Ethiopia - ፑቲን እና አረብ ኤምሬቶች “አለምን በእንብርክክ ለማስኬድ”
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ธ.ค. 2023
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ፑቲን አላህይጠብቀው ጀግና ነው
ፑቲን የአለማችን ጀግና
ኢምሬት ሁለተኛ ሀገሬ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤ፈታዎች አክባሪያችሁ ነኝ የዘወትር አድማጫችሁ ከመዳም ኩሽና🎉🎉🎉
ሁሉም የሙስሊም ሀገር ሀገሬ ነው ግን ከሁሉም ስዑዲ አሏህ በዓለም ላይ የበላይ ያድርጋት 💚🇸🇦💚
ከሊ ወሊ እኔም እዘናኝ ግን በፍልስጤም እልቅት ዝምታቻው ስያስጠለ ስጠይቃቻው የሚሰጡሽ መልስ እስልምናቻው የጠራጥረል አለሀምዱሊለህ የሀበሸ ሙስሊም የደራጋኝ የአሜሪካ የእስራኤል ደጋፊናት
@@user-jp2st1le1i አስተውይ በፍልስጤም ዙሪያ ዝም አላሉም ለመፍረድ አትችክይ ሀማስ የተጣመረው ከኢስላም ጠላት ከሺዓ ነው ሰጀመር ከአንቺም ይሆን ከእኔ የሚጠበቀው ዱዓ ነው ከንቱ ጩኸት ጥቅም የለውም!!
ጦርነት ማንም ዘሎ የሚገባበት አይደለም ሀማስ ያደረገው ጦርነት እንጂ እስላማዊ ጅሃድ በፉፁም አይደለም በመጀመሪያ ድናችን እንማር!!
አፍሪካ አጆቸዋ ከፈጣሪ በታች አነቡቲን ይዛ ወደበልግና ጉዞ ቅርብነው ዘመኑ ያፍሪካ ብሩኸነው
ሀይ ወንድማችን ደስ ይላል አቀራረብህ አላህ ለፍሊጢሞች ይድረስላቸው ዛረረ በህልሜ ሁለት የተለያዩ ሰውች በአንድላይ መተው አንዱ ለፊሊጢሞች አንዱ ለወራሪዋቹ ወግነው ሲዋጉ በሰተመጨረሻ ለጋዛወቹ የወገነው አሸነፈ የምሬ ነው በቀጥታ ነው ህልሜን የማየው ኢንሸአላህ ነስሩን ያቅርበው አሚን
ህልም መከተል አይጠበቅብሽም የፍልስጤን እና የእስራኤል ጦርነት ቀድሞ ተነግሮናል በቁረአን እና በሀድስ እስራኤል 2 ጊዜ ታሸንፋለች ትልቁንም ኩራት ትኮራለች ሀያልነቷንም ባረጋገጠች ጊዜ ከባዱን ውድመት ታወድማለች መስጂዶችንም ታፈራርሳለች በመጨረሻም እስራኤል እምትባል ሀገር ትጠፋለች የአለም ሙስሊም ሁሉ ይጠራሩባታል የአለም ሙስሊም ተሰብስበው እስራኤልን ያጠፏታል ያኔ የአላህ ቃል ተፈፃሚ ሲሆን ድንጋዩም ዛፉም ይናገርባቸዋል ያአብደላ ና እዚህ ተደብቋል አይሁድ ግደለው ይላል ዛፉም ድጋውም አንድ ዛፍ ብቻ ሲቀር እሄ መቸ እንደሚሆን ግን አላህ ብቻ ነው እሚያቀው በልጆቻችን ወይም በልጂ ልጆቻችን ዘመን ሊሆን ይችላል
@@AaaAaa-rq9vuትክክል
@@AaaAaa-rq9vuthe time is now inshalah
የፑቲን ጉዞ ፍትህ ለማንገስ ነው
አሜሪካ እስራኤል እግሊዝ አላህ ያዋርዳቸው ነብሰ በሎች ወራዶች ናቸውና
አዝጋገብ ድምፅ የተሟላ ነው 100%❤❤❤
Mee too ❤❤❤
አይ አገላለፅ ማሻአሏህ አንኮን ሀበሻ ሆንክ👍
ፈታ እናመሰግናለን በርታልን እናሜሪካ ነብሰ በላወችን በብርክክ ማስከድም አለባቸው ኢንሽ አላህ ሰውን አላህ ሲፈጥረው እናሜሪካ እስራኤል ነብስን ለማጥፋት ሲስገበገቡ አላህ ያዋርዳቸው
ከትንታኔ የገዘፈ ከሀገራዊ እስከ አለምአቀፍ ጉዳዮች ጀርባ ያለ ምርጥ እይታ Feta Daily
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
ውውውውውውውይይይይይይ ኧረ አንተ ልጅ ምን ላድርግህ❤❤❤❤❤ ምን ዓይነት ተሠጥኦ ነው በፈጣሪ አቦ ይመችህ❤❤❤❤
ማሻ አላህ
የኢትዮጵያ ዜበር ዜናዎችን በአሁን ጊዜ የምሆነው መረጃዎች ይለቁና ግን በአሁን ጊዜ በቀይ ባህር የነዙ ሁነታዎች ይልቀቁ
ባለ ቀረርቶው እንኳን ደህና መጣህ
ምርጥ አገላለፅ።
ምርጥ ትንታኔ እየጣፈጠ የሚያልቅ እናመሰግናለን
🇵🇸🦁🇵🇸🦁🇮🇷🦁🇮🇷🦁🇮🇷💪💪💪
❤❤❤❤❤❤
ماشاءالله تبارك الرحمن 🇦🇪🇦🇪🇦🇪✊
❤❤❤❤
❤❤
ይሄን ሳላመሰግን አላልፍም ስለአቅርቦታችሁ እጅግ እናመሰግናለን
Waaw ገራሚ የቃላት አጠቃቀም 😮
አህሌን ፈታዎች
ምርጥ አገላለፅ ከግመል ሻኛ ለምርግኔ
كلوا واشربوا ولا تسرفوا ان الله لا يحب المسرفين
አላህም አክ እንዲህ ብሏል
አረብ ሀገራቶች አንዲነት የላቼውም ሀቅነው
desmil zegaba asaterkew inji❤
ምሪጥ ትነታኔ
A.w.r
ምርጥ እይታ ነው ተመችቶኝ የሰማሁት ዜና ነው፡፡
የሚገርም ትንተና ነው የአለምን አሰላለፍ ለማናውቅ ጥሩ ግንዛቤ ነዉ በርታ ጋዜጠኛው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፑቲን ቆፍጣና መሪ❤
ታዳጊ አገሮች መች እራሳቸውን እንደሚችሉ እስካልታወቀ ድረስ ዓለም በጦር ኃይልም ሆነ በኢኮኖሚ ሁለት ሚዛናዊ ኃይል (balance of power) የግድ አስፈላጊ ሳይሆን ይቀራል ብላችሁ።
ትለያላችሁ feta Daily
ፈታ ዴይሊ ይህ ሚዲያ ከሀገር አልፎ በአፍሪካ ሁሉ ግዙፍ ሆኖ የሚመጣ ይመስለኛል
❤😂
👌💗💋🌜
ያረብአላህፈረጃህንለፍልስጤም❤❤ለኢቶቢያሰላምአስፍንልን❤❤❤❤
Wow ትችላለህ
ሀሀሀ
Alem lay kalu tkit mriwoch andu putin
Ambesa putin
ይናትድስቴት አርባዋ 😂😂😂😂ሳይወጣ😅😅😅
Iran 🇮🇷 telata Israel nat gin America leyihuda abatu silehonech new.
ኤሬ ፈታ በፈጠረህ እንዴው ለኛ እስክ UAE ላለን ድምጽ ሁንልን እንባስ በጣም እየጮቀነን ነው የቡዙ ሴው ቪዛ ተበላሽቶ ከስራ እተባረሩ ስፊር ቁጥር የለሉት ናቸው ቡዙ ሴው እተከራተቱ ነው ፓስፖርት በአስቾካይ እናመጣለን እያለ ከ1ሺ በላይ እየተቀበሉ ምንም አይነት መልስ አይሰጡም ቀጠሮ ብቻ ነው እና እባክህ በባድራው አምላክ ይጃሀለው ድምጽ ሁንልን ፈታታታታታታታታታታታታታታታታታ
ለጥያቀየ መልስ እንደምሰጥ ተስፋ አረጋለው
በእስልምና ታሪክ መሪወቹ በቅንጦትና በዘመነ ነገር ከኖሩ በማላያኒ እስራፍ (ማባከን) ከበዛ ለኡማው ውደቀት ለትውልድ መላሸቅ ሰበብ እንደሚሆኑ በታሪካችን ተምረናል ግን ማን ይሰማል ስልጣንን ሀብት ያሳበጠው ልብ ውሉን ነገር እረስቶ ለራሱን ምችት ብቻ መቸብቸብ ያ ባይሆን ፍልስጤምን ማን ደፍሮ ይነካት ነበር
የበረማ የይጉር ሙስሊሞች ስቃይ አደለም መፈፅ አይታሰብም ነበር
لا حول ولا قوه الا بالله حسبنا الله ونعم الوكيل
በሀማስ ታፍነው የተለቀቁ ሰዎች ምናሉእዴት ነበሩ ሀማሶች ሰው ወይስ ሴጣን መልሡ ካንተ እጠቡቃለሁ
No sound
ስልክሽን ቼክ አድርጊ
❤
So funny!!
ዝሆንና ሚዳቆ😅😅
አሜሪካ ሳትሞት አርባዋ ሳይወጣ
ሩም ማለት ሩስያነው እንዴ
ሁለየ አንተ ብቻ አቅርብልኝ 🎉🎉😂😂
Viva Russia ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ባይደን እንቁልልጭ😂😂😂😂ዋለኞች ፊት ፊተኞች ዋላ ይሆናሉ ይላል የማይሻረ ቃሉ ባይደን ውሃ በላው
አሜሪራካ ከአረቦች ቢሊዮን ዶላር እያፈሰች የአረብ አገሮችን ታፈርሳለች ታበጣብጣለች ለእስራኤል ቢሊዮን ዶላር እየሰጠች አረቦች ታስጩፈጭፋለች አውሮፓም በአሜሪካ ሴራ ለዩክሬን ብሎ ራሽያን ለማጥፋት የተቻላቸውን ሁሉ አረጉ አውሮፓም ራሽያን አጣች በጋዛ ጭፍጨፋ አሜሪካም አረቦቹን ታጣለች ከኢራንም እያባሉ እርስ በርስ እያጨፋጨፉ መጓዝ ተነቅቶበታል ራሽያ ቻይናና ኢራን አረቦቹን ይዘው አውሮፓና አሜሪካንን ጉድ መድረጋቸው አይቀርም
አላህ ነው የሰጣቸው የምን መቀባጠር ነው
ዘገባ ባንተ ብቻ በቃ
ኢትዬጵያ የአሜሪካን ቂጥ መላስ ካላቆምሽ አለም እየተቀየረች ነው እንደ ማስቲካ አንድ ቦታ አትጣበቂ እንደ ኤርትራ አራዳ ሁኚ
❤❤❤❤❤❤❤