ቆንጅት️️//ከእውነተኛ ህይወት የተቀዳ ታሪክ //ልብ የሚነካ ትረካ//KONJIT AMHARIC NARRATION/ደራሲ-ዳንኤል ወርቁ/ትረካ/narration

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሲያሳዝኑ😢😢😢💔💔💔

  • @ራእድዩቱ
    @ራእድዩቱ ปีที่แล้ว +12

    አለም ላይ ያሉ ስልኮች ሁሉ እጀ ላይ ቢሆኑና በእያንዳንዱ ስልክ ሰብስክራይብ ባደረግህ ምንኛ ደስ ባለኝ በረታ ወንድሜ የሁል ግዜ ተከታታይህ ነኝ ለእንደ አንተና መሰሎችህ ልዩ ክብር አለኝ ለምታቀረባቸው ታሪኮች እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MengiMelese
    @MengiMelese หลายเดือนก่อน +1

    ስወድልህ ባባየ።።። ከርታታ ኮከቦች።ጀምርልን በናትህ

  • @TaibaMOHAMMAD-w4e
    @TaibaMOHAMMAD-w4e 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምእናመሰግናለን
    እናትህንየምታስጠራጀግናበረታለንየመዳንንዝንዝበአተነዉየምረሳዉየምረ
    የመዳምቅመሞችየማታእጀራይስጣችሁአገራችንንሠላምያድረግልን

  • @tsionhagos3039
    @tsionhagos3039 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል😢 ግን ገራሚ እና አስተማሪ ታራክ ነው ደግሞ አያ እንዳለ በጣም የሚገርሙ እና ደስ የሚሉ ነበሩ ገፀ ባህሪ ናቸው❤

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የተመችኝ የተማርኩበት ትለያለህ ግዜ ስኖረኝ በጣም ነው የምከታተልህ 😘😘😘

  • @אנדלאוגטו-ס6ג
    @אנדלאוגטו-ס6ג 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልብ የሚነካ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እውነት ነው በቀል የእግዚአብሔርን ነው እጅግ አስተማሪ ነው ቆጅት አሳዘነችኝ እንኳን አልነገራት አባቷ እደገደለ ❤❤❤❤

  • @samherwoldu6031
    @samherwoldu6031 ปีที่แล้ว +2

    ትረካክ በጣም አሪፍ ነበር ግን አብዛኛው አጫጭር ብቻ ነው ቢረዝም ጥሩ ነው

  • @yonasbirara3665
    @yonasbirara3665 2 ปีที่แล้ว +2

    ትመቸኛለህ

  • @yznameritu
    @yznameritu 11 หลายเดือนก่อน

    ለሁለተኛጊዜ ስሰማዉ ግን አልሰለቸሁትም ምክኒያቱም የእሴነሽልጅ ስለሆነ እሚተርከዉ መቸም እማይሰለች የድምፅ. ቃና❤❤❤

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 2 ปีที่แล้ว +2

    ሕይወት ዉብ ናት ፤ ሕይወት ውድ ናት ! ፍፁም ንፅህናና ውድ አያያዝ ግን ትጠይቃለች! የሕወትን ዋጋ የሚያውቁ ሰዎች ሰው ለመግደል ራሣቸውን አያከራዩም ፡፡

  • @hawaali7426
    @hawaali7426 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውው ደስትላለክ ቀጥልበት በጣም ነው የሜሰደስትኝ ስራይን እኮ ሰላወቅው ነው ይምጨረስው በእወነት

  • @MohammedSeid-yw5fy
    @MohammedSeid-yw5fy ปีที่แล้ว +1

    😮😮WOW. በጣም የሚገርም ነዉ 👌👌👌👌❤️❤️❤️

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የምርመራ ብቃት❤❤❤❤❤

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ዋው ነው

  • @iloveethiopia6461
    @iloveethiopia6461 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet lemenager betam begugut new mitebikih ♥️

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በርታልን

  • @mastewalamsal9282
    @mastewalamsal9282 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በርታ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገረም የአጨራረስ ብቃት 👌

  • @محمدمحمد-ض1د9س
    @محمدمحمد-ض1د9س 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አላህ ይገርማል ገምቼነበር የቆንጅት አባት እደሚሆን ያሳዝናል ……………?

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠቅላይ ም ጥሩ አቀራረብ አስተማሪ አሳዛኝ ታሪክ መጨረሻለይ የሚሰጠው አስተያየትም በጣም ግሩም ነው በርቱ❤😘

  • @MeengistuTegegn
    @MeengistuTegegn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገምቼ ነበር አባቷን

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow it’s so sad and educational thank you so much for sharing you are well appreciated always

  • @belayneshambaye3438
    @belayneshambaye3438 2 ปีที่แล้ว +1

    Nurelin waw wededi🥰❣❣❣

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 ปีที่แล้ว

    Tabrk❤❤❤❤❤

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ....እረ መቼ ነው በረጅም ትረካ የምትመጣልን ? ያው በጉጉት ሰዓቱን በመጠበቅ ደስ ደስ እንዲለን !!!

  • @EsetK
    @EsetK 5 หลายเดือนก่อน +1

    enamsgnaln wendma berta ❤

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +4

    እረእየጠፋህነው አሁንምእንኳንደህናመጣህልን ወንድማችን

  • @heymifeker9695
    @heymifeker9695 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🥰ጠፍተሀል ግን

  • @Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
    @Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much 🙏

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 ปีที่แล้ว +1

    🤔😢እሚገርም አጨራረስ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว +1

    Unkan baselam metak ye senesh lij 💕💕💕💕🙏🙏

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነበር እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    የእሰየን ልጅ መግባው ክላሲካል ልብን ይማርካል

  • @kaku9019
    @kaku9019 ปีที่แล้ว +1

    nice

  • @ቲጂየእናቷ
    @ቲጂየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 2 ปีที่แล้ว +1

    Astemari new yehiwot weta werd endih NAT alem tiru ensera beteley sew megedel hatiyat new

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰገነቶች እንክዋ ደህና መጣችሁ ከዘመኑ የራስ ምታት ፖለቲከኛ የተሻለ ነው

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 2 ปีที่แล้ว +1

    ከግምቴ ውጭ ነው ,በርግጥ ደም መላሽ የሆነሰው ይሆናል ብየ ነበር ግን የቆንጅት አባት አልጠበኩም

  • @Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
    @Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @قهوةالسلاطين-خ7ش
    @قهوةالسلاطين-خ7ش 2 ปีที่แล้ว +1

    aye

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @merrykekera2291
    @merrykekera2291 2 ปีที่แล้ว +1

    Mert terka

  • @peace.756
    @peace.756 ปีที่แล้ว +1

    Yegermal.........

  • @MohammedMustefa-z4r
    @MohammedMustefa-z4r ปีที่แล้ว

    ያዳምጡት መልክት አለው

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ተርከኸው የማይወደድ አይኖርም ሱስ ሆነህብኛል!

  • @grady9685
    @grady9685 2 ปีที่แล้ว +1

    p̷r̷o̷m̷o̷s̷m̷

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤