ለትነግርክ ነበር ለምን አልሰማካትም😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @TigstRoby
    @TigstRoby  วันที่ผ่านมา +14

    ኡፍ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያሰማን ነገ እሄዳለው ቤታቸው አይኔን በጨው አጥቤ አጣራለው

    • @AsterEndale-m3z
      @AsterEndale-m3z วันที่ผ่านมา

      Adisaba kalesh be akale anagirachew ehtye

    • @zeinebbintislaam4390
      @zeinebbintislaam4390 วันที่ผ่านมา +1

      @@TigstRoby የኔ ዉድ በፈጠረሽ አጣሪና ቶሎ ንገሪን የሀይሚን ቁጥር ላገኝ አልቻልኩም
      ከነሱ ስንት ነገር ስንጠብቅ ተለያዩብን
      አሞኛል ልቤን በዛላይ ስደት ላይ ነው ያለሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ElsaWubit
      @ElsaWubit วันที่ผ่านมา +2

      እኛ እኮ የምር ጨነቀኝ ስንት ቀን እንቅልፍ አጣን

    • @TigstRoby
      @TigstRoby  วันที่ผ่านมา

      ​@@zeinebbintislaam4390ተረጋጊ ማሬ ማርያምን አይለያዩም እሺ ወዴ ምንም አይፈጠርም

    • @Kemila-i4x
      @Kemila-i4x วันที่ผ่านมา

      አወንየኔማርህጅባአላህእኛምበሰዉሀገረሁነንመላዉጠፍብን

  • @Kasye123Kas
    @Kasye123Kas 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ልክ ነሽ akerabiwa 100%ሁሉም ewnet ነው

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እዉነትሽነዉ ሀይሚ ፍፄን አደለም ያፈቀረችዉ ብሩክንነዉ ግን ፈርታለች የመጨረሻዉ ቢሠማት ጥሩነበር ቅመሟ ተሠቃየይ የኔ እናት

  • @hyab2121
    @hyab2121 วันที่ผ่านมา +6

    በናትሽ ካወራሽው አስረጂው እባክሽ ሀይሚ እሱን ነው እምታፈቅረው

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 วันที่ผ่านมา +4

    እውነትሽን ነው እህቴ ልባችንን ነው የሠበሩት ብሩክ ችግሩ እንደሚያፈቅራት ቢነግራት ሐይሚ የፈለገችው አፈቅርሻለሁ እንዲላት ነው እና ግን ሁለቱም ይፈቃቀራሉ ብሩከ ለምን እንደሁ ፍቅሩን የማይገልፀው አልገባኝም ሐይሚስ ሴት ሆና ነው ዛሬ ሐይሚ ብሩኬን መጨረሻ ላይ አዳምጠኝ ስትለው ጥሎ መሔዱ ትክክል አይደለም ቢያዳምጣት መልካም ነበር

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani วันที่ผ่านมา +6

    ብሩክ ምንም ጥፋት የለበትም በግድ ነው ፍቅርህን ግለፅ ምትሉት መግለፅባለበት ሳት ኢግልፃል እስዋ ማን የማይሆን ድራማ ጀምሪ አላት

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ วันที่ผ่านมา +2

      ብሩክ ለመውቀስ ይቀላቸዋል ከካሜራ ጀርባ ጨርሰው ብዙ አውርተን የለ በፍቅር ዙሪያ አላማሽን እረሳሽ ቃልሽን አጠፍሽ አላት በቃ ለእናቱ ያስፈልጋታል ተውት ሀይሚ ተጨማለቀች ከሷ ስብእና አይሄድም ክብሯንም ዝቅ አደረገች

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani วันที่ผ่านมา

      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ትክክል አድም ኦዴስ ነው ያጨማለቃት እያጠፋች ጀግና ኢልዋታ ምንዋነውጀ ግና ድራማ መስራት በሂወት መቀለድ አሁን ሁይሁይ ያሉዋት ሁሉ ነገስታለቅስ ምንም አይጠቅሙዋትም

    • @hyab2121
      @hyab2121 วันที่ผ่านมา

      ምንድነው ምትጨማለቀው በቃ ሴት ናት ቀጥታ ማስረዳት አልቻለችም ስለዚህ በቃ ፕራንክ አድርጋ ማሳየት ነበረባት ግን እንዳሰበችው አልሆነም ስለዚህ ጥፋት የለባትም እሱ ካላፈቀራት ለምን አይነግራትም​@@AyshaNamani

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @hyab2121 እዴት ነው ምትረዱት ቃልሽን አጥፍሽወይ አላት ከሊላ ስው ፍቅር ያዘኝ ስትል እረተው ለእውነት ፍረዱ ያፈቀርሹ እኔ ነው ወይ ሲላት አደለም ለምን አለቹ

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@AyshaNamani ምድር አሽቃባጭ በያቸው ለሀቅ የሚቆም የለም ሲጀመር ዘ መተዛዘብ ጭራሽ ብሩክን ሊወቅሱ ጉድ እኮ ነው

  • @Mesi1221-e3e
    @Mesi1221-e3e วันที่ผ่านมา +4

    ብሩኬ ብታጅራ ከሄደ ነገሩ የባሰ ነው ሚሄደው በናትሽ አቻ ሚታገኚ ሰው ካለ እዳሄድ ማስደረግ ከቻልሽ ሄደ መለት የመጨረሻ ነው መኜድ የለበትም በፈጠረሽ የወነነገር ማድረግ ከቻልሽ

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ሀይሚዬዬዬ❤❤የኔ ቆንጆ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አራ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ልባችን ልባችን ተሰብሯን

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል

  • @Zainab-ey6ft
    @Zainab-ey6ft วันที่ผ่านมา +5

    ልጅኮ በጣም ነዉ የከሣችዉ😢😢😢😢

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
    @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ วันที่ผ่านมา +2

    ሌላ አፈቀርኩ እያለች ለምን ብሎ ነው የሚለማመጣት ያ ሁሉ ጊዜ ውሸት ነበር ወይ አላት እኮ የእናቱ ልጅ ጀግና ብሩክ እደዚህ እንኳ ብላው አላስከፋትም ሌላ ቢሆን በጥፊ ያላጋት ነበር ወንድ ልጅ ቆረጠ እውነት ከሆነ በጣም ተጨማለቀች በሚድያ ለወንድ ልጅ ፍቅሬን ግለፁልኝ ኧረ ሀይሚ ሞት ነው ለድራማም ቢሆን ከሀይሚ ስብእና ጋ አይሄድም ብሩክ ትእግስቱን ያለ ማድነቅ አይቻልም አቤት ለሰው ልጅ ያለው ክብር እሙሽዬ ልጅ አሳድገሻል በመልካም ስነ ምግባር አንፀሽ ጀግና እናት ነሽ ሀይሚን ስናውቃት በስረአቷ በቁጥብነቷ በአስተዋይነቷ ነዉ እጅ ጭራሽ ለብሩክ ይህ ነው ክፍያው ድፍረቷ አናግርልኝ ማለቷ በየዋህነት ብዙ ተጎድቻለሁ ብሏት ዛሬ እሷ ትውጋው ሸም ነው ፕራንክ ቢሆንም ውስጣቸውን የሚያሻክር ነው ይህ ቪድወ ተቀማጭ ነው ምንም ትምህርት የሌለው ከብሩክ ልብ መሰበር አልፎ ኦደዬንስ ማስጨነቅ ማርም ሲበዛ ያቅለሸልሻል ነገ ዋጋ እዳያስከፍላት

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v วันที่ผ่านมา +4

    ትክክክክክክል ነሸ😢😢😢😢😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብሩኬ ትልቁ ጥፋት ፍቅሩን መግለፅ አለበት በእርግጥ ህይወቴ ነሽ ብላል ሀይሚ ብቸኝነቱን አልቻለችም ፕራንክ ነው ግን እየፈተነችው ነው❤❤❤❤❤

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu วันที่ผ่านมา +2

    Inde zare inbahe feso ayakim😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አሁንም ይች ልጅ አሁንመም የሚረዳኝ የለም ብላ እንደባለፈው እንዳትጠፋ ቢጠነቀቁ ጥሩ ነው ፕራንክ ቢሆንም ብሩኬን ለማወቅ እና ሰውንም ለማስተማር የሰራችችው ነበር የዛሬው የብሩክ ውሳኔ አስደንግጧታል የቅርብ ሰዎች ያረጋጉዋት

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሳዘንቺን 😭😭😭😭😢🥹💔

  • @nebyathagos3456
    @nebyathagos3456 วันที่ผ่านมา +2

    በናትሽ እሱ ሐላፍነት አይፈልግም እስዋ እነትዋ ነሽ ለምን ሁሉ ግዚ በድያ ላይ እየመጣጭ እደፈለገ ስያቅፋት ቤተብ አላት ይሰማታል ደግሞ ሲት የሆነን ከስዋ ሞሆን አለብን እሉ ሰው እያት እኮ ናት ይምትታቆፍ መጨረሻ ከስዋ ካልሆነስ

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 วันที่ผ่านมา +2

    ሂደቱ ፐራንክነው ግን ሐይሚ ብቻ በትወናው እሰዋ እንደ ጥፋተኛ አድርገው ቀርፀው ተከታዩ የሐይሚ ጠላት እንድትጠላ አደረጉ

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 วันที่ผ่านมา +2

    አረ እህቴ እባክሽ እንደምንም ብለሽ በሰፈር ሂደሽ እሚሆን ነገር አርጊስልክ ካለሽ ደወይ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምይሸነዉ😢😢ሲመጣፖራክነዉበትልጥነበር🙄🤔እኮታገሰእድዋ😢እኛ ከዚ ያላይተጎድ😢

  • @zeinebbintislaam4390
    @zeinebbintislaam4390 วันที่ผ่านมา +7

    ሀይሚዬ እንደዛሬ አስለቅሳኝ አታቅም
    ሀይሚዬ ይሄን ያደረገቹ ብሩክ አልረዳ ሲላት ነውኮ
    ብሩክ ዛሬ በጣም አጠፋ አምስት ደቂቃ አዳምጠኝ ስትለው ለምን ትቷት ይሄዳል
    ወላሂ ሀይሚዬ ልቧ እንደተጎዳ ፊቷ ላይ ይነበባል ግን ብሩክ ምንም ሊረዳት አልቻለም ሀይሚ ይሄን ማድረጓ አይፈረድባትም ካቅሟ በላይ ስለሆነባት ነው በጣም እየከሳች ነው ልቧ በጣም ተጎዳ እኮ
    አምስት ደቂቃ አዳምጠኝ ስትለው ትቷት ሄደ ሀይሚዬ የሆነ ነገር ብቶን ብሩክ ይፀፅተዋል በሰማዋት ብሎ
    ራሴን ልቤን አሞኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TigstRoby
      @TigstRoby  วันที่ผ่านมา

      @@zeinebbintislaam4390 አልሰማም ማለቱ አስለቀሰኝ😭😭

  • @dei2024
    @dei2024 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ በናትሽ ነገ አዲስ ነገር አምጭልኝ ግን እኳ ላያፈቅራት ይችላል አላቅም ብቻ 😢😢😢

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين วันที่ผ่านมา +3

    H&B😢😢😢😢

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 วันที่ผ่านมา +1

    Ye biruke guwadengoche endale fiqirenga endalachewuko ayifeligum sigiman eyalu leza new biruken ayimekirum fiqirihin gilex belewu leza new

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትምርታን አድትማር ብሎ ነው ኣይገባችውም ከትምርታ ኣጉል አዳትሆን ነው ፍቅር ካስጀምራት ትምርታን ኣጉል ትሆናለች ብሎ ነው ብርኪ ጀግና ነው ስለሚወዳት ስለሚያፈቅርት ስለሚሳስላት ነው ጥሩ ደረጃ አድትደርስ ነው ማይነግራት ይድርሳል ብሎ ኣይገባችውም ሃይም ጥፋተኛ ነች ምድነው ምታውሩት ትምርት ይብልጣል ብሎ ነው

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤተሰብ አቃጠሉን በእነሱ ነደድን በጣም ከስታለች ብሩኬ ይመስለኛል ሌላ ነገር ምትናገረው መስሎታል ሃይሚ ሁሉን ነገር አፈጠነችው በሩኬ ታግሷታል በቀደም ከእኔ ነው ፍቅር የያዘሽ ሲላት ከክላስ ሜተ ነው ነው ብላው ሞራሉን የሰበረችው አሁንም ሃይሚ ቶሎ ብላ ፕራንክ ነው ብትል ጥሩ ነው። እኔ ምፈራው ብሩኬ ለሃይሚ ያከው አመነታ እንዳይቀንስ ፕራንክ ሲበዛ ያስጠላል

  • @EthioEthio-wf8sq
    @EthioEthio-wf8sq วันที่ผ่านมา +2

    በብሩክ አትፍረዱ ትናትና ጥላው ነው የሄደችው እንደውም ትግስተኛ ነው አው ፍቅር አለ ግን በውስጥ ቃል የገቡት ነገር አለ

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አውነት እኔም የምለው እንደራስ ማሰብነው ሀይሚ ትወደዋለች ታፈቅረዋለች ይሂም ለመገመት ነው እንጂ ብሩክን ነው የምትወደው ብራ እጎዳለውስል ምን የምትለው እንዲነግራት ነው እሱ ለምን አፈቅርሽለውአይልም

  • @JaberJaber-e5v
    @JaberJaber-e5v วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሐይሚ ፍቅሯን ለመግለፅ ያልሔደችበት ርቀት የለም እሱ ያፍቅራት አያፍቅራት ግራ ተጋብታለች ቡራ መግለፅ አልቻለም እሷ ደግሞ ፍቅሩን ተሸክማ መኖር አቅቷት ነዉ ሐይሚ ከቡራ ዉጭ አፍቅራ አይደለም እኔኮ አፈቅርሻለሁ ቢላት ልቧ ያርፋል ፈርታ ነዉ ከሱ ይምጣ ብላ ታስታዉሺ ከሆነ መዳኔ ቲዮብ ላይ እወድሃለሁ ማለት በፊቱ ፈርታ እያየሁ አላወራዉም ያለች ናት እዉነተኛ ፍቅር በመሐላቸዉ ስላለ ተፋፍረዉ ነዉ

    • @zeinebbintislaam4390
      @zeinebbintislaam4390 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@astergeberemichael7237 ልክ ነሽ ውዴ ሀይሚዬ ሴት ስለሆነች ለመናገር በጣም ፈርታ ነው ምንም አልረዳት ሲል ነው ይሄን ያደረገቹ ሀይሚዬ ኮ የበፊት ሀይሚ አይደለችም ማለትም ሀይሚዬን ከበፊት ከወንድሞቻ ጋር መስራት ከጀመረች ጀምሮ ነው ምከታተላት የዛኔ እንዲ አልነበረችም አሁን በጣም ከሳች ልቧ በጣም ተጎዳ ፊታ ላይ ይነበባል አንጀቴን ነው ምትበላኝ ወላሂ ሚዲያ ላይ ወታ አታወራም እንጂ በጣም ብዙ ስቃይ ያሳለፈች ናት ልዩ ሴት ናት ጠንካራ ብልህ
      በቃ አሞኛል ከፍቶኛል 😭😭😭

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሩኬ አፍቅርሻለሁ የሚለውን ቃለት ለምን አያወጣውም ብሎት አያቅም ምን ታድርግ እሷ ወዳ አይደለም

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beruka Men Alebet Afekershalew Betel 🙏

  • @HiwotAdmu
    @HiwotAdmu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ታፍቅርዋለች😢😢😢

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩክም አትፍረዱበት በጣም ታገሰ

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 วันที่ผ่านมา +2

    ቡርክ ቢሆንመላሱ እያጣፈጠ በጥቅም ከሴቶች ተሰፋ እየሰጠ ተጠምደዋል

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 วันที่ผ่านมา

      ተይ ማናቀዉ ነገር ያስጠይቀናል

    • @hazyldada1918
      @hazyldada1918 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጭራሽ የማይሆን ነገር አታውሩ እነሱ አይለያዩም ነገ የሚሆነውን አናውቅም ክፉ አትናገሩ

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛፉየ ውሀ እየጠጣሸ ሰው ለራሱ መውደቂያ አጥታል

  • @AyalKefle
    @AyalKefle 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነትሽን ነዉ በዉስጧ ይዛ ተጐድታለች ብሩኬ መረዳት አለበት

  • @Mekdii-Tube
    @Mekdii-Tube วันที่ผ่านมา +1

    Ine Libade new 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @tigestbetela69
    @tigestbetela69 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ፡ የሚያሰወጠላ ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ሃሚ ፡ መቆየት ፡ የለባትም ፡ ነበር ፡ እዴ ፡ ቡርኬም ፡ ምኖነክ ፡ ነው ፡ የቸኮለው ፡ እኔ ፡ ግን ፡ እደሚመስለኝ ፡ ሃሚ ፡ በመጨረሻ ፡ አፈቅርካለው ፡ ልትለው ፡ ነው ፡ የለመነችው

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት የሀይሚ ፕራንክ አያልቅም አውቃ ነው የሚሆነው ሰብ ላይክ መልሽ ደመርኩሽ እህቴ❤❤

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sejemer negerun yametatew esa nat ehetalem esu men yaderg end kalemeleles yaderegu geze eko hiote nat belal keze belay men yaderg sejemer bewnet prank kehone behiot eyekeledet new end men gud new

  • @nam2901
    @nam2901 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @kidsetymaryamlije1031
    @kidsetymaryamlije1031 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክክክክልሸ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃይም የራሳ ምክንያት አላት እግዚአብሔር ምስክሬ ኖ ሴት ሆናቺሁ ስት ፊራድ ባጌታ ሃይም ታጎታለች 🥹 ላምን ዝቅ ያዳርጋታል ሁሌ

  • @DiboolaGopsan
    @DiboolaGopsan 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tekkkkkl,nenshi

  • @rishanaweke2559
    @rishanaweke2559 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሽ ከቻልሽ እንደምንም ብለሽ ሞክሪ ታምን እባክህ ብሩኬ እባክህህህህህህህ

  • @TtTt-jp4
    @TtTt-jp4 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaleYslaselij
    @SaleYslaselij วันที่ผ่านมา

    Betam gn prank new ymr

  • @Zaynab-hh7ns
    @Zaynab-hh7ns วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bayse-uc6ze
    @Bayse-uc6ze 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tikiklinash wide😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @KiyaKiya-k3l
    @KiyaKiya-k3l วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Najeebh-t5s
    @Najeebh-t5s วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bet9232
    @Bet9232 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢yes😢😢😢

  • @ghig6744
    @ghig6744 วันที่ผ่านมา +1

    እፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ፍቅርህን አቅርብላት ብየዋለሁ እደማፍቅራት ይግለፅላት ቀለበትም ያልብሳት

  • @GoogleAcaont-vj6rg
    @GoogleAcaont-vj6rg วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @MazaratLombasoMazarat
    @MazaratLombasoMazarat 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @TigistBirhanu-x9u
    @TigistBirhanu-x9u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Biruke..asimasayi..new..enanita..alawokachum..biyafakirat..lalela..saw..asalifo..ayisatatim..nebersoo..lasuwa .bota..yelawum..lasira..new..emifaligat😢😢

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 วันที่ผ่านมา +1

    😮😮😮😮😮😢😢😂😂

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ተጨማለቀች

  • @gotewmShaabel
    @gotewmShaabel 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭💔😭

  • @GuDt-x9h
    @GuDt-x9h 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰማሽው እማለሽ ሹክበይኝ🥺🥺🥺

  • @ZinashBashe
    @ZinashBashe วันที่ผ่านมา

    Iwunat naw iswa isu indile faliga naw silke kuture kale dawyi Ina tayikiw chakognale iskahuni chiluwali ayidele anede gabituwali yiglatselate isu iwodishalaw sile iswa ba fikire aletaradachim Ina banateishe tayikw biruken💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ebaki biruke taradate ande jamrhale

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሰማት እማ ድራመው አለቀ ማለት እኮ ነው

  • @ahmadabdullah4825
    @ahmadabdullah4825 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 ine Libade new😢😢😢😢😢

  • @AbrashRealme
    @AbrashRealme วันที่ผ่านมา

    😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @Tesfatt-l4l
    @Tesfatt-l4l 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @user-qu3js
    @user-qu3js 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😳😳😳😳

  • @LieltiyGirmay
    @LieltiyGirmay วันที่ผ่านมา

    Uwunets newu ehite

  • @zahrmuhmdezahr2350
    @zahrmuhmdezahr2350 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Zeynab4576
    @Zeynab4576 วันที่ผ่านมา

    Yesonew xifatu

  • @amaamm-k6p
    @amaamm-k6p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዚህበላይታገሳትወዲነዉግን

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔየምልሽ ቅርብ ከሆንሽ እማልጅን ለምሳሊ ብነግራ ትጎዳብኛለች ብሎይሆናል ስለዝህየምታቂውሰው ታለም እስማማቸው

  • @tigestbetela69
    @tigestbetela69 วันที่ผ่านมา

    ቲጅዬ ፡ እኔ ፡ ከዛሬው ፡ ቪዲዮ ፡ የትላትናው ፡ ይሻለኛል

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mendenew yemetegelselete kezeyanawe geare 1 were honowachewale atefelegeweme mene yeaderegate yee erasewa merchea new gedele tegeba abezachewe bee ankelba yezelate alehoneme alehoneme yerasewa mercha new hesane ayedelcheme temolakekeche 🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @Zaynab-hh7ns
    @Zaynab-hh7ns วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @msrahemahameed1484
    @msrahemahameed1484 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍🤣🤣🤣

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃይሚ ናት ጥፋተኛ 😢

  • @ThuryaA-s8c
    @ThuryaA-s8c 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 วันที่ผ่านมา +1

    Ere be mariyam silk yalachu dewule begeta ere hayim bexam axefachi gin yafeqerechiwu biruken new

  • @martamarta-js1xx
    @martamarta-js1xx วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HAYTA99-zt6lp
    @HAYTA99-zt6lp วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 วันที่ผ่านมา

    Weyne zafye yet amebaye alke benatsh selkacho felgesh lakiley Ani jarmen ney ylhut

  • @marzenevkidane1872
    @marzenevkidane1872 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተጎድታ ትየው እሱ ተጎዳ ከበቂው በላይ

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላሱ ብላ ኢኮኑው ዋንዶሞቻን የላቃቃቹ ላምን ማራዳት አቂቶት ኖ? ክስት ብላኛለች እኮ 😢ታማልካቺ ሃይም ማራደት አለበት

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 วันที่ผ่านมา

    እኔ 16 ሰሰዐት እሰራሁ ።መብላት አቅቶኝ ልወድቅ ነዉ ።ምን ስሆን ነዉ እነሱን መከከታተል የጀመርኩት።በጣም ነው ያሳዘነችኝ።

    • @TigstRoby
      @TigstRoby  วันที่ผ่านมา

      የኔ ማር የኔ ውድ ፕራክ ነው ማርያምን ዩቱባቸው ስለቀዘቀዘ ነው እሺ ወዴ

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 วันที่ผ่านมา

    Hi my sister i like the way u explain i think thry r too childish ,i thought they have plan together for their future i am really speechless , shock 😢😢😢😢😢

    • @TigstRoby
      @TigstRoby  วันที่ผ่านมา

      ሁላችንም ደንግጠናል የኔናት ሁሉም ነገር ጥሩ የሆናል😢❤

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 วันที่ผ่านมา +1

    ትግስቱ አለቀ አበዛችው

  • @tigestbetela69
    @tigestbetela69 วันที่ผ่านมา

    እኔ ፡ ነገ ፡ በጣም ፡ እረዘመብኝ😮😮

  • @tigestbetela69
    @tigestbetela69 วันที่ผ่านมา +1

    አቺተረጋጊ ፡ እኔ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ እራሴን ፡ ያመመኝ ፡ በቪዲዮ ፡ ላወኩት ፡ ሰው ፡ በሽታ ፡ እየገዛሁ ፡ ነው

    • @tespanishgeta3997
      @tespanishgeta3997 วันที่ผ่านมา +1

      ምን እንሁን😢😢😢😢😢

    • @tigestbetela69
      @tigestbetela69 วันที่ผ่านมา

       ፡ እስቲ ፡ ሰው ፡ በራሱላይ ፡ መዘዝ ፡ ይጨምራል ፡ ሃሚ ፡ ሃሚ ፡ ጌታ ፡ ልቦናሽን ፡ ይመልስልሽ ፡ ግን ፡ ልጅቷም ፡ አሟታል ፡ መሰለኝ ፡ ፊቷን ፡ አተሽዋል

  • @AmeenaUae-i8y
    @AmeenaUae-i8y 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aisha-z8f8v
    @Aisha-z8f8v วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaSa-d1w
    @AaSa-d1w วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatmaHayder-v5t
    @FatmaHayder-v5t วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @Almalmiea-rh6ir
    @Almalmiea-rh6ir วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢