🌻📌እንቁላልን ቀቅለን በቀላሉ ለመላጥ የሚያስችል❗️Ethiopian food ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን አደረሳችሁ 🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ መልካም በአል እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Bettye🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ የሚገርም የእንቁላል አቀቃቀል ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ለኔ አዲስ ነዉ ዉዴ ሙያ ተማርሁኝ ከልቤ አመሰግናለሁ እጅ ይባረክ ሲያምር የተባረከ ይሁን ዉዴ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ መልካም 🌻🙏👌👍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዋው ምርጥነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ኢክራምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ተባረኪልን መልካም በዓል ቤቲዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ቆንጂትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tesfansh6703
    @tesfansh6703 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ፡በጣም፡ጎበዝ፡በርቺ፡እግዚአብሔር ፡ካቺጋ፡ይሁን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ተስፋነሽዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @fana1451
    @fana1451 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen betye 🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ፋናዬ ተባረኪልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር እውቀት ይጠይቃል ጎበዝ ሴት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ቤተ መአዛዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 ปีที่แล้ว

    I really like your pot if you don't mind please let me know where did you bought it Thank you

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ቤት ምርጥ እስራት ነው መልካም አዲስ አመት ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሳራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ገላገልሽን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሮሚዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    melkam behale Bettwa's 🌻🌻🌻betam konjo new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      አስናዬ የእኔ ውድ የስኬት የጤና አመት ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሲት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሂሩትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @yeneyebicha341
    @yeneyebicha341 ปีที่แล้ว

    Wayi gudd😅😅😅

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻🌻

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @sebleengda7099
    @sebleengda7099 2 ปีที่แล้ว +2

    እንቁላሉ ሳይታይ እራሱ ተሰንጥቆ ሊሆን ስለሚችል ሎሚ ወይም አቼቶ ጨምሮ መቀቀል የተሰነጠቀው እራሱ ሳይፈርስ ይላጣል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሰብሊ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሜላትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 2 ปีที่แล้ว

    Haguer bet honesh new yemeteseriw?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሳራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @helenmulubirhan2711
    @helenmulubirhan2711 2 ปีที่แล้ว

    Enkwan abro adresen yene "Netsuh" beyeshalhu semeshen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሔለንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    መልካልም በዓል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሶፌያዬ ለሁላችን አንቺም ከነቤተሰብሽ የስኬት የጤና አመት ይሁንልሽ🙏😍❤

    • @soofiyasoofiya576
      @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner አሜን አሜን አሜን

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ,,,,, I am the first ,,,,sistu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏😍❤