ልዩ የቡላ አሰራር በትንሿ ሀንደሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነበር ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ይሄ ሁሉ ሙያ አመለጠኝ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ለዚህ ያበቃችሽ እናትሽም ልትመሰገን ይገባታል እድግ በይልን

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ነሽ አያያዝሽ ያስታውቃል የኔ ልጅ በርቺ በትምህርትም ጎበዝ ሁኚ ጀግና እናት አለሽ እንደሷ ጎበዝ ሁኚ በጣም ነው የማደንቃት በሼን አንድ ቀን እንደማገኛት ተስፋ አረጋለሁ።

  • @wubalemzewdu4763
    @wubalemzewdu4763 2 ปีที่แล้ว

    Be ewunet anbesa nesh betam new yewodedikush lijochishin bez edime sira masilemedish wow tebarek .............

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 ปีที่แล้ว +2

    በሻቱ ምርጥ እናትነሽ የልጅ አስተዳደግሽ ደስ ይላል በዚህ እድሚያቼው ብዙ ነገር ማወቃቼው ለወዴፊቱ ይረዳቼዋል

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ በዚህ እድሜ ልጆችን ማሳወቅ ተገቢ ነው በርቱ እናትና ልጅ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa allah koster bila newe yemitiserawe le wedefit yemigerm balemoya newe yemitihonewe 😍jabadhuu bareduu Tiyya 😍💕💕💕💕💕

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 2 ปีที่แล้ว +9

    ቤትሽ በጣም ያምራል በሼ አስጎብኚን

  • @mimitube834
    @mimitube834 2 ปีที่แล้ว +1

    Beshatu mastemaesh bettam teru nw gen ye wooden Spon tetekemi panu yebelashal bezalaye ye biret destu aluminium healthy adelm. 😘

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም ፕላስቲኩንየንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ የኔ ልጅ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለሌላ ልጆች በርቺ👏👍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በሻተዬ ጎበዝ ልጅ አለችሽ ትልቅ ሺፍ እንደምትሆን ነዉ ኢንሸአላህ እደጊልኝ የኔ ማር❤❤❤👍👍👌👌🙏

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ። በሽዬ ሁሉንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድገሽ

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 2 ปีที่แล้ว

    gobez beshe lejochen muya mastemar betam tiru neger new.

  • @sabagebeyehu6829
    @sabagebeyehu6829 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ አምላክ በጥበብ ያሳድግሽ

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት እኮ ነሽ ወላሂ ማሻ አላህ ድስ ሲትይ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 ปีที่แล้ว

    Good girl ❤️I am going to try it hope my kids gonna love it

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጁ ፈጣሪ ለቁ ነገር ያበቃሸ እናት እና ልጀ ተባረኩ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ በጣም አሪፍ እንዲህ ሙያ እያስተማርሽ አሳድጊያት ባለሙያ ትውልድ ያስፈልገናል

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yemwedachu mrt enat nesh eko ljoch endezi be ljinet hulun neger masayet masmoker konjo new atitfu

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሀንደሪዬ እድግ በያ

  • @tees1045
    @tees1045 2 ปีที่แล้ว

    Emokerwalwe enem besh! Egziabehari yasdegelsh

  • @lemlemhailegiorgis5574
    @lemlemhailegiorgis5574 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ልጅ በርቺ። ከማንኪያ ይልቅ የእንጨት ወይም የፕላስቲኮችን ማማሰያ ትጠቀም። ብረትና ኤሌክትሪክ ለልጅ አይመከርም

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 2 ปีที่แล้ว

    ine betam new dess emteying ergatashi legoche astedadegrshi gobez awo ya habesha inat legowochewan edazhi nw metasdgew gobezzz ❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    great job be continued i try god bless my sweet heart 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 2 ปีที่แล้ว +2

    ባሽዬ ጎበዝ የኔ ቅመም እደጊልኝ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ የኔ ጎበዝ በርቺ 👏ድሮስ የበሼ ልጅ አደለሽ ጎበዝ እግዚአብሄር ያሳድግሽ የኔ ባለሙያ እደጊልን ❤😘🔥❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ በሹ😘

  • @mimiali5206
    @mimiali5206 2 ปีที่แล้ว

    Ye enchet mameseya bitetekemi yebelete kelale yehonelatal
    Gobez konjo l❤️ 😍 💖

  • @chaltulove3548
    @chaltulove3548 ปีที่แล้ว

    Woww betam gubazi edege bay

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሸፌ ይወጣሻል የኔማር በሽዬ እዲለኛነሻ በልጂሽ ታርሰሻል💞💞

  • @igo1071
    @igo1071 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🏼በሻዱ ጎበዝ ልጆችን በትምህርት , በስራ , በመልካም ስነምግባር ማሳደግ ለማንኛውም ነገር ለምንም ይጠቅማል :: ሀገርወዳድና ህዝብንም ወዳድ ስው አክባሪ እንዲሆኑም ይገባል 🙏🏼❤️🙏🏼አመስግንሻለሁ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ለሌሎችም 💚💛❤️🙏🏼

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሠው ለልጁም መልካም ስራ ማስተማር በጣም ጥሩ ነው

  • @addisken24
    @addisken24 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ውብ እደጊልኝ ጎበዝበርቺ።እኔም እናት ነኝ ልጆች ሲያዘጋጁ ማየት በጣም ደስ ይላል።

  • @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ
    @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።ምርጥእናት።ልጆቾንሙያእምታስተምሪ።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉይ የኔ ፍቅር እጅሽ ይባረክ♥♥♥

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 ปีที่แล้ว

    በሼወድሻለሁ ኢቢሲ ትናፊቅኝ ነበር

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ!!!!😍😍😘

  • @adinawubetbirhanu7203
    @adinawubetbirhanu7203 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ፈጣሬ ያሳድግሽ በርች እሽ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 2 ปีที่แล้ว

    Andreiiiii sweet ye enechet mameseya tetekami mariiii

  • @meazayemane9244
    @meazayemane9244 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቅመም የኔ ባለሙያ በሽዬ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ ከዚህ በበለጠ ሙያ እንድትማር አግዣት ሀንደሪ የኔ ኬክ እደጊልኝ በሺዬ ሳሚልኝ እሺ

  • @kiyaethiopiamylifemom4218
    @kiyaethiopiamylifemom4218 2 ปีที่แล้ว

    Wowww yenekonjooo 🍲❣

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjoo 😍😍😍🙏

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 2 ปีที่แล้ว +2

    በሼ ጥሩ ነው ለልጆች ሞያ ማሳወቅ እኔ ወንዱ ልጄ እንዴት እንደሚያበስል በቃ ሰሃኑን ጥርግ ሳይሆን እጥብ አድርገን ነው ምንበላው

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 ปีที่แล้ว

    👒👒👒👒👒👑👑👑💞የኔ ማረ አላህ ያሳድግሽ

  • @foziatube691
    @foziatube691 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 2 ปีที่แล้ว

    Rabbii siif Haa guddisuu
    Ilmoon hadhaa beektu isheenu beektu

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብለናል ኢድ ይባርክ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว +2

    Dansaadha. Continue more........ቡላና ባል የብርድ መደሀንት ናቸው

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ባለሙያ

  • @elisseyoum2
    @elisseyoum2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ🤗❤

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow የኔ ቆንጆ ምርጥ ሼፍ ይወጣሻል ስታድጊ

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ በርቺ👏👍💕

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 2 ปีที่แล้ว

    Beshatuye aras negn lakilgn konjon

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 ปีที่แล้ว

    Yene kememe Edege Belelen.

  • @mululeges50
    @mululeges50 2 ปีที่แล้ว

    Gobz edig beyi end new lij mesedega Ewnet bashuy Egzabehr lijocheshn yesdgelish

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 ปีที่แล้ว +1

    Woww

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ ኪችንሺየ ያምራል

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ

  • @bekamafekadu8314
    @bekamafekadu8314 2 ปีที่แล้ว

    Wow . Ajaiba haa

  • @tigisttigisttube501
    @tigisttigisttube501 2 ปีที่แล้ว

    Wawww👌👌😍😍adarii adanyà gobaz

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 2 ปีที่แล้ว

    Mamaseyaw ye enchant behon melkam new

  • @bhbh8232
    @bhbh8232 2 ปีที่แล้ว

    WOW ❤ 👌

  • @hayatmohammed298
    @hayatmohammed298 2 ปีที่แล้ว

    ቡላን እንድጠላ ነው ያረግሺኝ 😱😱

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 ปีที่แล้ว

    Wowowo mashallah yene konjoo set handire😊😍

  • @feruzaatub3034
    @feruzaatub3034 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww yen konjoo 💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bontubontu1294
    @bontubontu1294 2 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwwwwwooo gudadhuu sarekoo💓♥️

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 2 ปีที่แล้ว

    Bashu 🥰

  • @bdriao996
    @bdriao996 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ 👏👏👏

  • @አአ-ዘ3በ
    @አአ-ዘ3በ 2 ปีที่แล้ว

    Bravo

  • @kasskassa1805
    @kasskassa1805 2 ปีที่แล้ว

    በሼ ጋዜተኚነቱ አበቃ በቃ ስልክሽን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር? እንኩአን ደስ አለሽ 🙏🙏🙏

  • @salamsalam9410
    @salamsalam9410 2 ปีที่แล้ว

    Zemenesh yebarek 🥰!!

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 ปีที่แล้ว

    Wowow bareedu koo dubaarri yoo boa qabaate namati toltu

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 2 ปีที่แล้ว

    ተባርኪ

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 2 ปีที่แล้ว

    ትመችኛለሽ ቤሹ

  • @zelalemgebre5017
    @zelalemgebre5017 2 ปีที่แล้ว

    gobezi konjoye le lijoche asayichachew betam new wodewachew miketatelwachew!!especialy chewatawun

  • @aliyaarsiassal9410
    @aliyaarsiassal9410 2 ปีที่แล้ว

    Bareduu tenaa jabadhuu

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 2 ปีที่แล้ว +1

    የባለሞያልጂ ባለሞያ😍😍😍

  • @roobee1353
    @roobee1353 2 ปีที่แล้ว

    Namatti tolta Bashuukoo

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠሩእናነሽ,ብሻቱዬ❤❤🤲

  • @bebobazuo1562
    @bebobazuo1562 2 ปีที่แล้ว

    Wowowow

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እናት ነሽ በሼ
    ልጆችሽን ገና ልጅ ሆነው ነው እራሳቸውን መቻል ያለባቸው ፍረጅ ስልጡን ነው ሀብታም ነው
    ግን ልጆቹን ውሀ አይካብኝ አይልም
    ሁሉን ነገር ያስተምራል አደቅሻለሁ

    • @handeritube
      @handeritube  2 ปีที่แล้ว +4

      ሞያ ለራስ ነው ልጆች ነገ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም ሁሉን ማሳወቅ አስፈላጊ ነው 🙏

    • @meseregirma3050
      @meseregirma3050 2 ปีที่แล้ว

      @@handeritube ewnat belsale yan konjo anhe jagena enat nase

    • @meseregirma3050
      @meseregirma3050 2 ปีที่แล้ว

      @@handeritube ena enat be ljenat naw yamotahew ya moya lamlmed asaune beya setaykahew enda tefatna yamnahekune naber doro meserat betame efelge naber gen sawohe setaykahew eskahune ateheyeme yelune naber gen ahune sedat laye hune hulunme be TH-cam temarku

    • @meseregirma3050
      @meseregirma3050 2 ปีที่แล้ว

      @@handeritube beha enat yahonahehu hulu ben mengade yalfu ljohe memare sefelgu kene hunahehu asayhewe hulume bane yebka

    • @meseregirma3050
      @meseregirma3050 2 ปีที่แล้ว

      @@handeritube base betame ewdsalhu akebrsalhu leba kene yawahe reheruhe enat nase fetare ka mule batsabese yetabekese ❤❤🙏🙏

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    ወውጎበዝ

  • @አስቴርከበደጉደተ
    @አስቴርከበደጉደተ 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ👏👏👏👌👌👌👍👍

  • @lidiyaqueenofmamanddad187
    @lidiyaqueenofmamanddad187 2 ปีที่แล้ว

    Omg 🙆🏻‍♀️

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩነውበሼልጅ ስራእዲለምድማድረግ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

    bareeduu koo guddaadhu 💜🙏

  • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
    @ኩንፊየኩን-አ9ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    🌷🌷🌷💝💝

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 2 ปีที่แล้ว

    Bula bweha ytkural

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያድግሽ የኔ ማር

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ልጅ በርቺ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርም ፍጥነት !!!! በዚህ እድሜ ? እድሜ ልካችሁን ሞያ የማታውቁ ሴቶች በተለይ ከዚህ ተማሩ።

    • @handeritube
      @handeritube  2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      ሙያ እሽ እንማራለን ደምረኝ ወንድሜ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @wenerosa3556
    @wenerosa3556 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም 👍👍👍👍👍💪💪😘😘😘😘😘

  • @hellojijiga552
    @hellojijiga552 2 ปีที่แล้ว

    👍🌺🌺🌺😍

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 ปีที่แล้ว

    Gobazi 👌👌👌