"ኢትዮጵያ ያጣችው መሪ ሳይሆን ባለቤት ነው" ዶ/ር ምህረት ደበበ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ሀገራችን አፍ ብኖር ብዙ ትናገራለች ቪዛ ብኖር ብዙ ሀገር ትሄዳለች ሀገራችን መሪ ስይሆን ባለቤት የሚሆን ነው ያጣችው ምርጥ ንግግር ነው ዶክቶር ምህረት

  • @YG-qg6xo
    @YG-qg6xo 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም እና ድንቅ እይታ ነው ዶ/ር ይህን ትንተና ብዙ ሰው ግዜ ሰጥቶ ቁጭ ብሎ በቅንነት ቢረዳው እና ቢያስተውል ሀገራችንን ማዳን የምንችል ይመስለኛል

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ገራሚ .... ድንቅ ኢትዮጵያዊ ....ከአፉ ማር የሚዘንብ..... ጥልቅ አሳቢ .... በእውነት በቃ ረንተ ብርቅ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው።

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว +4

    በእምነት ለሚለምኑት በልግስና ጥበብን የሚሰጥ አምላክ በብዙ ጥበብ ይባርክህ ከለህ በላይ ይጨመርልህ

  • @user-js6mr1wy3v
    @user-js6mr1wy3v 5 ปีที่แล้ว +3

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
    "እኩልነት በእኩያነት ሲለውጥ ሰዎች ወደ እኩይነት ይቀየራሉ" የሚገርም መገለጥ ነው።

  • @felekefeleke5947
    @felekefeleke5947 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ምናለ ሃሳብህ ወደ ትልቅ ራድኦ አና television ቢያድግ ሁሉም ይሰማው ነበር ሃገራዊ የሆነ ሃሳብ ተባረክ አቤቱ አቤቱ lene አና ለሀገራቺን ህዝቦች nitsuh ልብን ፍተርልን

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ምህረት ጠፋህብን እኮ መቸም ይህቺ አገር ጥሩ ሰው አይበረክትባትም ፣መለስን አያካትትም ፣አፋልጉን ልንለጥፍ ጥቂት ሲቀረን ነው እኔና ጓደኞቼ ብቅ ያልክልን እፎይይይይ አሰኘህን ኑርልን ዶክተርየ ያንተ አይነት መካሪ ጌታ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ፡፡

  • @enegess1479
    @enegess1479 5 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው አሁን ኢትዮጵያዊነት ሳይሆን ዘር እና ገንዘብ ልቆ መገኘቱ ነው ችግሩ ስው ለገንዘብ ከተገዛ አገሩን ከመሽጥ ወደሁዋላ አይልም!

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እውነት እና ግልጽ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ዳክተር ምህረት ደበበ❤◇◇ማሳበብ ሲጀመረ ማሰብ ታቆማለህ ሀገር ማለት ሀሳብ ናት ሀገራችን የምናክማት እኔ እኛ ነን ሀገራችን ባለውለታችን ናት እውነት ነው ሀገሬ 💚💛❤💚💛❤

  • @sikofikru3421
    @sikofikru3421 5 ปีที่แล้ว +7

    dr mihret is great person we love and rispect him

  • @shimelesargaw4640
    @shimelesargaw4640 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉ በጁ የሆነው ሓያል እግዚአብሔር ብልህ መሪ ብቻ ሳይሆንም ልጆችም ያድላት!!!

  • @aregagashaw836
    @aregagashaw836 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትክክል ንግግር ነው ዶ/ር ምህረት ደበበ አሁን ኢትዮጵያ ቬዛ ብታገኝ ጥላን ትሄድ ነበር እስኪ እናስብ ወገን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋህ በዝት ይበል ስወዲሕ።
    እራስህ ተሰርተሕ ሰውንም የምትሰራ
    አንተ ታንጸሕ ሰውንም የምታንጽ
    አንተ ነሕ ድንቅ ሰው ቃልሕ ስትናገረው ውስጥን ያጸዳል የሕይወት ምግብ ነው።

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል እደ ቆሎ ተከፋፍለን አገር ማን ይኔነሺ ይበላት ከኔ ጀምሮ ህውሓት ነብስቺሁን ፈጣሪ አይማረው ጋሀነም ያስገባቺሁ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว +4

    ምን አለበት የሚዲያ አርበኞች በስግብግብነት ህዝብን የሚያባሉ እንዲህ አይነት እውነቶችን ሰምተው ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉድ እኩልነትና እኩያን መለየት ለዚህ ነው ለካ እኩያቢስ የሚባለው

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡ትክክል፡ንግግር፡ነውዶ/ር፡ምህረት፡ደበበ፡ሀገር፡ቪዛ፡አግኝታ፡ብትሄድ፡አይፈረድባትም፡፡ወዴት፡ትሄድ፡ግራ፡ገብቷቸው፡እሷንም፡ግራ፡አጋቧት፡ልብ፡ይስጣቸው።

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በኔ ውስጥ ያለችው የታመመችውን ሀገር መጀመሪያ መታከም አለባት

  • @enegess1479
    @enegess1479 5 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ አትድከም ገንዘብን ከምንም ነገር አብልጦ ከሚወድ ህዝብ ምንም መጠበቅ አይቻልም

    • @tomdej5835
      @tomdej5835 5 ปีที่แล้ว

      I disagree , not everyone love money, there are millions out there who prioritize their Ethiopia than anything

  • @israelbelachew7496
    @israelbelachew7496 5 ปีที่แล้ว +2

    DR Mehret Debebe 1

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 5 ปีที่แล้ว

    Dr.Merete is great man!!! Thank Dr.Merete for what you are doing to awaken Ethiopian consciousness!!!!

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 5 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ፊደል የቆጠሩት ፣የተማረ ይግደለኝ እያለ የሚመካባቸው ምሁራን፣ አንዴ ሶሻሊዝም ነው የሚሻልህ ሌላ ግዜ የዘር ፖለቲካ ነው የሚበጅህ እያሉ የስርአቶች መሞከሪያ ላብራቶሪ አድርገው አንገላቱት እንጂ፣ያለመንግስት እንኳ ራሱን በስርዓት ማኖር የሚችል ድንቅ ህዝብ ነበር ምስኪኑ ኢትዮጵያዊ ።

  • @MrZenatube
    @MrZenatube 5 ปีที่แล้ว

    It is a great philosophy once we open our ears to listen from the commencement of your speech ( appreciation of the musicians ) to any point of your speech

  • @abdulkafmohammedadilo511
    @abdulkafmohammedadilo511 5 ปีที่แล้ว +1

    I respect you you are write

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 ปีที่แล้ว +2

    Eawanet new E/r selamun yamatalan Le Ethiopian

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 5 ปีที่แล้ว +1

    ጭብጨባው የመጣው በደርጉ ጊዜ ነው በጣም ይደብራለ

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 5 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 5 ปีที่แล้ว +3

    ተሰምቶ፡ የሚያረካ፡ ሃሣብ፡ ያለዉ፡ ሰው፡ ለመተግበር፡ ያብቃን።

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 5 ปีที่แล้ว +3

    Kemasabeb maseb!!!!!!!

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የዶር ምሳሌቪድዯ እዬት እየሳቃችሁ ታለቅሳላችሁ በth-cam.com/video/3nW9IGcjqL4/w-d-xo.html

  • @zelman202
    @zelman202 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr bayew gizea zemnan amsgnku

  • @tomdej5835
    @tomdej5835 5 ปีที่แล้ว

    God bless you! Yes, it’s absolutely right , we people’s are stopped thinking the right way

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 5 ปีที่แล้ว

    the country lacks both leaders and owners

  • @electroshop600
    @electroshop600 5 ปีที่แล้ว

    leka abichu wedo aydlm guwadenga yarageh ante sew 👌

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 5 ปีที่แล้ว

    "Kemassabeb'wodemasseb!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"........... "Ethiopia yatachiw.... balebet'new"

  • @afreeqa7530
    @afreeqa7530 5 ปีที่แล้ว

    Tiru nw aba

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 5 ปีที่แล้ว

    Ay'Dr. Mihiret...... Amagn'hizb binhonma noro!!!!!!!! Endih lejoro yemizegenin dirgit yifetsem'neber???? "Wustun'lekes"!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 5 ปีที่แล้ว

    waqayoo sodachun... ??? jiraa? ... bayee namaa dinqaa... ebifamii....

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ መሬ, ለማንኛውም በርታ

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 5 ปีที่แล้ว

    Yehone..lezaza negere newe yehe seweye.so boring.

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ አጨብጫቢዎች አታብዙት!!! ከንግግሩ ይልቅ የእናንት ጭብጨባ መስማት ደከመን::

  • @samu2673
    @samu2673 5 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ለውጥ ያገኘነው የሙሁር ነን ባዮችን ወሬ ነው። ወሬውን ተውና እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ። inspirational speech የሚያስፈልገው መሰረታዊ የኑሮ ነገሮች ከተሟሉ በሗላ ነው።ውሃ፣መብራት፣ዳቦ በሌለበት ሀገር እየወጡ ማደንቆር ይቅር!!!!!

    • @bertukanyosef231
      @bertukanyosef231 5 ปีที่แล้ว +4

      አንተ የጠቀስከውን እንዳይሰራ መንግስት
      ህዝቡ ተከፋፈለ አንዱን ሲያስታግስ ሌላው ይነሳል ዶክተር አብይ በየሀገሩ ዞሮ ከውጪ ሀገር መንግስታት ጋር ተነጋግሮ ለምኖ ያመጣል እኛ ያን እንኳን መረዳት አቅቷቸው ዘር ከዘር ይጋጫል

    • @samu2673
      @samu2673 5 ปีที่แล้ว

      ህዝቡን የከፋፈለው ማን ነው? ኢህአዴግ አይደለምን? ኢህአዴግ ኢትዮጵያ አፍርሶ ብዙ ሀገራትን የሚፈጥር ህገ መንግስት አስቀምጦ አብይ አህመድ ምን ለውጥ ያመጣል? አንድ ላይ ይኖር የነበረን ህዝብ እንደዚህ እንደ ጠላት እንዲተያይ ያደረጉት እነርሱ አይደሉምን? አብይ ከ14 ዓመቱ ጀምሮ ያደገበትን ኢህአዴግ ሊታደገው የመጣ እንጅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ አይደለም።

    • @MYD-oy6dj
      @MYD-oy6dj 5 ปีที่แล้ว

      Leke belehal bro abiy sera ayseram yetefa semunena EPRDFNen yemosheral endezih aynet lewt degafi nen bayoch yachaferalu. Keabiy yelek mistu betmeran yeshalal

    • @bertukanyosef231
      @bertukanyosef231 5 ปีที่แล้ว +4

      @@MYD-oy6dj ሰገጤ ቤትሺን መጥረግ የማትችዪ ዙረታም ስለዶክተር
      አብይ ታወሪያለሺ ዘልዛል ባለጌ አንቺን
      ጭንሽ ስር ገብቶ መቆንጠጥ

    • @MYD-oy6dj
      @MYD-oy6dj 5 ปีที่แล้ว

      @@bertukanyosef231wend negn, endanchi semen beadebabay alasetam betawkign engineer negn nefit chenkilat.

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የምትቆሙበት መድረክ?
    የተፋፋቀ ያረጀ ቀለሙ የበለዘ የቆሸሸ ያሳፍራል
    ጥበብ ጥበበ ጥበብ???

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 5 ปีที่แล้ว +1

      Yihe eko new chigiru. Yemitekimewun kemesmatina kemekeyer yilik tikakin neger eyefelegu criticiz madreg!!! Endenate aynetochu libachew kalbera ageritua atilewetim!!!

    • @tigistwube6895
      @tigistwube6895 5 ปีที่แล้ว +5

      የዉስጥ ወይም የሀሳብ ማርጀት ነዉ መጀመሪያ ሊታደስ የሚያስፈልገዉ እና ዋናዉ ቁም ነገር።እሱን ስተኸዋል የተለወጠ ማንነት ያለዉ ህዝብ ካልኸው የተሻለ ነገር ይሰራል ።ቁምነገሩ ላይ አተኩር ፣ አዳምጥ፣እና እድሳቱን ከአንተ ዉስጥ ጀምር