Ethiopia - የልኡሉ ሚስት በአዲስ አበባ የሙሀመድ ቢንዛይድ እናት በመድናችን ምን እየሰሩ ነው?
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ค. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ለምን ተገነባ የምትል ይመስላል ብለመናም ይገንባ ለአገራችን ነው
ምን ዋጋ አለው በጀርባ መሣሪያ እየረዱ ንጹሀን አማሮችን አሥጨረሡ😭😭😭ፍትህ ለአማሮች
@@almasbh6100Deben belu degarege
@@almasbh6100 stupid!
ምን ችግር አልእዉ አላህ ይጨምርላቸእዉ ያአረብ
በጣም ፅድቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጪውም ለአሰሪውም፣ከሰሙ ሳይሆን ከአገልግሎቱ ነው።
የምን ፀድቅ ውድቅ መስላህ ከሆን መኚነት ነው የኢትዮጵያ ዚጋ ለመሆን በር መክፈቻ መንገድ ነው ብንናገር እናልቃለን ትላለች ጣጣ ❤እኛ እንባሌለን እነሱ ስራቸውን ውስጥ ለውስጥ እየሰሩነው እድሜ ይስጣቹህ ብዙ ታያላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ
የእዉነት ወንዲም ይህ ነዉ::
ጠቅላዩ ተናግረው ነበር የቢን ዛይድን እናት ለምኜ የህፃናት ሆስፒታል አስገነባለሁ ብሎ ነበር
❤❤❤🎉🎉🎉
@@gravitymobile755812w2.😮
መንግስታቱ ሀይለማርያም ጨርሶታል
ሀበሻ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይላል ነበር ያለው ኢሄው የኛ ትውልድ ደግሞ ካባቱና ካያቱ የወረሠውን ምቀኝነት እያስቀጠለ ነው አረ እንደው ምን ይሻናል ።ጎበዝ አረ ቀልብ ግዛ ወገኔ ይሻለሀል ምድረ ምቀኛ የምቀኛ ዘር ! ምናለ ለአፋቹ እንዃን ፈጣሪ ይባርካቸው ብትል አይከፈልበት።
ከሐዲ ብሎናል ጌታችን እኮ ስለዚሕ ምንም አይደቅም ምንም ቢደረግልን የተደረገልንን ትተን ስልልተደረገልን ነው የምናወራው
ሼካ ፋጡማ ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጣቸዉ የባለቤታቸዉ የሼህ ዛይድ አልነህያን ራእይ ሰላም ፍቅር አንድነትና ብልፅግና እንጂ ጦርነት አይወዱም ነበር መድሀኒትና ምግብ ግን ለአለም ሁሉ ይለግሱ ነበር ዛሬም ልጆቻቸዉ ያንኑ በጎ ስራ አስቀጥለዋል ሼክ መሐመድ ቢንዛይድ እድሜ ይስጥልን ኢማራት 2ኛ ሀገራችን ናት ተሰደን የተለወጥንበት ክፉ አይንካችሁ ኢማራቶች ፍቅር ናችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
ዘምረውም ተጠቃሚ መሆን ብልጠት ነው
እድሜቸዉይርዘም❤
የመልካም ስራን ነቀፌታና ትችት ምን አይነት ክፉ ደዌ ነው
ምስጋና ቢቀር ምን አለ ዝም ቢሉ
በጣም ይገርማሉ ኮሜታቶች እናመሰግናለን ቢሉ ምንችግር አለው
ውዶችየ የመዳም ቅመም ነኝ ሰብስክ አርጉኝ ምንም አይቀንስባችሁምኮ
ለአረብይቸበችብኢትዬጲያዬንአገሪንየሚመልሳ❤
ፈታ በፊት ጥቅም ያለው ነገር ትዘግብ ነበር አሁን የልኡሉ ሚስት ኢትዮጵያ መሆኗና ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ መስራቷ ምኑ ያስገርማል
ግጭትና ሴራ የመፍጠርና የማስፋፋት ውልደቱ እድገቱ እና ስምሪቱ በአሜሪካና በተከታዮቹ ሲሆን መልካም ስራን ማንኳሰስና ማጣጣልም የነሱው መገለጫ ነው!
አረብለኢትዪጲያምንሐልካምነገረይገኝባቸዋል❤
በጣም ጥሩ ልህልት ናቸዉ ሼካ ፋጡማ
ምታወራው ሌላ ምፅፋት ሌላ ፡፡፡ይሄን ቻናል ወደው ነበር አሁን አሁን ማይጠቅም ማብራሪያ እያበዛቹ ነው
Maybe saving land for the future when they finished their oil.
እናቱ ደሞ ለዝናሽ መሳሪያ ልሰጣት ነዉ የመጣቺዉ
ጡሩነገራ እንደዝንብ አትወዱም ችግራችሁ
ይህን አርዳታ መቃወም አይደለም ከዜጋ ከጠላትም አይጠበቅም ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ሲሠራ የምንቃወምና አቃቂር የምናወጣ መስረት ባንችል አንኳን የሚሠሩትን ባናደናቅፍ ጥሩ ነው
Melkam sira misikir new
ምቀኞች የሼካ ፉጡማ ት/ቤት እንደ ስሙ ሕያው ነው።(ዘለዓ ለማዊ ነው)
ماشاءالله تبارك الرحمن
የኢትዮጵያ ወዳጅ ናት
🎉🎉❤❤
tiru naw Yebalat saw lasira yanasasal
ALHAMDULILAH.
ለምንሼክትምህርትይባላልወዴትእየወሰደብንነው❤
Which one this channel
መቼ ነው ያራሳችን ጋዛ ያምውጠው
Please say thank you
❤❤❤❤❤❤
Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nitshan mechfichfiya mesariya yigezaletal
ያ አላህ ሀይር አርግልን ሀጋራችንን ሽጦ እንዳይጨርስብን እሄ ካብት ማንግስት
አራም! አንተን ብሎ አላህን አዋቂ! እፉኝት!
❤ወደፍት የአረብ ሀገራት የሙቀት መጠን እየጨመረ የሰው ልጂ መቅድም ሰለማቅተው የተመኩበት ሀብታቸው እየተሸረሸረ ስንሆን የኢትዮጵያ ተስኤ እዳያልፈቸው ከአሁን ዝምድና. ወዳጂነት እያደረጉ ነው ከሚቀጥሉ 2030 ጀምሮ ነገር ይለወጣል ስለዚህ ከአሁኑ ጥገኚነት እየፈለጉ ነው ለዚህ በተለያየ ባ ታ ዉስጥ ለውስጥ ብዙ ስራ ጀምረዋል አተ. 0:08 በዘር በሀይማኖት ትባላለች እንድ መኖራቺውን እየሰሩ ነው አሁን ከትንሺ ግዜ በሆላ ትላልቅ ተቀውም ይስራሉ ለዛሬ ይብቃን
አተ ብቻ ነው ስትዘግብ ያየሁት ፈታ ሚድያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ena men yitabas
በጣም ነው የምታስጠሉኝ ቀዳዶች
Indiiiii what is ur point guyz mr prime minister already mention the sourse of money where come from ayyyiiiiiiiii
ጨለምተኛ መልካም ነገራቸው አይታይህም ስለግል የውጭ ግንኙነታቸዉ ምን አገባህ
የግድ ዜና ሁሉ negative መሆን የለበትም እኮ። ታሳዝናልህ
ዱባይ ቱርክ❤❤❤❤
በጣም ያሳዝናል የተከበረችና የምትፈራ አገር
የአረብ መጨፈሪያ ትሁን ያሳዝናል ምላሹን በዙፋኑ ያለዉ አምላክ ይፍረድ ።
የመንግስት ሚዲያዎች ግን 15ሚሊዮን ዶላር የጨረሰ የሼይካ ፋጢማ ፕሮጀግትን ክሬዲት አልሰጡም
ኤምርት አግዚአብሔር ይፍርዳል አብይ አንድ ክን ይስርህን ታኝልታግይንልህ
እምነት ያለው መሪ ቢሁን ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ነገሩ ሌላ ነው ጠርጥር ወንድሜ ፖለቲካው ሌላ ነው አሜርካ ኬንያ ላይ የሙጥኝ ያለችው ጠርጥር ነገሩ ሌላ ነው
ብርቃነው ያልክው ይሄን ደግም ብርቃቃ ይሉታል ግዜው የጋላ አይደል
ምን የሱዳን ጣርነት ለእኛ ነበር የደገሱት እግዚአብሔር በቸርነቱ ቀየር እንጀ የእነሱ ገንዘብስ በአፍንጫ ይወጣ
ካክፋታቻው አላህ ይጠብቃን እላሂ
የአብይ አህመድ የፍቅር ተጋሪ ትሆናለች የንጉሱ ሚስት
አይንህ አይቅላ የማህበረ ...........አገልጋይ
እኚህ በጎ አድራጊ እናት ለዐይነ ስውራን ዜጎቻችን "አዳሪ ት/ቤት አሰሩ " ተብሎ በአደባባይተነግሮ ሲያበቃ "ስንት ጊዜ ጉልበትና ሃብት አጥፍተን ባደረግነው ጥናት
ት/ቤቱን ማን እንዳሰራ ደረስንብት" አላችሁ:: በዚያም አላበቃችሁም:: "ምስጋና ይድረሳቸው እየተባለ ይገኛል" አላችሁ:: ፈታዎች ለመሆኑ በት/ቤቱ መሰራ እናንተስ ደስ ተሰኛችሁ? ወይስ መርዶ ካልሆነ ስለኢትዮጵያ መልካም ነገር መዘገብ አይዋጥላችሁም?
ይህን ሚድያ ከሌሎች በተለየ ገለልተኛ ነው ብዬ እከታተለዋለሁ አሁን እዚህኛው ዘገባ ላይ ወርዶብኛል ያስተካክላል ብዬ አስባለሁ
What is your point?
Thank you!
ልማት ያለ ሰላም የተሰራው በጦርነት ወደመኮ
በመንገባቱ ለምን ትበሳጫለህ?
የተሰራው ለእኛ አይደለም ወይ?
የሰው፣ዘር፣ጨፍጫፊና፣አስጨፍጫፊ፣ቡድን፣፣👹
ንጉሶቹ ምንም ሳይሰሩ ነው ዝናሽ ግን በተግባር ሰርታ አሳይታለች።ይሄ አህያ ህዝብ ማመስገን አያውቅበትም እንጂ
*ዝማሬው ትኩረት ስቦ ነበር* ለንጉሱ ነበር ድሮ አብይ አስጀመረ ዜና መሆኑ ነው ምንድነው
Oromo ሁሉ ኬኛ! አጃኢብ! ነው 👍👍
የትምህርት ቤቱ ስም ቅር አይለኝም. ኢትዮጵያ እርዳታ ማግኘቷም ጥሩ ነው ግን ኤመረቶች ከሌላው አረብ የሜለያቸው ንቃተ ሕሌናቸው ነው ሆኖም አዲስ ሐይላቸውና ዘላቂ መሠረት ለመጣል በሚል አፍሪካ ውስጥ ወዳጆችን ለማብዛትና ተጽዕኖ ፈጣሪ አገር ለመሆን በአላቸው የብልጥነት ሐሳብ የብልጥ ብልጥ አስመሳይ አጥማጆች በፍላጐታቸው ገብተው አሞሌ እያሳዩ እየተጠቀሙባቸው ነው. አብይ የራሱ አስመሳይነት ልክ ሁላችንን አታሎን እንደነበረ መስማት የሚፈልጉትን በመንገርና ቀድሞ የነበሩ የኢትዮጵያን መሪዎች የሠሩትን ጥሩ ስም በመጠቀም እስኪነቁበት ድረስ መሰሳታቸው አይደንቀኝም. እንደገናም ተመክሮ ስለሌላቸውና አዲስ ሐይል በመካከለኛው ምስራቅ መሆናና ወርቅ ብዙ ሰው የአታልላል. እነሱ ስህተት እንደሰሩ እንኳ የገባቸው አይመስለኝም ምክንያቱም ከአላቸው የነዳጅ ሐብት የበለጠና ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ሰራን ብለው በብልጠታቸው ተደሳች እና የሚመኩ ስለአደረጋቸው ለራሳቸው ዛሬ አይጉደል እንጅ ግድ የላቸውም. አፍሪካ ተለውጣ የምትበቀል አይመስላቸውም. አጉል ብልጥ ስለሆኑ የአብይ ቋንቋ ይገባቸዋል. ከአውሮጳ አገሮች ለምሳሌ ከፈረንሳይ ገና አልተማሩም ግን ቀጣዩ የኤመረት ትውልድ የሰሩት አጉል ብልጠት ሲጐዳቸው ነው ሁሉ የሚገባው. አፍሪካን የሚንቁ ምነው የእኛ አባቶች በአላደረጉት ኖሮ ብለው መፀፀታቸው አይቀሬ ነው.
እስቲ UAR ከኢትዮጵያ ምን እንደምትፈልግ ግልዐጽ አርገህ ንገረን ነው ወይስ ቅኝ ልትገዛን ነው ብለህ አስበሀል?
@@DerejeTadesse-hx6co ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው. የዚያን ያህል አጉል ብልጥ አይደሉም. አውሮጳውያን እናኳ በዚያ ኋላ ቀር ጊዜ የአልገዟትን ኢትዮጵያ አይሞክሯትም. ቂል አይደሉም ግና በጥቅም የታወሩ አጉል ብልጥናቸው. ኢትዮጵያን የፈለጓት አፍሪካውያን የአምኗታልና አስታከው ለሚያደርጉት እጅ ማስገቢያና የአብይ ቅቤነት የሚሰጠው የሚከፍተው ጨዋታ ለምሳሌ ቀድሞ የተጫወተው ሚና ለማስታረቅ ፖዚቲቭ ሮል ነበረ. ሱዳኖች አምነውት ነበረ ያ የሱዳንን ወርቅ ክምችት ለማግኘት ኤመረት ተጠቅማበታለች. እጇን ከአስገባች በኋላ የተፋላሚዎች ፍላጐት ለማሸነፍ ስለሆነ ተፋላሚው ላለመሸነፍና ቢቻል ለማሸነፍ ስለሜፈልግ በመዳፏ አስገብታቸዋለች. ለሙን አልፋሽጋ የሚሉትን መሬትም ለማግኘት ቋምጠዋል. አብይ አማራን አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ማስገባት ስለሚፈልግ የእነሱ ጐን ከአሸነፈ ሁለቱም እንደ ውለታ ይሰጧታል. አሻጥረኛው አብይ ለአማራ ቦንብ ቀብሮ እንደሚያልፍ አልጠራጠርም. እነሱም ደስታውን አይችሉትም. ለአማራ ጠላት ለማብዛት አይመለስም.
አፍሪካ ላይ የነበረንን ጥሩ ስም አጥፍቶ ለፈለገው ገንዘብ እንዲሰጡትና ስልጣኑ ላይ ለመቆየት ጊዜ መግዣ ያ ማለት አዲስ አበባ የአደረገውን ለአዬ ብዙ ገለፃ አያስፈልግም. ተላላውን ሕዝብ እንደተጠቀመ ሁሉ ዓላማውን ለማሳካት ትህነግ የፈለገውን ለመስጠትና ለአማራ ቋሚ ጠላት ከማመቻቸት ፍጹም አይመለስም. ሶማሊላንድ የጀመረውም የጨዋታው አካል ነው. አደገኛ መሪ ተብዮ የኢትዮጵያ አደገኛ ጠላት ከአብይ የበለጠ የላትም.
የሰራው ሌላ የሚዘመርለት ሌላ😅😅
yeh ye arbe gerde sewye ethiopan eyawardate new asafari
ማስተካከያ የዱባይ መንግስት ሳይሆን የ UAE መንግስት ነው የሚባለው ።
ምን ይጠበስ
ሴትዬዋ ወደ አዲስአበባ የመጣችው ሹገር ቦይ ፍለጋ ነው
😂😂😂😂😂
That is the mission of Abie. he dosent care about his country and citezens. so weak up those who still on sleep.
ጀርባው ሲጠና 😂😂😂😂 ስያሜው ማን እንዳሰራው ይነግርህ የለ
ኢማሬት የገባችበት አገር ምን እንደምትመስል ማወቅ የሚፈልግ የመንና ሱዳንን ይመልከት.
New owner of Ethiopia is UAE 🇦🇪
ሼካ ፋጡማ እናት ናቸው
Sandstorm to Paradise .
ምቀኛ ትቃጠል
ምዕራባውያን ቢሆኑ ዜና ትሰራለህ ወይ?
Men agebak lemang xenbatam fano anten maser nbr
Melsu mertu meri ye diplomacy wutet new ena mnew mazref new yefelagachihut?
Tadya, ye’arrib ashker man new? Werrada.
so bagonate mena chegare halaw hager kamazeraf hager magenibat
አረብ ወሮናል ማለት ነው አገራችን ለአረብ ተሽጦ አልቋል
እሰይ ደግ አደረገ ምን ይወርሻል እርዳታ በሰጡ
😂😂😂
kkkkk ሙቱ በቅናታችሁ በቅባቃ ሁላ
ያለህን ሰጠትህ ያላልህ ተቀበል ዝምድና ወድጂነት ፈጠራ ሰውች የተፈጠረነው ተገባባትን እና ተከባባራን እንድኖሩነበር ብጭንቅሺም በበጉ ተመለከችው
በማን ገንዘብ ተገንብቶ ነው ለዝናሽ የሚዘመረው
ኢሳይያስ 60
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ፥ አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና ፀሐይ በቀን ብርሃን አይሆንልሽም፥ የጨረቃም ብርሃን በሌሊት አያበራልሽም።
²⁰ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም ጨረቃሽም አይቋረጥም።
²¹ ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ እኔም እከብር ዘንድ የአታክልቴን ቡቃያ፥ የእጄ ሥራ የምትሆን ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ።
ከጀርባው የሆነ ነገር አለ የሀረብ ደግነት በአፍንጫዬ ይምጣ
ኮመቶች ናችሁኮ ሰውን የምታባሉት ሀገር እያፈረሳችሁ ያላችሁት አንድ ደህና ኮሜት የለም አሁን እትና በዛ ሞተ እከሌ በዚህ ሞተ ብትባሉ ይሻላችሇል መሰል
ፈረጅሲስራ ማመስገን አረብሲሰራማብጠልጠል ሚስሊም ይማርበትል እናንተተዉት
አሉታዊ አርገክ የማውራት ሱስ አለብክ
ሀቅ ይዉጣልህ
Semun geteru its the habit of Ethiopian government mekad kehadiwoch egziabher eyekedachu naw Ethiopian kehadi ager God doesn't sleep.
Sele fano awera selchen yelale zana
የተባበሩት አረብ በጣምም እናመሠግናለ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አወድለትም እከካም ።
ዉሽት ሙስሊም ሰለ ህነች ነዉ
የጴንጤ መፈንጫና ማስፋፍያ ሊያረጉት ነው አይ ኢትዮጵያ ግድብ ብዙ ነው
😡😡😡🤐🤐🤐
ሁሊ አገርሕን አጠቅም
History stop
😅sew behageru yekenal yeker yebeleh yakerbkew egna ga keserut sera gar menem ayegenagnem mekegna
They looking after their 3 billion dollars investment!
ኢሺ እባኪህ ላለማመሰገን ላልመድንቅ ሱዲን ሀሄድኪ ከአረብው ጋ ሲንግባባ ሊወሩንነው ኢሲሊምናን ሊሲፋፋውነው ይላልው ከምዕራባዋይ ስንግባባ ብልግን ሊሰፋፋብንነው ይላልው ታዳ ምንይሻላችሁላ እንድዝንብ ጡሩው ነገር አትውድምእንድ
ምን ትዘላብዳለህ አዜብ መስፍን ትምህርት ቤት ስላላሰራች አይዘመርላትም። ንጉሳዊ ምናምን እያልክ አትቀባጥር።
ሟምን አገባሕ
Ashkabchi hunen enqer
በተግባር እየታየ ምን ማሽቃበጥ ነው
Fetewe meleTe ushe zerenhye ushete ewertew aderewu fexerewu serehene yesxehewe
በረብጣ ዶላር የገዟትን አዲሷን አገራቸውን እየጎበኙ ነው
ምላሳም 👅👅✂️✂️