"ገዳይ ሩጦ ለሙአች" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Geday Ruto Lemuach New Ethiopian Comady) 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 728

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +77

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅነው የምጨርሰው ማነው ብርቁን እያየ የሚስቅ ትወናቸው አንደኛ ዋው ነው 🤣🤣🤣🤣 የሚወዳቸው ብቻ ላይክ 👍👍 ምናለ ሁለየም ብትመጡ ❤️❤️❤️🥰🥰

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +3

      ጭራሽኮ ሌላ ነገር አላስብም እነሡውጋ ስስቅ😀😀😀😀😀😂😂😂😂😂ብርቁማ😂😂😂😂

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ወላ እኔም ነኝ ሀሳቤን ሁሉ የምረሳው እነሱን ሳይና ሳስታውሳቸው ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ደሴላይነውቤቷ ብርቁዬማ በሳቅ ነው ጦሽ የሚያደርገኝ አበዋ ልሞትልክ ነው አለኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ 2 ปีที่แล้ว +60

    ያልተመሰከረላቸው የእናትና ልጅ ትወና የተመቸው ማነው ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 ปีที่แล้ว +2

    ህንቁ የሀገሬ ልጆች ትችላላችሁ። እናትና ልጅ ምርጦች ብትሆኑሞ ሁላችሁም የድራማዉ ዉበትና የአማራን ባህልና ወግ በትክክል የገለፃችሁበት ብቁ ችሎታ አላችሁና በርቱ
    ታዲያ በሳምንት ሁለት ጊዜ ወይም ደግሞ ይህንኑ በሳምንት አንዴ የምንስቅበትን 😂😂😂ሰዓቱን ረዘም አርጉትና ሳቃችን አስረዝሙት ።
    ማሽላ ሲያር ይስቃል አይደል
    የዘንድሮን ነገር ሆድ ይፍጀዉ
    ለማነኛውም ዉዶቸ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +148

    መጣችሁልን እንደኒ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ 👍

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጉጉት ይመጠብቃቸው 👍 ሆኖው ነው የሚተውኑት

    • @AyekenWelo
      @AyekenWelo 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +289

    ከስደት መልስ ደስ የሚል ሂወት አግብቶ መዉለድ ደስ የሚል ቤተሰብ መመሥረት የሚመኝ እስኪ ለሁሉም ከስደት መልስ ደስ የሚል ሂወት ይስጣችሁ አሚንንን

    • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
      @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 2 ปีที่แล้ว +4

      መጀመሪያ ያንች ትዳር አምሮ አየነው እኮ🙂🙊

    • @tiggalraya8755
      @tiggalraya8755 2 ปีที่แล้ว +5

      @@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም እራሷ ኮ አይደለቺም 😅

    • @merdiah6963
      @merdiah6963 2 ปีที่แล้ว

      @@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም ምን ሁናለይ

    • @ኡምዩስራይትዩብ
      @ኡምዩስራይትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ አላህ ይወፍቀን

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +5

      የምወደው ፍቅሪ በድል ከተመለሰልኝ ከጦርነት ኢሻአላህ በደስታ ነው የምኖረው ግን ካጣሁት ጨለማ ወስጥ ነኝ የጀማአ ዱአድርጉልኝ ሁላችሁም ሁለት ወር ሁኖታል ከጠፍኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ውድየ የት ነህ 😭😭😭አልቻልኩም

  • @kidist2779
    @kidist2779 2 ปีที่แล้ว +58

    በማርያም ይሄ ስራ እንዳይቋረጥ 😍😍😍😍❣️❣️

    • @קפלהטפרה
      @קפלהטפרה 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ታሚሪያልሽ ቆንጂት

    • @kidist2779
      @kidist2779 2 ปีที่แล้ว

      @@קפלהטפרה ❣️😘

    • @קפלהטפרה
      @קפלהטפרה 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው ሀገርሽ

    • @kidist2779
      @kidist2779 2 ปีที่แล้ว

      @@קפלהטפרה minjar

  • @woineshetmollaassemu7492
    @woineshetmollaassemu7492 2 ปีที่แล้ว +10

    “ሞት እየተከተለኝ ነው” አለ በጣም ያስቃል
    እንዴት እንደምታስቁ ቀናችሁ ይባረክ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 2 ปีที่แล้ว +7

    እርልቤ በሳቅፍርስ አርጋችሁት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሳቅይሆን ዘመናችሁ🙏🙏ውድድድድድድነው ማርጋችሁ በእውነት ሁላችሁ በተስጣችሁ ስትችሉበት I love you all of you ❤️❤️❤️

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +20

    አረ ብርቁ ❤️❤️❤️ኪኪኪ 🤣🤣🤣የብርቁ አድናቂወች የት👏👏👏 ናችሁ 👍👈

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +7

    የእናትና ልጅ ትወና ይበል ነው። እመዋዬ የእኛ ውብ እናት ትወናሽ እኮ የእውነት ነው ኑሩልን። ግን አጠረ እኮ እህ

  • @tkesayas
    @tkesayas 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱ እኔ የብርቁን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም አንተ ትችላለህ አንደኛ ነህ እዛው ገጠር ውስጥ ያለን ነው ስሜቱ በጣም ትችላላችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 እንዳይቃረጥ

  • @kedirmoges9033
    @kedirmoges9033 2 ปีที่แล้ว +14

    መልእክቱ ትልቅ ነው ተምሬበታለሁ ሁላችንም ምላስ የሚባል መሳሪያ ታጥቀን ነው የምንዞረው እናም በዚህ መሳሪያ ሌሎችን ሰዎች የገደልን መስሎን ራሳችንን አጥፍተን ተገንተናል ስለዚህ ጀግንነት በመተኮስ ብቻ ሳይሆን በመሸሽም ይገለፃል።
    መግደል መሸነፍ ነው!!! ተባረኩ ❤❤❤

    • @kedobelay2875
      @kedobelay2875 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ወድም

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +69

    አባ ታደ ዛሬ ወንድ ወንድ ሸተዋል 😂😂
    ብርቁ እና የብርቁ እናት አንደኛ ነቸው በርቱ ጠንክሩ ምርጥ ስራ ነው

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂በተለይ ብርቁ 👍😂ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱ 👍👏

  • @gu6360
    @gu6360 2 ปีที่แล้ว +5

    ማነው የብርቁ አድናቂ የብርቁ አድናቂ ብቻ ላይክ ያርግ

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 2 ปีที่แล้ว +29

    እናቱ እና ብርቄ ድንቅ ናቸው❤❤❤

  • @adugnaf442
    @adugnaf442 2 ปีที่แล้ว +2

    ማስተዋልን ትግስትን ተምሬበታለሁ ለፀብና ዱላ የሸሜዝ እጀታን ከፈከፈ ማድርግ ብቻ በቂ ነው እደዚህ አይነት ትግስት ጥበብ እና ወኔ ይጠይቃል መሰል አስተማሬ የሆኑ ስራዋችን እንጠብቃለን ብራቦ ተዋናይ

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 2 ปีที่แล้ว +5

    በመላው አላም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ለናታችን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ ተዋንያን ኢቱብ በርቱ የሳቄ ምጭ ናችሁ ትክክለኛ ገጠ መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምትሰሩት በተለይ ቀጭኗ ዋው

  • @halima7476
    @halima7476 2 ปีที่แล้ว +52

    የብርቁ አድናቂ ነኝ 😂😂😂😂😂

  • @ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
    @ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ 2 ปีที่แล้ว +16

    ብርቁ የድራማው ድምቀት 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌

  • @ማሜወሎየው-ረ7ተ
    @ማሜወሎየው-ረ7ተ 2 ปีที่แล้ว +40

    ካሜራአማኑን አለማድነቅአይቻልም ምክንያቱም በሳቅ አለመውደቁ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zd8671
    @zd8671 2 ปีที่แล้ว +6

    የብርቁ ለቅሦ ክክክ ይመቻቺሁ ፈገግ አደረጋቺሁኝ
    👍👍👍👍👍

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 ปีที่แล้ว +64

    አዲስ አበባ ላይ አንድየ የተሠራን ፊልም እየደጋገሙ እየሠሩ ያሠለቹን ሰወች ይሸለማሉ መሸለም ያለባችሁ እናንተ ነበራችሁ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +18

    *የኔ አንደኛዎች ትችላላችው አይገልፀውም እስኪ በአማራ ቲቪ ይቅረቡልን ደቂቃውም ትንሽ ይጨመር የምትሉ* 🙋‍♀️ ሠላም ፍቅር ለእናት ኢትዮጵያዬና🇪🇹 ለህዝቦቿ ይውንልን አሚን❤5:33 ጀምሮ እስከ 9:30 በሳቅ😀😀

  • @anbesasrat5457
    @anbesasrat5457 2 ปีที่แล้ว +30

    አየር ላይ ኧረ በየቀኑ ልቀቁ🤲

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 ปีที่แล้ว +11

    ማር እኮ ናችሁ የናተስ ይለያል በቃ ተችላላችሁ የሚለው ቃል አይገልፃችሁም 😍😍😍😍😍😍

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ ብርቁ 😂😂ና ግደለኝ ብሎሃል አላለም 😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂ሰዉየዉ ዛሬ ጀግና ወጣዉ እኮ ዉነትም የራሱስራ መሮታል 😂😂ብርቁ 👌👌

  • @tewadane
    @tewadane 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ተዋንያን ጎበዞች ናቸው። በተለይ የጅል ገጸ ባህርይን ወክሎ የሚሰራው ልጅ በጣም ያዝናናኛል። ቅመም የሆነ ልጅ ነው።

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ስትችሉበት የዛሬው ደግሞ ጫን ያለ ነው እውነት ሁሉ ነው የመሰለኝ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +15

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ወንዶቹ ሩጫቸውማ😂😂እናትና ልጅ ሲችሉበትኮ ወንድ ብትሆን ብላ ዱላ ብትሠጠው ብርቁዬ ጣል አድርጎ ሔዴ😂😂😂😂

  • @wengelbirhanu5155
    @wengelbirhanu5155 2 ปีที่แล้ว +4

    ድራማየ ማይመስል ትወና በጣም ጎበዞች

  • @vdbhenkd2422
    @vdbhenkd2422 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣኔ እህታቹ ከ ትግራይ ነኝ ዘና ነው ምታሩጉኝ ውዶቼ ቀጥሉበት ስጨነቅ የደስየይ ምንጭ ናቹ

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ አንደኛ ናችሁ የብርቁ ነገርሰ!!😁😁😁😁👍

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 2 ปีที่แล้ว

    ባለ መሣሪያ ለህብረተሰባችን ጥሩ ትምህርት ያስተላልፋል:: አማራ ክልል ላይ ከጦር መሣሪያ አጠቃቀም እና አያያዝ ጋር በተያያዘ ብዙ ህዝብ ይሞታል:: አስተማሪ ስራ ነው ::በርቱ

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 ปีที่แล้ว +25

    በሳቅ ልቤ ቆሰለ ሟች እየ ተከተለኝ ነው😂😂😂

  • @ዳዊትነጋ-በ9ጨ
    @ዳዊትነጋ-በ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንኮላ አላለም 😆😆ብርቁየን አንኮላ እረ ግፍ ነው ብርቁየማ ማሞ ቂሉ ነው😂😂😂ስወደው በማርያም🥰🥰🥰

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እናት እና ልጅ በሳቅቅቅቅ ሞትኩ🤣🤣🤣የኔምርጦች አቦ ይመቻችሁ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Hager yaleshimagla atinorim . good job.for Remember me Ethioian Eewinata . Thank you Hager yich nat.

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +5

    ነገን ለማየት የዛሬንማሳለፉ ትክክል ብዙ ትምህርት አለው ትግስተኛመሆንከዚህተምሪያለው

  • @seblewongeltefera1617
    @seblewongeltefera1617 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new betam astemari new bertu 👏👏👏👏

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +4

    አደኛ ነኝ መጣችሁ ስወዳችሁ የገጠር ድምቀቶች በተለይ ልጁና እናቱ አደኛ ሁላችሁም አደኛ ግን ከትዳር ቤትአወጡም ሀሀሀሀ

  • @siblingsforever1603
    @siblingsforever1603 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዴትአይነት ብቃት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ በየቀኑ ኑልን በጣም አሪፎች ናችሁ ብርቁዬ በስመአብ ስወድህ❤🙏

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክ የብርቁ ለቅሶ ወይኔ በሳቅ 😁😁😁😁😁

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 ปีที่แล้ว +27

    በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ በሳቅ እግዲ ወዲያ አንኮላ አላለም !😂😂 ኧረ ይሄ ልጅ በሳቅ 🤣😂😅

  • @fafiQueen-s6m
    @fafiQueen-s6m 2 ปีที่แล้ว +6

    ለመዋ ተናግሬ ነው የማስደቀድቀው አይ ብርቁዬ የሳቄ ምንጭ😁

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 ปีที่แล้ว +6

    እናትና ልጁን እዴት እደምወዳቸው !

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ በማንነታችው ለሚግደሉት ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ በኦነግ ሽሌ የሚስቃዩ የአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በማንነታች ለሚገደሉ ለአማራ ህዝብ

  • @selinaaaaaaaa-u8t
    @selinaaaaaaaa-u8t 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጀግኖች የገጠሩን በህላችንን አሳይታቹናል😍

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 ปีที่แล้ว +3

    የጅል ገፀባህርይ የተጫወተው በጣም በጣም ይችላል ተዋጥቶለታል።

  • @getayeselkal2811
    @getayeselkal2811 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድ ልጅ ቆረጠ🤣🤣🤣🤣ካራቴዋ በሳቅ ሞትኩ ልጃቸዉማ ጫማዬን ሳትሰራዉ አላለም አድክም

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    የብርቁን የመጨረሻ ልቅሶው ላይ እንባየን አወረደውኮ
    😄😄

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +4

    በሀገርም በስደትም ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን 🙏🙏🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +3

    እጂግ በጣም ደሥ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +9

    ስወዳችሁ ምንአለ ሁሌም ብትለቁ የማትጠገብ ናችሁእኮ❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +12

    የዛሬው ይለያል ኧረ በየቀኑ ልቀቁት❤❤❤❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว +105

    ስወዳቹህ ወላሂ ❤️❤️ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራ 💚💛❤️👈👈👈👈👈👈❣️😢😢😢😢😢😢

    • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
      @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +5

      መከራኛ የአማራ ህዝብ😭

    • @ኢትዮጵያዊትነኝ
      @ኢትዮጵያዊትነኝ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 ปีที่แล้ว +3

      ፍትህ የሚል ጣፍ እረሶቸው ወላሂ እየተጨፈጨፍነው። አላህ ይሁናቸውይ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያዊትነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @alemtubealemtube9834
    @alemtubealemtube9834 2 ปีที่แล้ว +15

    የመዳም ቅመሞች በስላም ከቤተስብ ጋር
    ለመገናኘት ያብቃን ስላም ለኢትዮጵያ

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረቢ።

    • @habibanuru9068
      @habibanuru9068 2 ปีที่แล้ว

      አሚን እማ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስወዳችሁ ሰርታችሁታል እሽ አንደኛ ናችሁ ♥️♥️😭

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሟች እዬተከተለኝ ነው አላለም😂😂😂😁😁😂😃😃😄😅😆

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 2 ปีที่แล้ว +26

    ብርቁ ሲያለቅስ እንደት እዳሳቀኝ🤣🤣🤣🤣

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡ "ሞት እየተከተለኝ ነው !""
    "ቆይ ለመዋተናግሬ ባላስደቀድቀው "😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
    ሁሉም ተዋናይ ምርጥ ናቸው እባካችሁ አንለያይ ሁሉም ሁነው ነው ሚተውኑ 👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ብርቁ ሲችልበት እኮ😅😅

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሞት እየተከተለኝ ነዉ አላለም በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂🤣😂😂🤣😂😂😂💋💋😂😂😂😂😂

  • @toybaseid4072
    @toybaseid4072 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ማነው እደኔ ብርቁ ሲያለቅስ የሳቀው😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ ወላሂ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว +6

    ተቃጠይ ያላት ሚስት
    የብርቁ ለቅሶ ያሳቀው ማነው😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +13

    የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ
    በርቱ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💕🇪🇹💕💖💚💛❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብታደርጊው ነው ተስፋ የቆረጠው 😂😂😂😂❤❤❤

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ና ግደለኝ ብሎሃል ወይ ነዶ ልብ አውልቅ ብርቁ😄😄😄

  • @mekdeswolde-cm1ef
    @mekdeswolde-cm1ef 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናቸው በርቱ

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ዛሬ በሣቅ ሞኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ በሕይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም
    እንደዚህ አይነት ህዝብ በመፈጠሪ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nishiagochel5795
    @nishiagochel5795 2 ปีที่แล้ว +6

    אין עליכם אוהבת מאוד את הסרטונים שלכם!!! תמשיכו תמיד להצחיק❤️🇮🇱

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame gobeze nachu keneytian sertchatale ezhe laye saldenke alalfeme yeche derama bertiu

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 ปีที่แล้ว +10

    😁😁😁😁እረ ወዬው ብርቁ ሲያለቅስ ወይኔ ሞትኩ😁😁😁😁😁 ለማዋ ተናግሬ ባላስደቀድቀው አላለም ብርቁዬ 😁😁😁

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @America1219
    @America1219 2 ปีที่แล้ว +2

    Omg 😂😂😂😂😂😂😂 good job guys keep going up 😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ወድጃችሁ መሞቴ ነው😘😘😘😘😘😘የኔ ልዩ ልዩዎች

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 2 ปีที่แล้ว +3

    የብርቁ አለቃቀስ እረ ወይኔ ሞትኮ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ በጣም ዘና ነዉ እምታረጉን ቀጥሉበት

  • @ሲኞሪታ-ኀ2ገ
    @ሲኞሪታ-ኀ2ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ብርቁዬ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁

  • @glaworktariku6736
    @glaworktariku6736 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን❤ የሳቅ ምንጮች

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን. ከምር ሞኙ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ነው ያሳቀኝ!! 😂😂😂

    • @jeri3637
      @jeri3637 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ጩሄ ነው የሳኩት 🤣😂🤣😂

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለመሳሪያው ተባረክ

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ብርቁ እኮ 😀😀😀😀😀😀 ልዩ ነው

  • @sso9983
    @sso9983 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦችእንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @Abere12Molla7Tube21
    @Abere12Molla7Tube21 2 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ ምድር እንደዚህ አይነት ትዕግስተኛ ሰው ቢገኝ እስካሁን አሜሪካን ቀድማ ስንዴ እሷ ትሰጣት ነበር አጋነናችሁት የትኛው የኢትዮጵያ ወጣት ነው እንዲህ የሚያደርገው ሆሆሆሆ።

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለማሃተቦች በርቱ
    ጨንቆኝ ከፍቶኝ ነበር ደህና ፈታ አረጋቺውኝ በርቱ 👍🏻❤️❤️

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወየውውው የዛሬውስ ይለያል ሟች እየተከተለኝ ነው ልብ አርጉልኝ ሩጫ ትችላለህ አባቴ አይ አሯሯጥ ክክክክክክ

  • @getayawkal2612
    @getayawkal2612 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች ስወዳቺሁ ብርቁ እና እናቱ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖች ናችሁ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቃችሁ ሞቼ ነው የምወዳችሁ በርቱልን

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ እስኪ

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዸ4ኸ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ዸ4ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ወላሂ ስወደቹህ ከማደም ገር ከጣልቼ ቴናዲጄ እናንቴን ሳይ ይለቄኛል 😍😍

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😍😍😍😍ስወዳችሁ
    ልጅየው 👌👌

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ደሞቼ 👍👍👍👍👍

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ አይ ብርቁ ምን ጠፍቶባቻው ነው አለ እኮ ወይኔ ሞትኩ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 ปีที่แล้ว +31

    የድራማዉ ድምቀት ብርቁ ነዉ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ እስኪ

    • @tizazuyegoraw
      @tizazuyegoraw 2 ปีที่แล้ว

      አኔ ም ዳቺው

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ ተበዳይ ዝም ሢል ተከሣሽ ይሆናል ማለት ይህ ነው ውይይ እናተ በሣቅ ገደላችሁኝ ወይኔ የልጁ ማጦብጦብ ና ግደለኝ ይህሀል አላለም🤣🤣🤣🤣

  • @koki4424
    @koki4424 2 ปีที่แล้ว +2

    😀😀😀😀እረ ብርቁየ የምር አሳከኝ ምን ጠፍቷቸውነው ሀሀሀሀሀሀ የለለ ነው የተመቸከኝ