Ethiopia - ‹‹ከፋኖ ጋር እዋጋለሁ›› ሱዳን ዓለም የረሳው ዘግናኘ ጦርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 3 วันที่ผ่านมา +2

    Fano is Hero

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 3 วันที่ผ่านมา +3

    ከፋኖጋር እዋጋለሁ አለች ሱዳን መቸሱዳናት ሀገሬን ውጉልኝ የሚለው አብይ እንጂ ሀገሩን የሚበታትንወያኔ እና ተቀባዩ ብልፅግናነው ።
    ይሞክራት ድል ለፋኖ አማራ ።

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 3 วันที่ผ่านมา

      @@AbebuaynalemTeshale አብይ እኮ ነው ድንበር ላይ ያለውን ለም እርሻ ለሱዳን የሰጠው የጊዜ ጉዳይ ነው ይመለሳል ስለዚህ ሱዳን አማራ በዚህ ነገር አቋሙን ስለምታውቅ አብይን ትደግፋለች

  • @TigiMatiwos
    @TigiMatiwos 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሌም በግርግር መሬት መውረር ለምደዋላ ሁሌም ይሄ ጉዳይ በሰማው ቁጥር ያንገበግበኛል

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም የምስራቅ አፍሪካ የጦርነት እርግማን አለባት። የድሆች አምላክ ፈጣሪ ሆይ ለደሐው ድረስለት!!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 3 วันที่ผ่านมา

      አናትህ ይፍረስ

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 3 วันที่ผ่านมา

      @@MehamediSiragi-nz9tr ዝም በል ወራዳ ኩበት ለቃሚ

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሁሉም 😢😢😢😢

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 4 วันที่ผ่านมา +3

    የፈታ ቤተሠቦች አዲስ ጀማር ነኝ አበረታቱኝ እመልሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yerasuwa --------- eyrere -------- yegorebet ------------ tamaselalech

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 4 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮም ሱዳን ጦርነት ሲኖር ነው እዋጋለው የሚሉት ስስ ብልት ያያሉ

  • @KinduMuhabaw-d9h
    @KinduMuhabaw-d9h 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፀረ -አማራ ሚዲያ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 วันที่ผ่านมา

    የምስራቅ አፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ዋና ችግሩ ሃይማኖት ነው
    ***
    ህዝቡ ሃይማኖተኝነቱን ካልተወ እና ዘመናዊ አስተሳሰብን ካልጀመረ
    ጦርነት እና ድህነት ለዘላለም አይፋታቸውም
    - በተለይ ጦርነት ምክንያቱም የሚከተሉት ሃይማኖት መቻቻልን ሰላምን እያበረታታም

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 3 วันที่ผ่านมา

    ትምጣና ትሞክር ካርቱንንም አጥቅልል አድርን አንድ ሀገር እንገዛለን አፍሪካ 53 አህጉር ብቻ ይኖራታል ነይ ሱዳን ነይ

  • @MekeBete
    @MekeBete 4 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱም ሂሜቲ እና ቡርሃን እውቀት የላቸውም አፍሪካ እንደዚ ነች።

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 3 วันที่ผ่านมา +1

    The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @temesgenmenberu
    @temesgenmenberu 3 วันที่ผ่านมา

    በሁለት ሰዓት ልዩነት ሁለት ጊዜ ስለ ሱዳን ፋኖን መውጋት መዘብዘብ ለምን አስፈለገህ?!
    በጀርባው ያዘልከው የብልግና አጀንዳና የፍኖን ማስጠቆር ተግባር ባትደጋግመው ይሻላል

  • @selamchane9460
    @selamchane9460 3 วันที่ผ่านมา

    lemin fano tebale??? wow Ethiopiann misteadeir fano mehonu teregagtual nice yihi betam dess emil zena nw bewnetu abiyn sudan Ethiopian teteyike adirga alikoterechiwm betam dess yilal.

  • @Sew-s9h
    @Sew-s9h 3 วันที่ผ่านมา

    የመንግስት ማስፈራሪያ

  • @MekeBete
    @MekeBete 4 วันที่ผ่านมา +2

    የዘርና የብሄር ግጭት የሌለባት ግንባር ቀደም የሆነችው ዓለም ላይ ኤርትራ ብቻ ናት ።ማንም ተነስቶ ብሄሬ ክልሌ አይሰራም

    • @faysal5523
      @faysal5523 3 วันที่ผ่านมา +1

      ማን ኣለና ነው ማን ሚነሳው ባዶ ሃገርኮ ነው😂

    • @be-liever
      @be-liever 3 วันที่ผ่านมา

      ነገር ግን ኤርትራ ከአለም በኢኮንሚም ሆነ በእድገት በሰላምም ዜሮ ናት። ኤርትራ ለህዝቦቿ የምድር ሲኦልናት።

    • @gashuamare3316
      @gashuamare3316 3 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ ራሱዋ ከ ክልል የነሰች ጠቅላላው ህዝቡ ከአንድ ከተማ ህዝብ በታች የግዜ ጉዳይ እንጂ እትዮጵያ ትጠቀልላታለች።

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ አለቅላቂ የሱዳን ጦርነት አለምአልዘነጋውም የአብይ ጭፍጨፋ ነው አለም ያላወቀው

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 3 วันที่ผ่านมา

    አፈር ብላ

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 3 วันที่ผ่านมา

    የአብይ ሴራ ነው