ሁሉንም ከአንተ ወስደው መልሰው ይመጸውቱሃል||ግብጽ፤ህውሃት፤ኤርትራ፤ሶማሊያና ደ/ሱዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gubalechethiopia
    #ethiopian #armedforces #livingmylifetothefullestchannel #dilekehaq
    ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና።
    We Identify A Lot About Everythings
    ድልን በአብሮነት ለመቆጣጠርና በዘላቂነት ይዞ ለመቀጠል እንችል ዘንድ ሐቀኝነት ወሳኝ መሠረት ነው።ሐቅን ያልያዘ ማንኛውም አካል ድል ማድረግ እና ተቆጣጥሮ ይዞ መቆየት አይችልም።
    ሐቀኞች ሆነን፣ለሐቅ ቆመን፣በሐቀኝነት እየኖርን ሁልጊዜም ድል ማድረግ የማንችልበት ምንም ነገር አይኖርምና ሁሉም ሰው በተለይ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁልጊዜም መሠረት በሆነው ሐቀኝነት ላይ በመቆም ዘላለማዊ የድል ባለቤት መሆን አለብን ።
    መልካም አስበን ለመልካም ነገሮች መሳካት መትጋት የሁልጊዜም ስራችንና ባህላችን ይሁን።ምክንያቱም የምናገኘው ውጤት ሁሉ እጅግ መልካም ነውና ከሁሉም ጋር ማለትም ከተፈጥሮና ከፈጣሪ ጋር የሚያፋቅር እና መንግስተ ሰማያትን የሚያወርስ እጅግ ውብ ውጤትን በእጃችን የሚያስገባ መልካም ስጦታ ነው:እንዳያመልጠን የፈጣሪ ስጦታ መልካምነት ነው።።

ความคิดเห็น • 7

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia  2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በንግድ ባንክ 1000312592626 Sileshi Bitew በማለት ጉባለችኢትዮጵያን መደገፍ Like,Share,SUBSCRIBE ማድረግና +251911589048 whatsup

  • @peacefulworldforall558
    @peacefulworldforall558 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉❤❤❤❤የኢትዮጵያ ድል የተመሰከረ ነው እኛ ብቻ በበጎ እንሰለፍ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @henokethiopia
    @henokethiopia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኢትዮጵያ ድል ይቀጥላል ባንዳ ይቀበራል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹በርታ እውት ያሽንፋል ✍️

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ጸንታ ትቀጥላለች ፥ ድል ፡ክብር ፥ እና ምስጋና ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይሁን፥ የታሪክ ሀገር ታላቋ ኢትዮጵያ ።

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia  2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅

  • @yeshalet
    @yeshalet 6 นาทีที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉