ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለማንኛውም ታደስ እንዳይሞት እቤቱ ተመልሶ ለአበጀሽ ጥሩ ታማኝ ባል!!ለብርቁ እና ከሌላ ለወለዳቸው ልጆቹ ጥሩ አባት!!ሆኖ ከጥፋቱ ተምሮ ለሌላው አስተማሪ ሆኖ ከጓደኛው ጋር የድሮውን እንደ ተረት እያወራ ከልጅ ልጆቹ ጋር እና ከእማዋይ ጋር ኖረው አርጅተው ይሙቱ ይሄ ድራማ ቶሎ ቶሎ ብታሳዩት በጣም ተወዳጆች ናችሁ ማንም እስከአሁን ከገጠር ድራማ የሚወዳደራችሁ የለም ስለዚህ በርቱ 🤗😁😁🙋♂️🌻
ታደሰን እቤቱ በቅርቡ ካልመለሱት. አኮርፍለሁ
@@ወለተማርይምወለተማርያም በተስፋ አለኩ😂😂😂
@@ወለተማርይምወለተማርያም 😂😂😂😂
የባለ ቤቱ እንተውለት ብቻ ምርጥ አድርግልን
የትልቅ ሠው ኮመንት እኔም እስማማለው በዚ ሀሳብ ልክ ነው
እስኪ ክፍት ብሎኛል አብሽሪ በሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ ያኡምሪ
አብሺሪራህማዬ😔
አብሽሪ ሞግሽየ 🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ አትከፊ አላህ ካንቺ ጋር ነው
አይዥሺ ፈጣሪ ከአንች ጋ ይሁን
ወይ ታደሰ የአበጀሽ ግፍ ነው እንድህ ያረገህ ለማንኛውም ለሀይሌ ሲል እግዚአብሔር ያትርፍህ
የደራሲው ማንነት ቢነገረን በጣም ምርጦች ናችሁ
አበጁ እንዳዉ ላንቺ ቃላት የለኝም ከነወንድምሽ ❤❤😢😢😢
አበጀሽዋየ ቅልየለኝም የኔመልካም እስተወድምሽ ስወድሽ💞💞💞💞💞
@@busyline3833 😭🥰
ታዴ አይዞህ በርታ ጥልያ አያ እምዋ ሁላችሁንም ስወዳችሁ
የታዴ መመለሻ ነዉ የናፈቀኝ❤❤❤
ታዴ የጭን ፍቅር እንዳይሞት ጓደኛው አሳዘንኝ ምርጦች በርቱ አሪፍ ነው
ወይኔ ታዴ መጨረሻህ ይሄ ሆነ ክክክክክ ፈጣሪ ይማርህ የኔ ልክስክስ እረ የምር የተመታ ይመስላል ሳ
😢😢😢😢
ሰላም ችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያ ን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ምርጦች እናተ ትለያላችሁ እናመሰግናለን 💚💛❤
ወይኔ ታደሰሲወድቅ እንዴት ደነገጥሁ እረ እውነትነው የመሰለኝ አይ በደስታ ይመለሳል ስል ተመታ
የሤት ጀግና እድህ ነበር ልብ እያቆሠለ እሚህደዉን ወድ መድፋት😢 ታደ😂😂
ነበር
አዎ ወላሂ❤😊😅
አረ አላህ የስራውን ይስጠው እኔስ አልነካውም
አወ ወላሂ እደዚህ ማረግ ነው 😅😅😅
@@Hayutiwolloyewaአቆስለዋለሁ ግን አልገለውም😂
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ኣላህ ይጠብቃችሁ
አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም እኮ መከታ ነዉ 😢😢😢አይ ታዴ እንደዉ መጨረሻክ ምን ይሆን😂😂😂
ታደሰ ካበጀሽ የሜገናኝበት ቀን የናፈቀዉ👍👍👍
የጭን ፍቅር መጨረሻው አይ ታደሰ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ቱ🙈😂😂😂😂😂
ያበጀሽ ግፍ አይ ታደሰ መጨረሻህ 😂😂😂😂😂❤❤❤
በጣም እንወዳችሁ አለን በርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።
ብቻ ታደሰ እንዳይሞት😢😢😢ወደቤቱሳይመለስ
እምዋ የኔ ጀግና ውይ ታዴ እውነት ጓደኛህ በጣም አሳዘነኝ ❤❤❤
ሠላም ለእህት ሀገራቾን እና ለህዝቦቿ❤❤❤
ቀ😅
አውይ ኢትዮጲያ እናትነትዋ ቀርቶ እህት ሆነችዴ 😂😂
@@abushimengstu1538😂😂😂😂😂
😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🌹❣️❣️❣️❣️❣️
እነ አበዋ የሚመለሡበት ቀን ናፈቀኝኮ ጃል😯 ይች አለሜ ስታስጠላኝ ምኗም አይመቸኝ
አቤት የታዴ መጨረሻ እረባክህ ሙላት አንተ ገደልከው እንዳይባል ቶሎ አገሩ ይዘህ ግባ ኡፉፉ እኔማ አገራችሁ የምትገቡበት ዘመን እንደ እርጉዝ ቀን ሆነብኝ
አይይ ብርቁ ሁለተኛ እጃመጭ አላለም አይይ ታደሰ የውነት ነው እዴ አይይይ በሰላም ሳይመለሰ
እደዚህ አብራችሁ ስትሰሮ ነው የሚአምርባችሁ❤❤❤
ማበዴነው ወገኖቼ በፀሎት በምክር አግዙኝ መላበሉኝ ከፋቶኛል ጭንቅ ዪለኛል 😢😢
ምነው
አይዞሽ እህቴ😢😢😢
Chinqetishen ena hazenishn geta yigfefilesh ehite ayizosh lefetariy nigerew mefte tagegnalesh
ውዴ አሁን ላይ ያለሸበት አሰጨናቂ ሁኔታ ነገ በደሰታ ይቀየራል ውዴ ነገን አሰቢ ሁሉን በትእግሰት እለፊው ውዴ
አይዞሽ የኔ እህት አትጨነቂይ
አብሽሪ. ውዴ❤❤
አበጁ እናቴን የምትመሊኝ ነገርስ❤❤❤
አይ ታዴ፣ የጭን ሱስ መጨረሻው ይህ ሆነ? ምህረቱን ይላክልህ❤❤
😅😅😅😅
አሁንስ እነዚክ ወንዶች አስጠሉኝ በቃ ተመለሱ ወደቤታችሁ ስለቼ
ሀቅነው ሁሉም ልክ አለው ሲበዛ ያስጠላል
አይዛሽአብሽሪ
እረ ጠፋችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ እምዋና ብርቁዬ የኔ ዉድ
Great work
የታደሰ መጨረሻዉ🤣🤣🤣🙈🙈
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔርያደለን አረወዬኔ 😂😂😂😂😂😂
የዝሙት😭😭መጨረሻ፡ሐሌ፡አድናቂሕነኝ።
ታደሰና አበጀሸ የሚግናኛበት ቀን ነፈቀኝ
እየተፈራረቁ ግልግ ተመችቶኛል።
ክክክክክክክክኸረየሳቄምንጮቺ,እንኳንሰላምመጣቺሁ
ይቅርታ ግን ኮሜት ስፅፍ የአንድሰው ስም ብቻ ፃፍኩ እንጅ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ግን ብረቁ ስል እንዳትቀየሙብኝ የሱ የተለየ አስቂኝ ሁኖብኝነው ሁሌም ብርቁ ብርቁ የምል
Ayea,telayea,woerke,nawoe😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የምዋን ወድም ዳሩኝ🥺🥺😢😢 ኮመታተሮች😂😂😂
ምችግራለው መዳርም ማፋታትም ስራችን ነው 😂😂😂😂
@@djdj6573 እኮ😂😂😂❤❤
ዳር ነሽ ውለዱ ክበዱ
ጉድ በል ጎንደር😂😂😂
@@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር እሺ😂😂😂😂
ይኸን ድራማ ቶቶለ ልቀቁልን ስወዳችሁ
የሴት ጀግና ልክስክስ ወዶቺን 😜😜😜
ኧረ አሁንስ የታደ ጉራ ነው ከአቅማችን በላይ የሆነው ክክክክክክ
ታደሰ እና ሀይሌ ሀገራቸውን ገብተው አለሜና እሱባለው የክፋት ሰራቸው ጠብጥሶ ማዬት ነው የናፈቀኝ
የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁወይ ታዴዋ አርፈህ ብትቀመጥ🤭
❤😮ሐይሌ አሳዘንከኝ ታዴ ውይ አደከምካቸው የብርቁ አምላክ ይማርክ እንድትማር አይዞህ 🍮🍮🍮
በትክክል 😂😂😂😂
አበጀሰ❤❤❤❤
ምን ጉድ ነው አንዛዛችውት በዛላይ ደሞ መክረማቹ
ABEGSHE BETAME TECHYALSHE.❤
😢😢😢😢😢ዉይይታደሰ😢😢😢
ወይኔ ታዴ ጉድ አረገችህ ይቺ አውራሪስ አውሬ😢
wow nachhu
እንደታደስ ያለ ጓደኛ አብዝቶ ያደላቹህ ❤❤❤
❤❤❤❤ታምራላችሁ በጣም ታዴ እንዳይሞት
አየ ታደሰ ያተን መጨርሻ መቸ ነው የምናየው😅😅😅😅😅😅
የመዋ ወንድም ስወድህ❤❤
የአበጀሽና የ አያ ጥሊያ ፍቅር ሲያስቀና
ሽማግሌው ደስ ሲሉ
ታደ😢😢😢
አይ ታዴ ሳሩን አየሁ ብለህ ገደሉን ሳታይ ማለት እንዳንት አይነቱ ነው:: ለማንኛውም የአበዛሽ አምላክ አትርፎ ለቤትህ ያብቃህ:: እንደው እውነት የመሰለ ተውኔት ተባረኩ አትቆዩብን ቀጣዩን::
ye abejesh amlak nw bel egziabher ymarh
ታደስ ሳይምት ይመለስ
በጣም ነው የምወዳቹ በሪቱ
የኔ ማር ቅልቅሎች በጣም ምርጥ ነው ፡፡
ከቻፍ እስከ ጫፍ ምርጦች። ዛሬ ማንም ከማንም አይለይ።
😂😂😂😂😂😂😂አይ ታደሰ ሁልግዜ ማላ ሁልግዜ ፉከራ
ያላረፈ እጅ አር ይጠነቁላል😂😂 አለ ያገሬ ሰው❤ አይ አያ ታዴ እንዲህ ሆነህ አረፍከው። 😂😂 መቼም እርም አይሆንህም መጨረሻህን ያሳየኝ ብቻ😂😂😂
😂
የሀሌ ጀግንነት እደው እዴት ያስደስታል
Thank you for a great show. I hope Tadese will be ok .
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤
ያማዳም ቂማሞቼ እንዳማማር👍👍
የኔዉዶች😘😘😍😍😍
Well cultured drama
ክክክክክ:አዱአዱን:ሲገላግል
እመዋ ግን❤❤❤❤
ታድየታድዋ ጎብላላዬ መጨረሻህ ይሄይሁን አያጥሌ። ካተፎቃይዞኛል❤😂
😂😂😂የምልክስክስ ስው ድሮም መጨርሻው ይህ ነው በስላም በገባ እሁን
በየሄደበት መጋደም ክክክክ
አይ ታደሠ ክክክክ የምሥኪን ሤት እምባ መጨረሻ ላይ ጨካኗ ላይ ጣለህ😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ እማ
ወይ ታደሠ ።አንድ ሴት ሁለት ወንድ ኧሯ
አይ ታደ ልሰናበታት ስትል ስትጃጃል እድህ ሆነህ ቀረህ😅😅😅😅😅😅😅
መጣችሁ ክክክ አይ አቶ ታዴ
አጥልዬ፡ስወድህ
አንተም ወንድ ነኝ አበዛህታዴ😄😄የታዴ ፍቅርኞች ወዴት ነችሁ
አየ ታደ መጨርሻህ ይሔ ሆነ እግዚአብሔር ይማርህ 🎉
😅
አይይይይ ታዴ መጨረሻህ ይሄው ሆነ😅😅😅😅😅
እነታደሰ አምላክ ይሁንናች ታደረ ባይሞት
👍👍👍👍👍👍👍
እመዋ 🥰🥰🥰
አይ ታደሰ ያላረፈ እግር የብርቁ እናት ግፍነው
Abgeshen yemwed egun yaweta❤
😂😂 አያ ታደሰ ሄሌችግር በሰላም ለቤታችሁ ያብቃችሁ😂
አይይ የሴት ተኳሽ ታዴን ተወረደችው 😢😢😢😢😢😢
እስኪ እንደኔ በጉጉት ከሚጠብቃቸው!
የታደስ መመታት እዉነት መሰለኝ 😢😢😢😢
😢😢😢😢እኔም
ብርቁየ ጣል የሜያደርገው አማረኛ ልቤ በሳቅ ፈረሰ እባክህ የልብ ድክመት አለብኝ
እመዋ አያ ጥሌ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤
ደቂቃው አጠረ ስወዳችሁ😢😢😢
ታደሰ የውነት የተመታ መሰለኝ😢😢😢ወየው ጥይቱ ሲወጣ ውነት ይመስላል😮😮😢
ለማንኛውም ታደስ እንዳይሞት እቤቱ ተመልሶ ለአበጀሽ ጥሩ ታማኝ ባል!!ለብርቁ እና ከሌላ ለወለዳቸው ልጆቹ ጥሩ አባት!!ሆኖ ከጥፋቱ ተምሮ ለሌላው አስተማሪ ሆኖ ከጓደኛው ጋር የድሮውን እንደ ተረት እያወራ ከልጅ ልጆቹ ጋር እና ከእማዋይ ጋር ኖረው አርጅተው ይሙቱ ይሄ ድራማ ቶሎ ቶሎ ብታሳዩት በጣም ተወዳጆች ናችሁ ማንም እስከአሁን ከገጠር ድራማ የሚወዳደራችሁ የለም ስለዚህ በርቱ 🤗😁😁🙋♂️🌻
ታደሰን እቤቱ በቅርቡ ካልመለሱት. አኮርፍለሁ
@@ወለተማርይምወለተማርያም በተስፋ አለኩ😂😂😂
@@ወለተማርይምወለተማርያም 😂😂😂😂
የባለ ቤቱ እንተውለት ብቻ ምርጥ አድርግልን
የትልቅ ሠው ኮመንት እኔም እስማማለው በዚ ሀሳብ ልክ ነው
እስኪ ክፍት ብሎኛል አብሽሪ በሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ ያኡምሪ
አብሺሪራህማዬ😔
አብሽሪ ሞግሽየ 🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ አትከፊ አላህ ካንቺ ጋር ነው
አይዥሺ ፈጣሪ ከአንች ጋ ይሁን
ወይ ታደሰ የአበጀሽ ግፍ ነው እንድህ ያረገህ ለማንኛውም ለሀይሌ ሲል እግዚአብሔር ያትርፍህ
የደራሲው ማንነት ቢነገረን በጣም ምርጦች ናችሁ
አበጁ እንዳዉ ላንቺ ቃላት የለኝም ከነወንድምሽ ❤❤😢😢😢
አበጀሽዋየ ቅልየለኝም የኔመልካም እስተወድምሽ ስወድሽ💞💞💞💞💞
@@busyline3833 😭🥰
ታዴ አይዞህ በርታ ጥልያ አያ እምዋ ሁላችሁንም ስወዳችሁ
የታዴ መመለሻ ነዉ የናፈቀኝ❤❤❤
ታዴ የጭን ፍቅር እንዳይሞት ጓደኛው
አሳዘንኝ ምርጦች በርቱ አሪፍ ነው
ወይኔ ታዴ መጨረሻህ ይሄ ሆነ ክክክክክ ፈጣሪ ይማርህ የኔ ልክስክስ
እረ የምር የተመታ ይመስላል ሳ
😢😢😢😢
ሰላም ችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያ ን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ምርጦች እናተ ትለያላችሁ እናመሰግናለን 💚💛❤
ወይኔ ታደሰሲወድቅ እንዴት ደነገጥሁ እረ እውነትነው የመሰለኝ አይ በደስታ ይመለሳል ስል ተመታ
የሤት ጀግና እድህ ነበር ልብ እያቆሠለ እሚህደዉን ወድ መድፋት😢 ታደ😂😂
ነበር
አዎ ወላሂ❤😊😅
አረ አላህ የስራውን ይስጠው እኔስ አልነካውም
አወ ወላሂ እደዚህ ማረግ ነው 😅😅😅
@@Hayutiwolloyewaአቆስለዋለሁ ግን አልገለውም😂
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ኣላህ ይጠብቃችሁ
አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም እኮ መከታ ነዉ 😢😢😢አይ ታዴ እንደዉ መጨረሻክ ምን ይሆን😂😂😂
ታደሰ ካበጀሽ የሜገናኝበት ቀን የናፈቀዉ👍👍👍
የጭን ፍቅር መጨረሻው አይ ታደሰ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ቱ🙈😂😂😂😂😂
ያበጀሽ ግፍ አይ ታደሰ መጨረሻህ 😂😂😂😂😂❤❤❤
በጣም እንወዳችሁ አለን በርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።
ብቻ ታደሰ እንዳይሞት😢😢😢ወደቤቱሳይመለስ
እምዋ የኔ ጀግና ውይ ታዴ እውነት ጓደኛህ በጣም አሳዘነኝ ❤❤❤
ሠላም ለእህት ሀገራቾን እና ለህዝቦቿ❤❤❤
ቀ😅
አውይ ኢትዮጲያ እናትነትዋ ቀርቶ እህት ሆነችዴ 😂😂
@@abushimengstu1538😂😂😂😂😂
😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🌹❣️❣️❣️❣️❣️
እነ አበዋ የሚመለሡበት ቀን ናፈቀኝኮ ጃል😯
ይች አለሜ ስታስጠላኝ ምኗም አይመቸኝ
አቤት የታዴ መጨረሻ እረባክህ ሙላት አንተ ገደልከው እንዳይባል ቶሎ አገሩ ይዘህ ግባ ኡፉፉ እኔማ አገራችሁ የምትገቡበት ዘመን እንደ እርጉዝ ቀን ሆነብኝ
አይይ ብርቁ ሁለተኛ እጃመጭ አላለም አይይ ታደሰ የውነት ነው እዴ አይይይ በሰላም ሳይመለሰ
እደዚህ አብራችሁ ስትሰሮ ነው የሚአምርባችሁ❤❤❤
ማበዴነው ወገኖቼ በፀሎት በምክር አግዙኝ መላበሉኝ ከፋቶኛል ጭንቅ ዪለኛል 😢😢
ምነው
አይዞሽ እህቴ😢😢😢
Chinqetishen ena hazenishn geta yigfefilesh ehite ayizosh lefetariy nigerew mefte tagegnalesh
ውዴ አሁን ላይ ያለሸበት አሰጨናቂ ሁኔታ ነገ በደሰታ ይቀየራል ውዴ ነገን አሰቢ ሁሉን በትእግሰት እለፊው ውዴ
አይዞሽ የኔ እህት አትጨነቂይ
አብሽሪ. ውዴ❤❤
አበጁ እናቴን የምትመሊኝ ነገርስ❤❤❤
አይ ታዴ፣ የጭን ሱስ መጨረሻው ይህ ሆነ? ምህረቱን ይላክልህ❤❤
😅😅😅😅
አሁንስ እነዚክ ወንዶች አስጠሉኝ በቃ ተመለሱ ወደቤታችሁ ስለቼ
ሀቅነው ሁሉም ልክ አለው ሲበዛ ያስጠላል
አይዛሽአብሽሪ
እረ ጠፋችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ እምዋና ብርቁዬ የኔ ዉድ
Great work
የታደሰ መጨረሻዉ🤣🤣🤣🙈🙈
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔርያደለን አረወዬኔ 😂😂😂😂😂😂
የዝሙት😭😭መጨረሻ፡ሐሌ፡አድናቂሕነኝ።
ታደሰና አበጀሸ የሚግናኛበት ቀን ነፈቀኝ
እየተፈራረቁ ግልግ ተመችቶኛል።
ክክክክክክክክኸረየሳቄምንጮቺ,እንኳንሰላምመጣቺሁ
ይቅርታ ግን ኮሜት ስፅፍ የአንድሰው ስም ብቻ ፃፍኩ እንጅ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ግን ብረቁ ስል እንዳትቀየሙብኝ የሱ የተለየ አስቂኝ ሁኖብኝነው ሁሌም ብርቁ ብርቁ የምል
Ayea,telayea,woerke,nawoe😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የምዋን ወድም ዳሩኝ🥺🥺😢😢 ኮመታተሮች😂😂😂
ምችግራለው መዳርም ማፋታትም ስራችን ነው 😂😂😂😂
@@djdj6573 እኮ😂😂😂❤❤
ዳር ነሽ ውለዱ ክበዱ
ጉድ በል ጎንደር😂😂😂
@@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር እሺ😂😂😂😂
ይኸን ድራማ ቶቶለ ልቀቁልን ስወዳችሁ
የሴት ጀግና ልክስክስ ወዶቺን 😜😜😜
ኧረ አሁንስ የታደ ጉራ ነው ከአቅማችን በላይ የሆነው ክክክክክክ
ታደሰ እና ሀይሌ ሀገራቸውን ገብተው አለሜና እሱባለው የክፋት ሰራቸው ጠብጥሶ ማዬት ነው የናፈቀኝ
የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ
ወይ ታዴዋ አርፈህ ብትቀመጥ🤭
❤😮ሐይሌ አሳዘንከኝ ታዴ ውይ አደከምካቸው የብርቁ አምላክ ይማርክ እንድትማር አይዞህ
🍮🍮🍮
በትክክል 😂😂😂😂
አበጀሰ❤❤❤❤
ምን ጉድ ነው አንዛዛችውት በዛላይ ደሞ መክረማቹ
ABEGSHE BETAME TECHYALSHE.❤
😢😢😢😢😢ዉይይታደሰ😢😢😢
ወይኔ ታዴ ጉድ አረገችህ ይቺ አውራሪስ አውሬ😢
wow nachhu
እንደታደስ ያለ ጓደኛ አብዝቶ ያደላቹህ ❤❤❤
❤❤❤❤ታምራላችሁ በጣም ታዴ እንዳይሞት
አየ ታደሰ ያተን መጨርሻ መቸ ነው የምናየው😅😅😅😅😅😅
የመዋ ወንድም ስወድህ❤❤
የአበጀሽና የ አያ ጥሊያ ፍቅር ሲያስቀና
ሽማግሌው ደስ ሲሉ
ታደ😢😢😢
አይ ታዴ ሳሩን አየሁ ብለህ ገደሉን ሳታይ ማለት እንዳንት አይነቱ ነው:: ለማንኛውም የአበዛሽ አምላክ አትርፎ ለቤትህ ያብቃህ::
እንደው እውነት የመሰለ ተውኔት ተባረኩ አትቆዩብን ቀጣዩን::
ye abejesh amlak nw
bel egziabher ymarh