ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ቃል የለኝም እንዴት እንደምወድህ!!!!!!
Lemayacayadarasa
ሺአመት ኑራልን
ስል እውነት እግዚያብሄር እውነት ይግለጽልን ማንንም ለማመን ይከብዳል
ኢትዮጵያ ታክብርህ ክብርህ ይብዛ
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌ ትቆጨኛለህ ምንሆነህ ሜዳ ላይ ጥለኸን የጠፋኸዉ አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ነገ ማን ያዉቃል ለኢትዮጽያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያብዛልህ
በጣም ሰፊ የችሎታና የሰባዓዊነት ልዩነት !!
ውድ የኢትዮጵያን አንበሳ ሺ አመት ኑርልን
ፈጣሪ ይባርክህ እነወድሃለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Long live
ዋው በጣም ይገርማል ይህንን ንግግር ሰምቼ ወላውቅም ለማ ድንቅ ታሪካዊ ንግግር።
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው። የእውነት ሰው ነህ። የማትረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ለማ!!
እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ዘርህ ይባረክ
ሰወድ. አቶ. ለማ❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ
አልጠግብህም ጀግና ሰው ነህህህ
ፈጣሬ ምለምነው በሰላም ተገናኝተን ምስጋናየን እና ላንተ የሚገባህን ክብር ብገልጵልህ እወድ ነበር፡፡
ትክክል፡ተባረክ፡
ዋዉ ምርጥ ንግግር ለሜ
ለማ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክህ! አንተ የሚትመራትን ኢትዮጵያን ለማየት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እየጸለየልህ ነዉ! እየጓጓን ነዉ።
ድሮም የሚስማማ ነገር እንደተራረቀ ነው የሚኖረው ።ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ ማየት እፈልጋለሁ ❤
ለማኮ ምሁር ነዉ አድናቂዉ ነኝ ❤❤❤❤
Wow! Amazing idea we love you, you're in our heart forever
WOW Lamay thanks 🙏 I respect you 🙏🙏
ለማ መገርሳ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄንን አምሮ ስላለህ ነው ያልከው አምሮ ያጣውማ የዘመኑ ነኝ ያለው አድርጎታል
ኢትዮጵያዊ ❤
የውነት።አስተዋይነህ።ለማ።መገርሳ።የልጆችህ።አባት።ያድረግህ።ፍቅረ።ያሸንፍል
ዶክተር ለማ መገርሳ እግዛብሔር ቃልክን ፈጣሪ ይርዳሕ ተንኪዉ ።
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ
እግዚአብሄር ይባርክህ
ሸገር ሲቲ የግላችን ፊንፊኔ የጋራችን እያሉ ቀን ቀን በአማሪኛ ማታ ማታ በኦሮሚኛ የሚሰራው ሸፍጥ ስንፈልግ በህጋዊ ሳንፈልግ በህገ ወጥ ኦሮሞን እያስገባን አዲስ አበባን እናጨናንቀዋለን ሲሉ እየሰማን ነበር አርገውታል በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከዘበኛ እስከ ማናጀር መሪ ሌላ ብሄር ካለ እስኪ ይታይ ግዜ ለኩሉ ወያኔ እኮ ይሉኝታ ነበረው አዲስ አበባማ ግዜ ይግለጣት የግል መጋዘን ከሆነች ቆየች እኮ
ጀግና ነህ የፍትህ ሠው አብይ አታለለን
ተባረከ፡ከህሊናህ፡ጋር፡ያኑርህ፡
ትለያለህ ፈጣሪ ባለህበት እድሜና ጤናውን ያድልህ
ለማ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው የክርስቶስ ወንጌል የበራልህ ለሚያልፍ አለም ምንም አይጠቅምም ነገ ጌታ ሲመጣ ፊቱ መቆም እንድንችል ቤተ ክርስቲያን ያለነውር ያለ ፊት መጨማደድ እንድንሆን የጌታ ቃል ይናገራል 🙏
Betekekekl Dr.Lema
ኦቦ ለማ ጀግናየ
You are right 😢🇬🇧🇲🇱😖
ትክክክል😢😢😢😢😢
ሰርተህ፡መሆን፡አለበት፡ሌላው፡በሰራው፡አይደለም፡ሽውዳው፡ይበቃል፡ብዙዎች፡ኢትዮጵያ፡ኢትዮጵያ፡ይሏታል፡ግን፡ሁሉም፡በብሔር፡የተወሽቀ፡ነው።
በትክክል !
Lemaa yane atefah
ሰዎች በሚያወሩት ወሬ ሳይሆን በሚሰሩት ስራ ነው መፈረጅ ያለብን።ቀድመን አናመስግን።ያወሩት እስኪተገብሩ ጊዜ እንስጥ ።የሰሩትን ስራ ገምግመን እንፈርጃቸው። የኛ ችግር ይህ ነው ።የሚስብ ወሬ ካወራበት ደቂቃ ጀምሮ ማጨብጨብ ማመሰገና ይህች እገር መምራት ያለበት እሱ ብቻ ነው እንላለን። የሆነ ስህተት በተግባር ስናይ ሸወደን እንላለን ።ከዚህ አይነት አዙሪት መውጣት አለብን።😢
Lemma megeresa eweneteja gegena sew neber egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💛💚❤️
ጀግና ነህ
Wow! Lema the one only true Ethiopian for Ethiopia!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ ይገርመል ወለሂ ሰዉን መጨረሸዉ ሰይተይ መፍረድ ወገ የስከፍለል የሰዉ ሆዱ የወፍ ወንዱ አይተወቅም ይለል የገሬ ሰዉ
እውነተኛ ክርስቲያን ለማ መገርሳ አሁንም ቢሆን አረፈደም ወደ ባታው ይመለስና ኢትዮጵያ ይምራት
,ለማ ከዚ የቡዳ አይን ካለው ከአብይ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ለማዬ እንወድካለን
ነግረህልኝ ነበር !ያኔ አልሰማሁህም ፣ዛሬ ደጋግሜ ልስማህ።
ለማ አይኑን ጨፍኖ ቢመራኝ ሰለማይሳሳት መሪዬ እንደዲሆን እሰማማለሁ
ለማ ጨፌኦሮሚያ ላይ ግን የአዲስ አበባን የባለቤትነትጉዳይ አየሰራንበት ነዉ ብለል እረሱም ያታልላል
ብሏል
ከዚህ ሰውየ በላይ ይሄኛው ጭራቅም ይናገር ነበር ግን ምላስ ሌላ ተግባር ሌላ ማናችሁንም መስማት አስፈላጊ አደለም
ለማ፣አዲስ አበባ ከሀረ ር አምጥተህ ያሰፈርካቸው ሰዎች በችግር ላይ ናቸው።የነበሩበት ቦታ የጓሮ አትክልት ይተክሉ ነበር። ላሞች ይኖራቸው ነበር። ተመልሰው ሰፋ ያለቦታ ተሰጥቷቸው የሚኖሩበት ቦታ ቢኖር ጥሩ ነው።
እረ ግራ አታጋቡን ማንን እንመን ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ደሀውን አስቡት።
Amazing....good heart man.....Abiy is beast
ግራ የገባው ግራ አያጋባን
ጭብጨባ ጭብጨባ እየተጨበጨበ አዲስ አበባ ፈረሰች ለነገሩ አለምም ትጠፋለች
ተባረክ እንደዝህ አውነት የጣል አምላክ ይጠብቅ
ዛር ካፍይበል ዛርካፍይበል እዉነቶ ኛ የሀጋር ልጅዛርህ ይበራክ ሐቅይዉጣልህ
እፈር
Off your are very unique.
Thank you
Lema megersaa u r difference person
የኦሮም ህዝብ በቁና ሠፍሮ የሠጠን ዕዳ አለብን ካልክ በኋላ ፣እኔ በበኩሌ ምቾት አልተሠማኝም።እግዜአብሔር እውነተኛውን መሪ ለኢትዮጵያ ያምጣ❤🎉❤
በዉነት ለገራችሁ ታገሉ አረ አለቃን😢😢😢😢😢😢
ከናተ የበለጠገዳይ የለም ወያኔ ሰላማዊ ሰዉ እያርድም
The IRON man!! You are always in our Heart!
መታወቂያማ በገፍ ታድሏል ይሄን አትክድም። ከኦሮሚያ ክልል መጥተው መታወቂያና ሥራ ተሰጥቷቸዋል። ካላወክ እንነግርሀለን ክቡር ለማ። ሀቀኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን። እባክህ ወንድማችን እንዳትለወጥ እፈራለሁ ምክንያቱም ከጁሀር ጋር ከሆንክ ችግር አለ።።
ምርጥ ሠውነውኮ ጠ መ ን የነበረበት እሡ ነበር።
ወንድሜ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም
ጀግና ኢት፣ያዊ ለማ መገርሳ
ጀግና
Magersa, Lemma is not good politician. He also against minority right to rule themselves for over a millennium.
ጀግናው የምር
You should be a prime Minister of Ethiopian
እውነተኛ፣ኢትዬጵያዊ
ለማ አንተ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ።ከውሸታሞች ጋር እውነት መያዝህ ነው ያጋጨህ።ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ።።።።
ለማ ፍቅር
እባክህ ናልን
እስካሁን በጦርነት የወደመው ሌላከተማ ይገነባነበር
መጀመረ ኣንታ አገሪቷን ማምረት ነበረብህ
አንተ ብሩክ ፈጣሪ ይባርክህ
መማር እንዲህ ነው
KIHADI ABIY😮👈
''ለሚሻ'' ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ አንተ እንድትሆን የምርጫዉን ካርድ ከወዲሁ ላንተ እሰጣለው ግን ደግሞ እነዚህ የወያኔ እርዝራዦች አያሰሩህም ያኔም አንተ ከመንገዳቸው ባትወጣ ኖሮ ልክ እንደ ኢንጂነር ስመኘው እናጣህ ነበረ። አንተ ግን መልካምና ቅን ሰው በመሆንህ መኖር ችለሃል አሁንም ''ለሚሻ '' መምራት ትችላለህ አቅሙ አለህ ዘረኝነት የሌለብህ በመሆንህ እናከብርሃለን እንወድሃለን።
እህህህህህህህህህህ.......!
አረ ተቀጠልን እውነት አብይ እገዜአብሔር የሰራህን ሰጥህ
ሀገሬ ናፍቀሽኛል
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
እግዚአብሄር አውቆ ነው ያሸሸህ ኦቦ ለማ አመስግን በዚህ ሰአት ምንም ስልጣን አያስፈልግም በንሰሀ በእግዚአብሄር ፊት መሆን ብቻ
ትክክል፣ሰው፣ማለት፣ይሄነው
Fetari yebarkeh
❤❤❤❤❤❤ Lammaa
ባለህበት ብቻ ጤና ጉዱን እማ አውቅነው ቀኑ ደርሶ
Lema God bless you 🙏
ለምን ትቆርጠዋለህ ነገር ግን ካለ በኃላ ምን አለ😂😂😂😂
በእውነት በጣም ደስ ይላል።ጀግና ሰው።
Good
ወንዳታ ለማ 😘 ይሄኔ አማራ ቢሆን ሀይላን 😡😱😁😁
እንደዚህለኡነት ዋጋየሚከፍል ኢ/ያዊ ነው ያጣን።
የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ እንደዚህ ነው 😘 ኖ እንደ በሻሻው ዱርይ በባዶ ሁሉን አዎቂ😢
Great man
ምርጡ ለማ
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ቃል የለኝም እንዴት እንደምወድህ!!!!!!
Lemayacayadarasa
ሺአመት ኑራልን
ስል እውነት እግዚያብሄር እውነት ይግለጽልን
ማንንም ለማመን ይከብዳል
ኢትዮጵያ ታክብርህ ክብርህ ይብዛ
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌ ትቆጨኛለህ ምንሆነህ ሜዳ ላይ ጥለኸን የጠፋኸዉ አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ነገ ማን ያዉቃል ለኢትዮጽያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያብዛልህ
በጣም ሰፊ የችሎታና የሰባዓዊነት ልዩነት !!
ውድ የኢትዮጵያን አንበሳ ሺ አመት ኑርልን
ፈጣሪ ይባርክህ እነወድሃለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Long live
ዋው በጣም ይገርማል ይህንን ንግግር ሰምቼ ወላውቅም ለማ ድንቅ ታሪካዊ ንግግር።
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው። የእውነት ሰው ነህ። የማትረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ለማ!!
እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ዘርህ ይባረክ
ሰወድ. አቶ. ለማ❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ
አልጠግብህም ጀግና ሰው ነህህህ
ፈጣሬ ምለምነው በሰላም ተገናኝተን ምስጋናየን እና ላንተ የሚገባህን ክብር ብገልጵልህ እወድ ነበር፡፡
ትክክል፡ተባረክ፡
ዋዉ ምርጥ ንግግር ለሜ
ለማ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክህ! አንተ የሚትመራትን ኢትዮጵያን ለማየት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እየጸለየልህ ነዉ! እየጓጓን ነዉ።
ድሮም የሚስማማ ነገር እንደተራረቀ ነው የሚኖረው ።ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ ማየት እፈልጋለሁ ❤
ለማኮ ምሁር ነዉ አድናቂዉ ነኝ ❤❤❤❤
Wow! Amazing idea we love you, you're in our heart forever
WOW Lamay thanks 🙏 I respect you 🙏🙏
ለማ መገርሳ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄንን አምሮ ስላለህ ነው ያልከው አምሮ ያጣውማ የዘመኑ ነኝ ያለው አድርጎታል
ኢትዮጵያዊ ❤
የውነት።አስተዋይነህ።ለማ።መገርሳ።የልጆችህ።አባት።ያድረግህ።ፍቅረ።ያሸንፍል
ዶክተር ለማ መገርሳ እግዛብሔር ቃልክን ፈጣሪ ይርዳሕ ተንኪዉ ።
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ
እግዚአብሄር ይባርክህ
ሸገር ሲቲ የግላችን ፊንፊኔ የጋራችን እያሉ ቀን ቀን በአማሪኛ ማታ ማታ በኦሮሚኛ የሚሰራው ሸፍጥ ስንፈልግ በህጋዊ ሳንፈልግ በህገ ወጥ ኦሮሞን እያስገባን አዲስ አበባን እናጨናንቀዋለን ሲሉ እየሰማን ነበር አርገውታል በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከዘበኛ እስከ ማናጀር መሪ ሌላ ብሄር ካለ እስኪ ይታይ ግዜ ለኩሉ ወያኔ እኮ ይሉኝታ ነበረው አዲስ አበባማ ግዜ ይግለጣት የግል መጋዘን ከሆነች ቆየች እኮ
ጀግና ነህ የፍትህ ሠው አብይ አታለለን
ተባረከ፡ከህሊናህ፡ጋር፡ያኑርህ፡
ትለያለህ ፈጣሪ ባለህበት እድሜና ጤናውን ያድልህ
ለማ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው የክርስቶስ ወንጌል የበራልህ ለሚያልፍ አለም ምንም አይጠቅምም ነገ ጌታ ሲመጣ ፊቱ መቆም እንድንችል ቤተ ክርስቲያን ያለነውር ያለ ፊት መጨማደድ እንድንሆን የጌታ ቃል ይናገራል 🙏
Betekekekl Dr.Lema
ኦቦ ለማ ጀግናየ
You are right 😢🇬🇧🇲🇱😖
ትክክክል😢😢😢😢😢
ሰርተህ፡መሆን፡አለበት፡ሌላው፡በሰራው፡አይደለም፡ሽውዳው፡ይበቃል፡ብዙዎች፡ኢትዮጵያ፡ኢትዮጵያ፡ይሏታል፡ግን፡ሁሉም፡በብሔር፡የተወሽቀ፡ነው።
በትክክል !
Lemaa yane atefah
ሰዎች በሚያወሩት ወሬ ሳይሆን በሚሰሩት ስራ ነው መፈረጅ ያለብን።ቀድመን አናመስግን።ያወሩት እስኪተገብሩ ጊዜ እንስጥ ።የሰሩትን ስራ ገምግመን እንፈርጃቸው። የኛ ችግር ይህ ነው ።የሚስብ ወሬ ካወራበት ደቂቃ ጀምሮ ማጨብጨብ ማመሰገና ይህች እገር መምራት ያለበት እሱ ብቻ ነው እንላለን። የሆነ ስህተት በተግባር ስናይ ሸወደን እንላለን ።ከዚህ አይነት አዙሪት መውጣት አለብን።😢
Lemma megeresa eweneteja gegena sew neber egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💛💚❤️
ጀግና ነህ
Wow! Lema the one only true Ethiopian for Ethiopia!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ ይገርመል ወለሂ ሰዉን መጨረሸዉ ሰይተይ መፍረድ ወገ የስከፍለል የሰዉ ሆዱ የወፍ ወንዱ አይተወቅም ይለል የገሬ ሰዉ
እውነተኛ ክርስቲያን ለማ መገርሳ አሁንም ቢሆን አረፈደም ወደ ባታው ይመለስና ኢትዮጵያ ይምራት
,ለማ ከዚ የቡዳ አይን ካለው ከአብይ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ለማዬ እንወድካለን
ነግረህልኝ ነበር !ያኔ አልሰማሁህም ፣ዛሬ ደጋግሜ ልስማህ።
ለማ አይኑን ጨፍኖ ቢመራኝ ሰለማይሳሳት መሪዬ እንደዲሆን እሰማማለሁ
ለማ ጨፌኦሮሚያ ላይ ግን የአዲስ አበባን የባለቤትነትጉዳይ አየሰራንበት ነዉ ብለል እረሱም ያታልላል
ብሏል
ከዚህ ሰውየ በላይ ይሄኛው ጭራቅም ይናገር ነበር ግን ምላስ ሌላ ተግባር ሌላ
ማናችሁንም መስማት አስፈላጊ አደለም
ለማ፣አዲስ አበባ ከሀረ ር አምጥተህ ያሰፈርካቸው ሰዎች በችግር ላይ ናቸው።
የነበሩበት ቦታ የጓሮ አትክልት ይተክሉ ነበር። ላሞች ይኖራቸው ነበር።
ተመልሰው ሰፋ ያለቦታ ተሰጥቷቸው የሚኖሩበት ቦታ ቢኖር ጥሩ ነው።