MK TV "እንዴት እንሻገር" // ክፍል አምስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +23

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለዘመራችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደት እንሻገር እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 3 ปีที่แล้ว +5

    የቀደመውን ዕውቀት እንዲመጣ የምትፈልግበት ዕውነት ሁሌም ይደንቀኛል። አገልግሎትህ ይባረክ

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ በማያልቅ ቸርነቱ ይጎብኘን❤️

  • @asratyizengaw5548
    @asratyizengaw5548 3 ปีที่แล้ว +11

    ሁላቸሰሁም በጣም አወዳችኋለሁ ይህን ዝግጅት ያዘጋጃችሁ አምላከሰ የሰባርካችሁ ሀላችንም ለእወነት ብነቆም ሀገር የለወጣል መልካሙን ቀን ያምጣለን ወድ ኢትዮጵያውያን

    • @mmmjj9090
      @mmmjj9090 3 ปีที่แล้ว

      ህይወት ቃለ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በእወነት አምላክችን ነው ምክትል

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት አቤት እውቀት ከእምነት ሀይማኖት ከስነ ምግባር ተሟልቶ የተሰጠው ሰው ኑርንል መምህር ።

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 3 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜና ጤና መምህሮቻችን

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቲያን ነኝ ብሎ ጉቦ የሚበላ፤
    የሚያቃጥል እሳት ያገኘዋል ኋላ።

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 3 ปีที่แล้ว +1

    መሐበረ ቅዱሳን በርቱ ጥሩ ብሮግራም ነዉ እንዳታቋርጡት እግዛብሔር ይስጥለልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የሚናገረው አስተማሪ! መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን ።

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን
    ኢትዮጲያ ሆይ ተነሽ
    ክብርንም ልበሽ
    በአዲስ ምስጋና
    ይመላ ልብሽ
    የተወደደ ነው በእዚአብሄር ህዝብሽ ((፪))
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @misikernigatu6787
    @misikernigatu6787 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ ሰዉ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዘማርያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ አዱስን ዘበን ይሽግርን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye2374 3 ปีที่แล้ว +15

    ኑሩሉን የተዋሕዶ ልጆች ።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 3 ปีที่แล้ว +2

    በድካማችሁ ሁሉ ልዑለ እግዚአብሔር ብርታትን ያድልልን ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @asratyizengaw5548
    @asratyizengaw5548 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት የሚገርም ትምህርት ነው መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዘርህ ይባረክ እደሰሜ ከጤና ያድልህ አባክህ መፅሀፍ ካለህ የማገኘበትን ጠቁመኘሰ አውነትን አወዳለሁ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ ጤናውን ዕድሜን አብዝቶ ይስጥልን። ቸሩ አምላካችን ምህረቱን ይቅርታውን ይላክልን።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በፀጋው ይጠበቃልን መምህርራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
    @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
    @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉን ንግግር ጨምቀው የሚደንቀውን የሚበጀውን አቀረቡልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ በጤና በቤቱ ያቆይልን

  • @aaff755
    @aaff755 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂውትን ያስማልን አባታችን ዝማሬ መላአክትን ያስማልን እህት ወንድሞቻችን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ድንቅ መምህር እናንተ እያላችው ማንም ተነስቶ ብቻ እግዚአብሔር ይመልሰን ሌላ ምን ቃል አለን ይብቃን ይቅር በለን

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የኢትዮጵያ ሰላሟን ያሰማን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
    አዲሱ አመት የስላም የፍቅር ያድርግልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ያርዝምልን

  • @aaff755
    @aaff755 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ባለ ማህታቦች እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 3 ปีที่แล้ว +6

    ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለመዘምራኑም ጣዕመ ዝማሬን ያሰማልን።

  • @meseretabebeasheber5072
    @meseretabebeasheber5072 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን👏👏👏👏

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘማርያኑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amem

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ መምህር ፈታዉን የሚሉትን ነገር ሁሌም ብንጋራቸዉ በቅርብ አገራችን ሰላም ይወርድላት ነበር ግን አብዛኛችን አንቀበለዉም

  • @weleteslase
    @weleteslase 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መህራችን

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንቁ መምህራችን

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 3 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያዊነት መልካም እሴቶች በመጽናት እንሻገር! አባቶቻችን አጽንቶ ይጠብቅልን

  • @yibeltalyismaw1452
    @yibeltalyismaw1452 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 ปีที่แล้ว

      ሠላምሠላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @ፅጌማርያም-ጰ4ወ
    @ፅጌማርያም-ጰ4ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አድና21
    @አድና21 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🤲🏻✝️🇪🇹

  • @mesimesi8569
    @mesimesi8569 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💚🙏

  • @rozafetene7270
    @rozafetene7270 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ተስፋ አለን

  • @የጥበብሀገሩዋወዴትነው
    @የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ስለ ሰላም ስለ ፍቅር ስለ አንድነት መሰበክ መነገር ይቀጥል

  • @asdftreasdfgrr6401
    @asdftreasdfgrr6401 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሐውት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን
    ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን የሰማነውን እንድንተገብር አምላክ ይርዳን። አቤቱ ጌታ ሆይ መሐረነ ፍቅር ስጠን💒💚💛❤🤲

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር አምላክ ሰላም የሰፈነበት አመት ይሆንልን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን መከራ ሰለቼን እውነት

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው።እናመሰግናለን 🙏
    ሰላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @rebecka2422
    @rebecka2422 3 ปีที่แล้ว

    Im so happy to see this. Ethiopia, EOTC I love you. Thank you, you are truly medicin

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሁነን

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
    @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላክትን ያሰማለን

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 3 ปีที่แล้ว

    Tsegawun yabezalachehu bertulem 💚💛❤🕊🕊🕊⛪

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰርክየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @ሰርክየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    የቃሉን ሕይወት ያሰማልን

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 3 ปีที่แล้ว +2

    Qalehiwet yasemaln....

  • @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
    @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @rebecka2422
    @rebecka2422 3 ปีที่แล้ว

    You guys are such a treasure. Talented, beautiful, ancient, biblical. I love you

  • @tewodrosnegere2516
    @tewodrosnegere2516 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፌ 4:25 ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤ ሁላችንም የአንድ አካል ብልቶች ነንና።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናቸዋለን

  • @dagneanteneh6959
    @dagneanteneh6959 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንሻገር መልካም ርዕስ ነው፡፡ ስለ እውነት መሞት አለብን ድንቅ ነው፡፡
    ግን እውነት ምንድን ነው? በእኔ እምነት እውነት የገዘፈ እውነትም አለ፣ አነስ የሚልም አለ፡፡ በአገራችን ያለውን ፖለቲካ ስንነጋገር አብዛኞቻችን አንድነትን እንሰብካለን፡፡ ይህም መልካም ነው፡፡ እውነትም ነው፡፡ ክርስቲያኖች በእምነታቸው እንደሚታረዱ አናውቃለን፣ ይህም እውነት ነው፡፡
    እውነት ግን ይህ ብቻ አይደለም፡፡ ብዙ መምህራን ግን ሌለውን እውነት በሾርኔ ወይ ይፈሩታል አለዚያም አለባብሰው ያልፉታል ወይም ሌለውን ያሸማቁቅታል፡፡ ብዙ ክርስቲያኖች ወገናችን በማንነቱ አለቀ ሲሉ እናንት …ይላሉ፡፡ አሁን በኢትዮጵ በአማራ ነገድ የሚደረገውን ፍጅት፣ግፍ ሰው ሲናገር እናንትና መሰሎቻቹህ በሾርኔ ለምመኑ ከሰው በታች፣ ከሃይማኖት በታች መሆን ነው እንዴ?
    እውነትን መናገር ሁሉንም እንጂ ግማሹን አንጠልጥሎ፣ ሌላውን ጥሎ አይደለም፡፡ አንዲዚያ ከሆነ ደግሞ የዚህ ዓይነት አካሄድ የፖለቲካ እንጂ የእምነት አይደለም፡፡ ፖለቲካ ደግሞ አካሄዱ ለየቅል ነው፡፡ ክርስቲያን የተባልነው እውነትን ለመጋፈጥ እንጂ ትንሽ የምትመስለንን እውነት በሾርኔ ለማድበስበስ አይደለም፡፡ ይህ እኔ በግሌ የማምነው ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ሌላም ብዙ ነገር መናገር ይቻላል፣ ለጊዜው ይብቃኝ፡፡

  • @tirsityedingillji3581
    @tirsityedingillji3581 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም!

  • @according6414
    @according6414 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏 HONESTY IS THE BEST POLICY 🙏🙏🙏 " TELL THE TRUTH" 🙏🙏🙏 AMEN TO GOD 🙏

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rebecka2422
    @rebecka2422 3 ปีที่แล้ว

    Dear sir, the profoundness of what you speak is moving me in my heart! You are a praying man, I can hear that from every word you speak. Thank you, you made me feel thankful. Glory be to God, Thank you patrairch Abatachen Mattias for this excellent channel. What a legacy you have made. Thank you

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +4

    እዚህ አረፍ ልበል የዛሬው የጉድ ነው

  • @afomihmsk5776
    @afomihmsk5776 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwoten yasemalen anidenetn fikern yiseten

  • @zerihundesta3023
    @zerihundesta3023 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian can keep our religion ,cultures ,custom and tradition to pass to next new year

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @afomihmsk5776
    @afomihmsk5776 3 ปีที่แล้ว

    zemare melayiketn yasemalen

  • @መቅደስእኅተሚካኤል
    @መቅደስእኅተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 3 ปีที่แล้ว +3

    በውነት ነኑሩልን

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ መድረክ ላይ የቀረቡ ተናጋሪዎችን መልዕክት ሰምቻለሁ። ሁሉም ያቀረቡት ሊያግባቡ የሚችሉና ተጨባጫዊ ነጥቦችን ። እኚህ ተናጋሪ ግን መልዕክታቸው የሚያግባባ ሆኖ አላገኘሁትም። በደፈናው ወደኋላ እንመለስ ማለት አያግባባም ። የኋላችን አንድ ሃይማኖት(ኦርቶዶክስ)፣አንድ ብሄር (አማራ)፣ፊውዳሊዝምና ጭሰኝነት፣ ብዝበዛ፣ ባንዳነት...በእነዚህ ቀውሶች ታጭቆ እንዴት የኋላችን ያሻግረናል ማለት ይቻላል !?!?

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @natenaelnigus8831
    @natenaelnigus8831 3 ปีที่แล้ว

    kal hiywet yasemalen be tsega yaqoyelen

  • @mayaqueen8411
    @mayaqueen8411 3 ปีที่แล้ว

    አሻጋሪ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ ደግሞም እውነት ነው

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +5

    እረጅም እድሜና ጤና መምህሮቻችን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zemariyamhaile7674
    @zemariyamhaile7674 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gzgdbxjdhddu321
    @gzgdbxjdhddu321 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏