የህወሓትና ኤርትራ ጄኔራሎች ተገናኝተው ያቀዱት ሴራ!! | የፋኖና የህወሓት ጥምረት በጦር ግንባር | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለፋኖኖኖ!!!

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እኔ የሚገርመኝ የፋኖን ጀግንነት ላለመዋጥ ምን ያህል እንደሚተናነቃችሁ የህውሃት ጀነራሎች ጎንደር ላይ እያዋጉ ነው አላችሁ ገራሚ ናችሁ በጣም

    • @Kedir-s3f
      @Kedir-s3f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Ignore such nasty media brother

    • @tegegnemersha4233
      @tegegnemersha4233 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰማከው አይደል ? በመሰረቱ የወያኔ ተቃዋሚ አይደለም !!!

    • @Kedir-s3f
      @Kedir-s3f ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@tegegnemersha4233 yes I heard him ,can you imagine by what calculations TPLF general lead or help the questions of survival of amhara fano operation ???

    • @BarnabasKidman
      @BarnabasKidman 16 นาทีที่ผ่านมา

      ስለ ቬቶ ፓወር በህወሓት ድርጅት ያልተነሳንና መመለስ ከማይችለው መጠየቅና መመላለስ ያልነበረንና የሌለን ነገር ከመፈለግ አልፎ ተራ አሉባልታ ነው።

    • @ramandebene1131
      @ramandebene1131 9 นาทีที่ผ่านมา

      የ ኤርትራ ሰራዊት ፋኖን በጣም ነው የምያድነቃቸው ጅግኖች ነው የምላቸው ጅግና ጅግና ይወዳል። እንዴት ነው የ ሃሰት የ ትግራይ ጀኔራሎች ፋኖን የሚመሩ።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አትድከም በሰው ብሔር የአማራ ህዝብ
    ፍኖ ነው ፍኖ የአማራ ነው አለቀ 😂😂😂

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባሕር የለንንንንም በቃ ተከራይተን እንኑር መለፍለፍ ይብቃ

  • @AndargieKassi
    @AndargieKassi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ያለ ማስረጃ ማውራት ከውሽት ተለይቶ አይታይም

  • @samuelberhane9290
    @samuelberhane9290 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I learnt that it was not only TPLF who is eritreans enemy. Who ever comes to power, everyone has negative impression about ertitre, Asab . I regret to conclud NO MORE GOOD RELATIONSHIP WITH ETHIOPIA. Let's build a great wall bordering to Ethiopia. Pray for ethiopia to stay united though things are almost fallen apart.

  • @Seid-p7d
    @Seid-p7d ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እና ፋኖ የሚዋጋው ያለ ምክንያት ነው እያልክ ነው የአማራን ህዝብ ጥያቄ ይዞ ነው የሚዋጋው በዚህ ማመን አለባችሁ

  • @rozela-n6x
    @rozela-n6x 59 นาทีที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ጃግና ነው።

  • @Beshlo
    @Beshlo 37 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብልፅግና ከስልጣን ካልወረደ እና ለፍርድ ካልቀረበ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊኖር አይችልም።

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee2024 22 นาทีที่ผ่านมา

    Excellent discussion. Thank you both of you. You are so civilized.

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ከብት ማን ማንን ነው በውጊያው የሚመራው የአማራን ወንድነት እስኪያነስርህ ታውቀዋለህ ጉሬዛ ፊት

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 35 นาทีที่ผ่านมา +2

    መቼ ነው የኤርትራ መንግስት በብልፅግና ናይ በጠላትነት የቆመው ከማን ሰምተክ ነው የምታወራው ????

  • @tamiratyegezu5003
    @tamiratyegezu5003 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ አንድ ያልገባኝ አባባል ተደጋግሞ ሲነገር እሰማለው እስቲ የገባችሁ አስረዱን አባባሉ " ትግራይ ውስጥም ኢቲዮጵያ ውስጥም" እንዴት ነው ትርጎሜው?

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የስዉ ንብረት ስትመኝ ያለህን እንደምታጣ ደሞ እንዳትረሱ ላስታዉሳቹ በዚህ አጋጣሚ ,,, ሆነም ግን ደህና የሆነ አንድ ጭንቅላት ያለዉ ሰዉ በኢትዬጵያ ወስጥ ይጥፋ ዎዉ ,,,,

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ደብረፅዮን ን ከነዝባዝንከው ይሻላል።ከክንዶሙ መታቸው ይሻላል።

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተቃዋሚ መስለህ ስለወያኔ አይነኬነት ተደሰኩራለህ !!

  • @DawudMalikamu
    @DawudMalikamu 31 นาทีที่ผ่านมา

    ጀግናው ግዴና ልክልካቸው ንገራቸው።

  • @DisciplineGu
    @DisciplineGu 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    ትግራይ & ኣማራ ቀጠይ ዕጣ ፋንታችን ኣደገኛ ነዉ ኦሮሞማ ስርዓት ማስወገድ priority መሆን ኣለበት

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹✌🏻Hizbawi GINBAR Amhara, FANO ✌🏻🇪🇹

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማን ግን ለብልፅግናና ለአብይ ያላት ስስ ልብ ያስገርመኛል። "መንግስት ችግራችንን በድርድር እንፍታ ሲል ፋኖ አራት ኪሎ ካልሰጣችሁን ድርድር የለም አሉ" ስትል ትንሽ አታፍርም? የመንግስት ድርድር ሐሳብ እውነተኛና እምነት በሚጣልበት ደረጃ ነው ወይ የመጣው?? አብይ ባህርዳር ሄዶ "ጫካ ያላቹ ነፍጣቹን ጣሉና ከአረጋ ስር ስሩ" ብሎ እየተናገረ በጀሌዎቹ በኩል ደግሞ ድርድር ሲል ምን ማለት ይመስልካል??

    • @MohmadAhmad-r3x
      @MohmadAhmad-r3x ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Behuala behuala bileh chereskew

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እነ መለስ እኮ ለክሊንተን ፋውንዴሽን ብዙ ሚሊዮን ዳላር ሰጥተው ነበር። እነ አንተኒ ብሊንከን ስቴት ዲፓርትመንት ውስጥ በነመለስ ወዳጅ ሱዛን ራይስ ተኮትኩተው ያደጉ ናቸው። ዲሞክራቶች ከህወሀት ጋር የቤተሰብ ያሀል ቅርበት ነው ያላቸው።ለዚህ ነው ዲሞክራቶች ለሀወሀት ስስ ልብ ያላቸው

  • @esheeshe7584
    @esheeshe7584 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምነዉ ፋኖ ለማለት ተንቀጠቀጥክ አንተ እከክ😂

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማን እንኮን ደሕና መጣችሁ

  • @አሟራው
    @አሟራው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ከመቀደድህ በፊት ሻውር ውስደህ ውጣ ከመውጣትህ በፊት ከዚህ መተህ አትፏክትብን ጎንደር የሚዋጉት ትግሬውች ናችው ስትል ትንሽ ስቅቅ አይልህም

    • @ramandebene1131
      @ramandebene1131 3 นาทีที่ผ่านมา

      ከየት የመጣ ውሸታም ደግሞ ይሄ። እነኝ ሰዎች የ ውሸት ውድድር እየካሀዱ ነው።

  • @hadenukun8936
    @hadenukun8936 36 นาทีที่ผ่านมา

    ኣብይ ሕመድስ ላለፍት ስድስት ኣመት ከእልቂትን ደም ማፍሰስ በቀር ለኢትዮጵያ ያመጣላት በረከት ካለ እስቲ ኣንድ ሁለት በለን

  • @shipe6489
    @shipe6489 50 นาทีที่ผ่านมา +1

    የቆጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች እንዳይሆንባቹ።ባሕር ባሕር ስትሉ ኢትዮጵያ የኣፍሪቃ ይጎዝላቭያ ልታደርግዋት ነዉ።

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @shipe6489
    @shipe6489 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ ጀኖሳይድ ከተነሳ የኣብይ መንግስት ነዉ የፈጸመዉ ጀኖሳይድ ከፈጸመዉ መንግስት ኤየተለማመጠ ያለው ደሞ ጌታቸዉ ረዳ ነዉ ስለዚህ ደብረጽዮን ከኤርትራ ጋ ግንኙነት ማረጉ የቱ ጋ ነዉ ስህተቱ?

  • @AbebeDesta550
    @AbebeDesta550 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተደማመጡ በናታችሁ አትንጫጩጩ

  • @TesfaGherezgihr
    @TesfaGherezgihr 45 นาทีที่ผ่านมา

    One,s Afrika allwys Afrika

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This guy is promax woyane. Where are pp?

  • @keletatsegai8791
    @keletatsegai8791 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤርትራ መቸም ስትብላ ውሃ መጠጥ እንደማእይቀር ነው.ነገር ምትፈልጉ ባህር ምናምን እያላችሑ እናንተ ናችሁ ኤርትራ ራስዋን ልማዳን እንጂ መቸ ናት ያ ኢ ትዮ ምረት ወራ ምታውቅ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልክስክስ ነህ

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Atfira😂

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 นาทีที่ผ่านมา

    የሰው ግም ፋኖ የማንንም ድጋፍ አይፈልግም

  • @TomasZereagaber
    @TomasZereagaber ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    So why you not take over Djibouti. Which it's blong to you

  • @ShimelisAsfaw-t8n
    @ShimelisAsfaw-t8n 10 นาทีที่ผ่านมา

    አቶ ጊዳና መራሩን ሀቅ ሀላል አወጣው።ህዉሀትን እያስታጠቀ አማራን ትጥቅ ለማስፈታት መንግስት የሄደበት መንገድ መንግስትን አጣብቂኝ ውስጥ እንደከተተው ሀቁን ተናገሯል ክብር አለኝ።

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 33 นาทีที่ผ่านมา

    ሰው እንዴት ከፈጣሪ ጋር ይጣላል🤔 በቃ ባሕር አልፈጠረላችሁም ለምን ከጎረበታችሁ በሰላም አትኖሩም

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 56 วินาทีที่ผ่านมา

    ማይክ ሃመር ወደ ትግራይ የምሄደው ምንድነ ምንድነው ደዴቦች በቃ ምንድነው መንግስት የለም ለምን ኣትጠይቁም።

  • @AynalemGidey-ql2dz
    @AynalemGidey-ql2dz 51 นาทีที่ผ่านมา

    ትግራይ ከጎንደር ፋኖ ጋር ቢያብርማ በአንድ ሳምንት ደብረ ብርሐን ገብቶ ያምበጫብጭህ ነበር።

  • @gemeleyemedia1325
    @gemeleyemedia1325 34 นาทีที่ผ่านมา

    ወያነ ምን ሃይል ስለ ነበረው ነው ፥ ኣሰብን ከኤርትራ የሚነጥቁት ? ስንት ኣህያ ነው ያላት ይህች ኢትዮጵያ ? እና ወስደህ ተኝተህ ታድራለህ ማለት ነው ?

  • @AynalemGidey-ql2dz
    @AynalemGidey-ql2dz 59 นาทีที่ผ่านมา

    የተግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነትን እየሸረሸራችሁ ነዉ።ትግራይ በባዕድ ሀገራት ጭምር ብታስጨፈጭፉትም አይክድም።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ አቶ ጊዳና ።

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅል ? እስከ ሞኩር እና ተበታተን ኣለኽ

  • @dangeb-sg4ky
    @dangeb-sg4ky ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጊደና ከጨዋነት ጋር በጣም ጠቃሚ የሆነ አስተያየት የሚሰጥ በሳል ፖለቲከኛ ነው፡፡ Thanks 🙏
    በዚህ ሚዲያ ላይ የሚቀርቡ ሰዋች ጥሬና በሳል አመለካከት ያላቸው፣ የተለያየ Political maturity ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ አማኑኤል ይህን ነገር ማስተካከሉ ያንተ ኃላፊነት ከሆነ አስብበት !

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሕአፓ በሁለት የተከፈለ አንዱ ባገር ቤት ሁለተኛው በዉጭ. የዉጭው የፋኖ ደጋፊ ሲሆን ያገር ቤቱ ያገዛዙ ነው. ብዙ ጊዜ ሻቪአ ፋኖን ይረዳል በሻቪአ ጄኔራሎች ይታገዛል የሚል ያለመረጃ የሚናፈስም አለ. በዎያኔ ጦስ የትግራይ ህዝብ እንዴት እንድዚህ ይጠበስ

  • @issu23
    @issu23 37 นาทีที่ผ่านมา

    DONT TRUST THIS AGAME!!! AGAMES have no shame!!!

  • @Bazuka-zd1fx
    @Bazuka-zd1fx ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Contesting vs Congested ????? Do these words have similar meanings?????

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሺሻይ መረሳ ነው ቬቶ ራይት ለትግራይ ይገባል ያለው።

  • @TEKLABHAILE-lu3zb
    @TEKLABHAILE-lu3zb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ቁልፍ ኣፍ ትግራይን ደጋግሞ በመጥራት ኣፉን የሚፈታ መሰለው ወይ ?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 23 นาทีที่ผ่านมา

    ሥልጣን ሥልጣን ፍለጋ፣ ሥልጣናቸውን ለማሥከበር በድፍኑ ሢባል አብዛኛው የሚረዳው በተዛባና በተጭበረበረ ነው። በአፍሪካ ሥልጣን ኮርቸ ላይ ተፈውአንወርድም የሚሉት በቡድን የሠሯቸውን ወንጀሎች ለመደበቅ በሕግ ዕንዳይጠየቁ ለማድረግና ወንጀሎቻቸውን ለማሥቀጠል ርብርቦሽ ዕንጂ ለሐገር ለሕዝብ በማሠብ የጀመሩትን ቀናዊ ሕዝባዊ አገልግሎቶችን ከግቡ ለማድረሥ አደለም።ግንባታ ዕድገት የሕዝብን ችግር ለመቅረፍ የተማሩ የሠለጠኑ በሣል። በልምድና በዕድሜ ከሕይወት ቁምነገራትን የቀሠሙ ሐየላትን ማሠባሠብ ማሥተባበር በክብር መያዝ ሐብትን በነኚሕ ሐይላት ላይ አፍሦ ወደ ሥራ ማሥገባት ሢሖን፤ ለዚሕም ሕብረት ሕግ ማሥከበር በሐገሪቷ የለገደብ ያለ ቁጥጥር ዕንግልት ዕንደ ዜጋ መዘዋወር መክተም ፣ ሐብት ማፍሠሥ(invest) መግዛት መሸጥ ትዳር መሥርተው ቤተሠብ ይዘው ያለ ሐሣብ ጭንቀት በሠላም መኖር መቻል አለባቸው። አፍሪካ ያሉ የሠው የሠለጠነ ሐይል ብቻ በቂ ሥላልሖነ ፤ በመላ አለም ተበትነወ ካሉ በከፍተኛ ደረጃ በትምሕርት የጎለበቱና የጥቁር ሕዝብ ደጀንነታቸውን አሣይተው ያሥመሠከሩትን በማሠባሠብ ጭምር ነው ሐገርን አፍሪካን ማዳን የሚቻለወና ወደ ሥራ መግባት የምንችለው። ግን በዚሐ መንግሥት ነኝ ባይ አካሔድ ልዩነትን አክርሮ የጎሣ ፌዴሬሽን የአፓርተይድ ሌላ ሥሙን ዕየተጠቀሙ ሐ፳ገር ዕያደሙ ካሉ ጋር ቁጭ ተብሎም መነጋገር አይቻልም። የአፍሪካም ሥጋት ናቸው የምንለወ ለአረብ ፖለቲካል ዕሥላም ሐይል ለመፍጠር ዕርብርቦሽ ዕያደረጉ ለመሖናቸው በአመራር ላይ ያሥከመጠቸውን መፈተሹ በቂ ማሥረጃ ያሥገኝላችሗል።

  • @panial6147
    @panial6147 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኣልጀርስ ዉል የኤርትራ ካርታን ማወቅ ኣለብህ የማታዉቅ ከሆነ ዝምበል።

  • @YoniHuy
    @YoniHuy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amhara mannenem. Ayefelgem.

  • @YoniHuy
    @YoniHuy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leboch Gena egzabhir yatefachu

  • @AynalemGidey-ql2dz
    @AynalemGidey-ql2dz 33 นาทีที่ผ่านมา

    ትግራይ ግን የሁሉም አክቲቪስቶች ታክተኮሮች ሚዲያዎች የገቢ ምንጭ ሆነች። አብይ ና ደብረጺዮን አብረዉ እየሠሩ መሆኑን አታዉቁም? የአብይ ጭንቅላት ረቂቅ ነዉ ወንድሜ።

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የ ኣቢይ ኣህመድ ቡቺሎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How many layers you guys have in this media

  • @AynalemGidey-ql2dz
    @AynalemGidey-ql2dz 48 นาทีที่ผ่านมา

    ከፋኖም ሆነ ከሌላ ጋር ሰላም እንፈልጋለን ማለት ተባብረን ብልጽግናን እንወጋለን ማለት ነዉ? ቦቅቧቃ ሁላ።

  • @ABC12345-e
    @ABC12345-e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enezih kezihi wedeziya yemilu lemidiachuhi Ayimetinum

  • @Habta-mo4bm
    @Habta-mo4bm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ የጣር መሬ አቶነው? ድንዙዝ

  • @teweldemehari6294
    @teweldemehari6294 26 นาทีที่ผ่านมา

    Anit moni yesew meret mewireri new ymitilow !!!.

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 11 นาทีที่ผ่านมา

    ኣታ እዚኸ ኣበይ ዝተመረቀ ሓሳው ኸ። እዛ እትዮጵያ ሓሰውትን ጦንቆልትን ድያ ተፊሪ። እዚ ጎታን ሓሳዊኸ ተንታኒ ተባህሉ ድዩ መጽዩ። ፍቃደኛ ሆኖ ለመዋሸት።

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 39 นาทีที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እቁና ባትሰጠት ትላለህ እ ቅማለም
    እኛኮ በሱራችን ነው ሀገር ራችን ነጻ ያወጠን
    ደሞ ከሶማሌላን ልታወዳድረን :
    እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ የናንተ ጭንቅላት
    ሁሌ በታሪክ በእዉቀት የማትጸዱ ሽንፍላ ናቹ
    ሸንፍላ እኮ ይሻላል ኣንዴ ከጸዳ ሁለተኛ አይቆሽሽም

  • @nesibualiyu6566
    @nesibualiyu6566 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    contested

  • @TomasZereagaber
    @TomasZereagaber 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shintam

  • @YoniHuy
    @YoniHuy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gurghina leboch nachu antem banda neh

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 33 นาทีที่ผ่านมา

    ቆንድፍ ዓጋመ

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 15 นาทีที่ผ่านมา

    ኣህያ! ዓሰብ ኣንድ ሆክ እኮ ሞኮርክ ባጫ ጄቤሌ እና ታደሰ ወረደ ጠይቆው ተጨፈጨፍክ (ያልማዱ መማረክ የሆነ ወተሃደር ይዘህ ምጣ)

  • @TomasZereagaber
    @TomasZereagaber ชั่วโมงที่ผ่านมา

    From the born off your country. Ethiopia is landlocked country denkoro 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 34 นาทีที่ผ่านมา

    Atwash ato getachew reda rasu Ye tigray setoch be rasachn hzb new yetedeferut new yalut.
    Be Eritrea wetader gn endetagezur nachew ye tigray hzb yemesekerut

  • @kefyalewlibssie
    @kefyalewlibssie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳግስ

  • @abrahamteklemariam851
    @abrahamteklemariam851 15 นาทีที่ผ่านมา

    Stop talking about Assab

  • @user-qw8ee1bu7h
    @user-qw8ee1bu7h 17 นาทีที่ผ่านมา

    Too ignorant. Nothing but misinformation. Get a life.

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ነው ቀደዳው?

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ተጋሩ ጦርነትን በተሌቭዥን አይደለንም የምናውቀው ወይ በወሬ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ደግሞ ገፍላ ነው

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gidena is mafia, werobela person.

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 29 นาทีที่ผ่านมา

    Dl le fano mknyatum Amara le ethiopia andnet new mitagelew . Amara Ethiopian endet mastedader endalebet be andnet ychlbetal . Ahun gn Amara be aby ahmed wetader eyetefedelu ygenalu.

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tultula. 😂

  • @bemnetsbhatu976
    @bemnetsbhatu976 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abiet wshet

  • @ShimelisSeyoum-r2x
    @ShimelisSeyoum-r2x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wushetam Wushetam

  • @shipe6489
    @shipe6489 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህወሀቶች ከደብረብርሀን የተመለሱት በኣሜሪካ ትዛዝ ነዉ ብሎ ማመን ሞኝነት ነዉ።በኣንጻሩ ኣሜሪካ ህወሀቶች ኣዲስ ኣበባ ሊገቡ ትፈልግ ነበር የኣሜሪካን ሴራ በደምብ የገባዉ ሻብያ ነዉ ህወሀቶችን ጠራሮጎ ከደብረብርሀን ትግራይ ያስገባቸዉ።

  • @aberehamtegaygelegaber7404
    @aberehamtegaygelegaber7404 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wushet menager bEthiopia engdih normal honowal. Minim merejeam ewketim baynorh zimbleh beMedia wetiteh yegilih tlacha menager new

  • @yirgalemyirgalem8836
    @yirgalemyirgalem8836 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bandaaa

  • @Hailu918
    @Hailu918 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደደቡ የፋኖን ጥያቄ ፍትሐዊነት ፋሽስቱን ዐብይ የሚፀየፉ ሚሊዮኖች ናቸዉ የሚደግፉት.

  • @yirgalemyirgalem8836
    @yirgalemyirgalem8836 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bandaaa