EOTC TV | ጸሎተ ሃይማኖት በተክሌ ዝማሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว +13

    የተቀመመች ተሰርታና ተሰናድታ ያለቀች ውብና ዕፁብ ድንቅ ማራኪና ጣፋጭ መሳጭ መስጣ የማትመልስ በዛው የምታስቀር አስቀርታም ሰማየሰማያትን በመንፈስ የምታስዋኝ ዕንቁዋ ሐይማኖታችን ለዚህች እንቁ ሐይማኖት ተከታይ ያደረገን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገመ ይሁን

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ከዚህ በላይ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @selamusiyoum
    @selamusiyoum 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ቅዱስ ያሬድ ምን ዓይነት ሰማያዊ ዕውቀት ነው አበርክተኽልን የኼድከው የቀጨኔ መድኃኔ ዓለም ሊቃውንት መድኃኔ ዓለም በምድርም በሰማይም ከቤቱ አይለያችሁ።

    • @xyz3714
      @xyz3714 2 ปีที่แล้ว +3

      ሊቁ እርሶ ቢኖሩበት ደግሞ በጣም ደስ ይለኝ ነበር።

    • @selamusiyoum
      @selamusiyoum 2 ปีที่แล้ว +3

      @@xyz3714 አመሰግናለሁ ወንድሜ መድኃኔ ዓለም ሲፈቅድ እኖራለሁ

  • @leuluzemaye7804
    @leuluzemaye7804 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መለአክት ያሰማችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ:: በእውነት ከዚህ የሚበልጥ ምን ደስ የሚል ነገር አለ::
    በህይወት በጤና ይጠብቃችሁ::

  • @emyyilmu4548
    @emyyilmu4548 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @teweheboazeze9760
    @teweheboazeze9760 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሰማያዊ ምስጋና ላሰሙን የቀጨኔ ሊቃውንንት ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሳውያን ግን የት ናችሁ ላይክና ሸር የማታደርጉ?

  • @TARIKUTUBE-db6dc
    @TARIKUTUBE-db6dc 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቀጨኔ መድኃኔዓለም!! የኔታ ጥምቀት ፣ፀጋው ብዙ ፣ዳዊት ፣ ጥበቡ ፣ መርሐ ፣ በትረ ፣ ሌሎችም አንጋፋዎች ...የኔ አባት፡ አክባሪዬ ትሁቱ የኔታ ተክለ ያሬድ ነበሩ፡፡ ፀጋውን ያብዛላችሁ፡፡

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ማርያም ትመስገን እናንተን አባቶቻችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yemanebirhangetahun9385
    @yemanebirhangetahun9385 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ተሰምቶ የማይጠገብ ሰማያዊ ዜማ በሰማያዊ ሥርዐት።

  • @al-aha
    @al-aha 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ የተማሩትን ከታች ያልተማሩትን ከላይ: ያልተማሩትን ባራኪ :የተማሩትን ተባራኪ በሁሉ ቦታ ያሉ አስተዳዳሪዎች እንደዚህ ያልተማሩ ቅኔ ማህሌት መተዉ የሚያፈጡ: አይመሩ: ኣይመሩ :አይቃኙ : አይቀኙ ግን በተማሩት ላይ ተሾመዉ ተቀምጠዋል :: ምን አይነት መንፈሳዊ ጥፋት እየፈፀማችሁ እንደሆነ አላስተዋላችሁም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የጵጵስና ስርአቱና ከአውሮፓ የመጣው የቲዎሎጂ አስተምህሮ ነው ብታስተካክሉ እራሳችሁን አዳናችሁ ይህ ባይሆን ግን የአባቶቻችንን ስርአት እንዳዋረዳችሁ መጪው ጊዜ ያዋርዳችኋል።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @sisayayalew-ei7hf
    @sisayayalew-ei7hf ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zmarsawaloyewa5372
    @zmarsawaloyewa5372 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን🥰💒💒💒💕🥰

  • @user-hh2dr3kc4k
    @user-hh2dr3kc4k 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በደሙ መስርቶ የሰጠን ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሁሉ ድቅ አባቶቻችን ያቆይልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን
    ተመስገን

  • @fk3365
    @fk3365 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይሥጥልኝ መሠናበቻ እንጂ የመገናኛ የሠላምታ ዓይነት አይደለም ። ቢያንሥ እናንተ እንኳ በአገባቡ ለመጠቀም ሞክሩ ።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 5 หลายเดือนก่อน +1

    21:23

  • @ErmiMan-ft1qj
    @ErmiMan-ft1qj 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @ejigayewwoldegiorgis4600
    @ejigayewwoldegiorgis4600 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕወትያሰማልን አሜን ተክለሀይማኖት ሀገራችንን ይጠብቅልን። ግን ኦርቶዶክሶች የት ናችሁ ተከታተሉ ምን ሁናችሁ ነዉ?

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el 2 ปีที่แล้ว +2

    የቀጨኔ ደብረሰላም ሊቃውንት ትለያላችሁ 👏👏👏

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน +1

    12:50

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 5 หลายเดือนก่อน +1

    24:16

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน +1

    24:07

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน +1

    9:34

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    16:15

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    14:26

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 11 หลายเดือนก่อน

    1:57

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደሌል እናንተን አባትፐሰለሰጠን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር እናንተን አያሳጣን

  • @mahifed4521
    @mahifed4521 2 ปีที่แล้ว

    +"እንደ አቅማቸው ሰጣቸው" ... ነፍስን የሚያተርፍ ትምህርት።
    th-cam.com/video/xnwAqG7AYP4/w-d-xo.html

  • @al-aha
    @al-aha 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ የተማሩትን ከታች ያልተማሩትን ከላይ: ያልተማሩትን ባራኪ :የተማሩትን ተባራኪ በሁሉ ቦታ ያሉ አስተዳዳሪዎች እንደዚህ ያልተማሩ ቅኔ ማህሌት መተዉ የሚያፈጡ: አይመሩ: ኣይመሩ :አይቃኙ : አይቀኙ ግን በተማሩት ላይ ተሾመዉ ተቀምጠዋል :: ምን አይነት መንፈሳዊ ጥፋት እየፈፀማችሁ እንደሆነ አላስተዋላችሁም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የጵጵስና ስርአቱና ከአውሮፓ የመጣው የቲዎሎጂ አስተምህሮ ነው ብታስተካክሉ እራሳችሁን አዳናችሁ ይህ ባይሆን ግን የአባቶቻችንን ስርአት እንዳዋረዳችሁ መጪው ጊዜ ያዋርዳችኋል።

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    21:42

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    16:17

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    13:33

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    9:35

  • @al-aha
    @al-aha 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ የተማሩትን ከታች ያልተማሩትን ከላይ: ያልተማሩትን ባራኪ :የተማሩትን ተባራኪ በሁሉ ቦታ ያሉ አስተዳዳሪዎች እንደዚህ ያልተማሩ ቅኔ ማህሌት መተዉ የሚያፈጡ: አይመሩ: ኣይመሩ :አይቃኙ : አይቀኙ ግን በተማሩት ላይ ተሾመዉ ተቀምጠዋል :: ምን አይነት መንፈሳዊ ጥፋት እየፈፀማችሁ እንደሆነ አላስተዋላችሁም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የጵጵስና ስርአቱና ከአውሮፓ የመጣው የቲዎሎጂ አስተምህሮ ነው ብታስተካክሉ እራሳችሁን አዳናችሁ ይህ ባይሆን ግን የአባቶቻችንን ስርአት እንዳዋረዳችሁ መጪው ጊዜ ያዋርዳችኋል።

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน +1

    32:43

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe 3 หลายเดือนก่อน

    21:31