ክራር ልምምድ ክፍል 4 ስለ ትዝታ ቅኝት ከሀ-ፖ ከፎርሙላ ጀምሮ ሁሉም ነገር 🙀 krar lememd kfl 4 tizita kignit ke A-Z

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ክራር ልምምድ ትዝታ ቅኝት ማጠቃለያ።
    ስለ ትዝታ ቅኝት ሁሉንም ነገር ይወቁ ይወቁ።
    ፎርሙላ አቀኛኘት የድምጽ ክረት ቦታ አቀያየር ...ወዘተ

ความคิดเห็น • 29

  • @Dekikebetu27
    @Dekikebetu27 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰኝላለን እግዚያአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው

    • @dnbaharumelaku9639
      @dnbaharumelaku9639 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ላይ ደረሣችሁ እየገባዥሁ ነው

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 ปีที่แล้ว

      ምኑን ወዳጄ

  • @dnbaharumelaku9639
    @dnbaharumelaku9639 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን አንድ መዝሙር ብታሳየንስ እና ብታስተምረን የሚጠብቀኝ አይተኛም እሚለወን

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እግዚአብሔር ይፍቀድ

  • @WgxtGdgd-zc9lc
    @WgxtGdgd-zc9lc 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @gebremidhinhagos3719
    @gebremidhinhagos3719 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርቱ

  • @betelhemnegusia2053
    @betelhemnegusia2053 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @fantayeneshhailu3691
    @fantayeneshhailu3691 4 หลายเดือนก่อน

    takiwu

  • @user-asmamaw1976
    @user-asmamaw1976 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እስተምረኝ

  • @margeorgis6902
    @margeorgis6902 ปีที่แล้ว

    በ tuner እየቃኘህ ስራልን እባክህ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቅኝቱ አልመጣልኝ አለኝ😢

  • @wondemange1889
    @wondemange1889 ปีที่แล้ว

    የመቃኛ ጥቅም ምንድነወ

  • @Dawitmasresha-up7rf
    @Dawitmasresha-up7rf ปีที่แล้ว

    ከድምፅ ጋር እንደት ማሰከድ ይቻላል

  • @yewubneshseifu743
    @yewubneshseifu743 11 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ live አትገባም ዮቱብ ላይ? ክራር አለኝና ስለ ቅኝት ያስረዳሀንን ኦንላይን እየረዳሀኝ በተግባር እንድሰራው ብታግዛኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ቴሌ ግራም ወይ ወትስ አኘ ካለህ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበረ። እርዳኝ እባክህን ክራር ለማወቅ እየታገልኩ ነው።

    • @kin_tube
      @kin_tube  11 หลายเดือนก่อน

      Eshi telegram kintube group ale join adrgi. Ena live egebalew eshi

    • @yewubneshseifu743
      @yewubneshseifu743 11 หลายเดือนก่อน

      @@kin_tube ጆይን አደረኩ። አመሰግናለሁ!

  • @azyoutube9292
    @azyoutube9292 ปีที่แล้ว

    6ት ወር ሙሉ ከተለማመድኩት አይገባ አለኝ እኔ ምን እደሆንኩ😥

  • @yeegnatr9220
    @yeegnatr9220 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ወንድሜ እኚህ ኤ ኤሻርፕ የሚሉት ምንም ሊገቡኝ አልቻሉም እባክህ ምን ማድረግ አለብኝ ከጀመርኩ 1 ወር ሆኖኛል

    • @yonasnigusie
      @yonasnigusie ปีที่แล้ว

      Check them by using tuner apps

  • @user-bo1iq9ut7z
    @user-bo1iq9ut7z ปีที่แล้ว

    እስቲ ወንድሜ በእናትህ እንደት ያለቁትር እንዴት ቶሎ እንምታ ?

    • @kin_tube
      @kin_tube  ปีที่แล้ว

      Eshi bekrbu tebku

  • @derejebelay7559
    @derejebelay7559 2 ปีที่แล้ว

    .eji maftacha .min lay ageghalw

    • @kin_tube
      @kin_tube  2 ปีที่แล้ว

      Ezihu yegna chanal lay yetelekeke video ale

  • @gebremidhinhagos3719
    @gebremidhinhagos3719 ปีที่แล้ว

    ድምፅከህለ አለ አጥፉዉ

  • @Dawitmasresha-up7rf
    @Dawitmasresha-up7rf ปีที่แล้ว

    ከድምፅ ጋር እንደት ማሰከድ ይቻላል

    • @kin_tube
      @kin_tube  ปีที่แล้ว

      እናያለን በቅርቡ

  • @yeegnatr9220
    @yeegnatr9220 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ወንድሜ እኚህ ኤ ኤሻርፕ የሚሉት ምንም ሊገቡኝ አልቻሉም እባክህ ምን ማድረግ አለብኝ ከጀመርኩ 1 ወር ሆኖኛል

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 7 หลายเดือนก่อน

      ኤ ሻርፕ ኤ ሲጠብቅ ነው።