“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡29||የኮ/ል መንግስቱ ሀይለማሪያም ስብእና||የቅርብ ሰዎቻቸው ምስክርነት||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @netsanetsolomon9568
    @netsanetsolomon9568 18 วันที่ผ่านมา

    Hello
    Bertu

  • @NurShemsu
    @NurShemsu 18 วันที่ผ่านมา

    እረ 30 ይፍጠን ምርጥዬ

  • @nuresaniብላታኢድማህ
    @nuresaniብላታኢድማህ 17 วันที่ผ่านมา

    ሰለ ኮኖኔል ተስፋዬ ወ/ስላሴ
    ሙሉ ታሪክ ብታስነበብቡን(ብታሰደምጡን
    አጅግ መልካም ነበር

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 18 วันที่ผ่านมา +2

    መንግሥቱቀላድ ዓምባ ከሚገኘው መሣሪያ ግምጃ ቤት ኃላፊ ሳለ ሐረር ከተማ አንደኛ መንገድ በሚገኘው ሾፌሮች ሆቴል የመጠጥ ደምበኛ ነበር ይላሉ ። ቁማርና በዱቤ ኡዞና እናትና ልጅ አረቄ መጠጥ ይስብ ነበር 😂😂😂
    በጠባዩ ምክንያት ስለ ቅጣት ፀሐይ አሸዋ ላይ ሲያርፍ ከሚያንፀባርቅበት የኦጋዴን ገላዲ ክፍል ተልኮ ይሰራ ነበር ።
    ኃይሌ ባይከዳኝም ቢሆን እንደርሱ ጡሩራና ከፈሱ የተጣላ ድንክዬ ድቡልቡል ወታደርነበር ።😂😂😂

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 18 วันที่ผ่านมา +1

    መንግሥቱ ዐመፀኛ መኮንን በመሆኑ ኦጋዴን ፀሐይ አሸዋው ላይ ሲያርፍ ከሚያንፀባርቅበት ገላዲን ለቅጣት ተልኮ ነበር ። ወደ ደርግም እንዲሄድ ጦሩ መርጦ የላከው እዛው ሄዶ የሚያደርጉትን ያድርጉት ብለው እንጂ ተስፋ ተጥሎበት አልነበረም።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 18 วันที่ผ่านมา

    የጓድ መንግሥቱ ስህተት በእንደ እርስዎ አይነቱ ሴረኛ፣ አስመሳዮች መሀል መገኘታቸውና መዋጣቸው ነው።
    አስመሳይ ነዎት!!

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Badema1991
    @Badema1991 18 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ የመራት ሐገር ናት ዛሬ በጨቅላው ኦሮሙማ ገዳይ በአብዮት አሕመድ የምትመራው😮😮😮። በዚህ ዘመን እንደመንግስቱ ልብ ያለው መንግስት አብዮት አሕመድን የሚገለብጥ ይጥፋ???😢