የሞቃዲሾው ጥልማሞት - በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2024
  • የሞቃዲሾው ጥልማሞት - በእሸቴ አሰፋ
    የፖሊስ መኮንኑ፣ መምህሩ፣ ዲፕሎማቱ እንዲሁም የመረጃ እና ደህንነት ባለሞያው የዶ/ር አስማማው ቀለሙ ማን ነበሩ? (ተያያዥ ዘገባ)
    tinyurl.com/mx5t93uu
    ሚያዝያ 8፣2016
    #Ethiopia #ShegerWerewoch #ዲፕሎማት #አስማማው_ቀለሙ
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: @ShegerFMRadio102_1
    TH-cam: tiny.cc/ShegerFM1021Radio
    Website: www.shegerfm.com/
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 60

  • @mastfentahun5580
    @mastfentahun5580 3 หลายเดือนก่อน +13

    በቅድሚያ አቶ እሸቴ አሰፋ ከልብ የከበረ ሰላምታየ ይድረሰህ ይህ ያቀረብህዉ ታሪክ በጣም ደስየሚል እና ብዙ ሁነቶችን ያጣመረ በመሆኑ በሰፊዉ ቤተሰብን፣የስራ ባልደረቦችን እንዲሁም የተከበሩ ዶ/ር አስማማዉ ቀለሙ የሚቀርባቸዉን በመጠየቅ ቢማላ ለትዉልድ አስተማሪ ታሪክ ይወጣወል!!!!

  • @esatenawuha
    @esatenawuha 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም አንሷል በድጋሚ ሰፋ ተደርጎ መዘጋጀት ቢችል

    • @Tade9956
      @Tade9956 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጂ

  • @official-michael1993
    @official-michael1993 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሸቴ አሰፋ ኑርልን፡፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mayou3549
    @mayou3549 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬም አቅም ውበት የተላበሰ ዝግጅት በጣም ጥሩ ነው። ከህልፈተ ህይወታቸው በፊት ቢሆን ሸጋ ነበር

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሸቴ እናመሰግናለን ግን አጠረ።እንደና ረዘም አድርገህ ብትሰራው? እባክህ?

  • @seifukebede557
    @seifukebede557 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደነዚህ ያለ የሀገር ባለውለታዎችን ያብዛልን የእውነት ጀግናና ለሀገር የሰሩ።

    • @semerebelay9045
      @semerebelay9045 3 หลายเดือนก่อน

      ከየት ነው የሚበዛው ?ሞቱ ተባለ እንጂ : ተወለዱ የተባለ መሰለኽ እንዴ !

  • @danelmengest7380
    @danelmengest7380 3 หลายเดือนก่อน

    ባለ ቅመሙ#ጋዜጠኛ፦
    የሀገር ባለውለታን መልካም ጀብዱን ለዛ ባለው
    ቃናው ቦታው ላይ እንዳለን እንዲሰማን አድርገህ ላቀረብክልን፤
    የሸገሩ ፔድሮ፤
    #ሼፉ ጣፋጭ ታሪካችንን ስለምትመግበን ና ስለምታጠግበን አመሰግናለሁኝ

  • @AT-ut7yx
    @AT-ut7yx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Known you Dr Asmamaw was a pleasure d houner what a brilliant person he loved his county dearly .may the Almighty God bless your family and RIP our condolence to all Ethiopians .from 🇪🇷🇪🇷

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነው ያጣችው።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 หลายเดือนก่อน +2

    በህይወት እያሉ ሙሉ ታሪካቸው ቢቀርብ ጥሩ ነበር ።ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው።

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሻም ቲቪ ላይ ሙሉውን ታገኘዋለህ😊

  • @wondenageneabate1826
    @wondenageneabate1826 3 หลายเดือนก่อน

    ክብረት ይስጥልን እሸቴ አሰፋ

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 3 หลายเดือนก่อน

    እኚህን ታላቅ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ሰው ፡ ለሀገር የዋሉት ዉለታ ሊወሳ እንኳን አልተሞከረም ።ከዚህ ቀደም በሕይወት እያሉ በአርትስ ቴለቪዥን ሲቀርቡ እኔ ያወቅኳቸዉ ። ስንት ፊልም ሊወጣዉ የሚችል ፡ስንት መጸሐፍ ሊጻፍበት የሚችል ጀብድ ነው በሱዳን እና በሶማሊያ ዉስጥ የፈፀሙት ። እፍረት-ቢስ ኢህአዴግ አስሮ አንገላታቸዉ ! አሁን ተቀምጠው ይሄን ጉድ ፣ ቁልቁል የሚሄደውን ትዉልድ ከማየትስ እንኳንም አርፈው ተገላገሉት።ጀግናችን !!!!

  • @behailukacha3509
    @behailukacha3509 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ታሪክ ከጥሩ ትረካ ጋር! የሰላዩ ዶ/ረ መጨረሻ ሹመት ሲሆን፤ የእስረኞቹ መጨረሻ ግን…

  • @heldanabelayneh3576
    @heldanabelayneh3576 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አቶ እሸቱ በሀገሪ ተስፋ እንዳልቆጥ የምታረገኝ ሰው ነህ ኑርልኝ

    • @user-ed7en9nx4b
      @user-ed7en9nx4b 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እውነት ብለሀል

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም እንኳን እንደ ሸንኮራ ምጥጥ አድርገን ብንጥለውም።ክቡር ዶክተር አምባሳደር አስማማው ቀለሙ 🙏🙏🙏

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው አሜን ።

  • @user-hk8vo3kk8e
    @user-hk8vo3kk8e 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ትለያለህ የሸገር ድምቀት ፡፡ ለቀቅ ለቀቅ አርግልን፡፡✍🙏

  • @jemalhussien3907
    @jemalhussien3907 3 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር
    ሀገራችን ታላላቅ ሰዎች ነበሯት አሁን እዚህ ሀኔታ ላይ መገኘታችን ያሳዝናል ። ተስፋችን ፋኖ ነዉ ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል ድል ለጀግናው ፋኖ!!!!

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ አስደናቂ ትርከት ተራኪ እሸቴ ግሩም ሰው ነህ!

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HenokMandefro
    @HenokMandefro 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አስማማው ቀለሙ ነፍስ ይማር..!😭😭😭

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 3 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት በሸገር የተሰራ ትልቅ ዝግጅት ነበር።
    ነፍስ ሔር 🙏🙏

  • @fitsummelesse8240
    @fitsummelesse8240 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing!

  • @mastfentahun5580
    @mastfentahun5580 3 หลายเดือนก่อน

    Wow great but it's too short any way I would like to appreciate you !!

  • @haileabdagne1976
    @haileabdagne1976 3 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ አሰፋ the best journalist in ethiopia ever

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 3 หลายเดือนก่อน

    His brother Beyene kelemu was my English teacher at woldo metaya minilik elementary

  • @frezwedzepraga7143
    @frezwedzepraga7143 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሳጠርከው

  • @ahmedmuhammed5419
    @ahmedmuhammed5419 3 หลายเดือนก่อน

    ዳሞቴው ነፍስህ በሠላም ትረፍ

  • @daniellondell311
    @daniellondell311 3 หลายเดือนก่อน

    What a wonderful story long live his legacy❤❤

  • @ethiopiazena4984
    @ethiopiazena4984 3 หลายเดือนก่อน

    6 ደቂቃ ብቻ 😭😭😭😭

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 3 หลายเดือนก่อน

    እሽቴ❤

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 3 หลายเดือนก่อน

    ከሰለሉ ቡሀላስ እነዛ በ20የተታተያየ ቦታ የታሰሩ ኢትዮጵያዊያን ምን ሆኑ

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አጠረ

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እድሜና ጤናን እመኝልዎታለው

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ከሶስት ቀን በፊት አርፈዋል ።

    • @habtamutadesse9109
      @habtamutadesse9109 3 หลายเดือนก่อน

      @@zobleselam5695 በጣም ይቅርታ ስላላወኩ ነው ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን የፃፉት መፅሐፍ ካለ ብጠቁሚኝ

  • @mameadefa7529
    @mameadefa7529 3 หลายเดือนก่อน

    Eshete assefa ye journalist role model ❤❤❤❤❤

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 3 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ አሰፋ የሚዳሰስ ድምፅ ያለው ይመስለኛል

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 3 หลายเดือนก่อน

    RIP hero 🇪🇹

  • @Nicepeopledowell
    @Nicepeopledowell 3 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ ስለዚህ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ብዙ ነገር ትለናለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ! እባክህ ሰፋ ያለ ዝግጅት ስለዚህ ጀግና አቅርብልን ?

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 3 หลายเดือนก่อน

    Yeh jegna sew beand agatami corse setetogal. Ethio_ SMali erqe behawala Ambassador hono neber

  • @abeltesfaye1754
    @abeltesfaye1754 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Asmamaw was made a deep surgery’s in Somalia & then Somalia never been the same again.

  • @FedluAbrar
    @FedluAbrar 3 หลายเดือนก่อน

    Eshete asefa adnakih neg esregnochu bemn menged tefetu?

  • @TamruBochera
    @TamruBochera 3 หลายเดือนก่อน

    Rip

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 3 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ ስለሆነ ብቻ ለማድመጥ ተገደድኩ ፕሮግራሙ ምን ይሁን

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 3 หลายเดือนก่อน

    Menale Ahune Yalew Teweled Endezi Ayenet Bihone Balesasat Semonun Memotachewen Semechalehu Nefece Yemare Jegenachen Ya Teweled Keyet Yegegnal Yehone?

  • @betisima5377
    @betisima5377 3 หลายเดือนก่อน

    ስለኛው ሰው በኛው ጣብያ መስማቴ አኩርታችሁናል

  • @ashemegos153
    @ashemegos153 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው አሳጠርከው

  • @FedluAbrar
    @FedluAbrar 3 หลายเดือนก่อน

    Dink new Berta?

  • @Zakir-vb9lv
    @Zakir-vb9lv 3 หลายเดือนก่อน

    VOA

  • @Ageleagle
    @Ageleagle 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachen nefss yemar