu
    @RuurFu หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወገኔ😢😢😢😢

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya หลายเดือนก่อน

    ወይ እሳት አደጋዎች ጭራሽ ከላይ ወሃ ከስር ኬሚካል ነው የሚጨምሩበት

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed หลายเดือนก่อน

    ኧረ ምንጉድ ነው😥😥😥😥😭ሀገራችኔ ያአላህህህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🤔🤔💔💔💔

  • @RajaaFayad-be1tf
    @RajaaFayad-be1tf หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ หลายเดือนก่อน

    የመሽነው

  • @HuatHuotah
    @HuatHuotah หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @AyeshaAil-b9e
    @AyeshaAil-b9e หลายเดือนก่อน

    መቸነዉሰያ

  • @መኪየሰሉእናት
    @መኪየሰሉእናት หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነው ሰያ ????

  • @eexx2236
    @eexx2236 หลายเดือนก่อน

    😳😳😳😳

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢

  • @ሱሱቲዩብ-ዸ7ቸ
    @ሱሱቲዩብ-ዸ7ቸ หลายเดือนก่อน

    ያአላህ በላሲወርድ ለይቶ አይመጣም

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ หลายเดือนก่อน

      አረ ወዲያ አበዙት አሁንስ ሁሉን ከዘረኝነት ጋር ማገናኝት ኡፍ አሁንስ

  • @HabHabshi
    @HabHabshi หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Makia23family
    @Makia23family หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @Jesusismylord-t6c
    @Jesusismylord-t6c หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @ShayShayShay-x6k
    @ShayShayShay-x6k หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @HewetGetaun
    @HewetGetaun หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Zubaida-z8k
    @Zubaida-z8k หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @Jas-rr6pv
    @Jas-rr6pv หลายเดือนก่อน

    😢😢😢