ከዚህ በሇላ የአቂዳ ችግር ይጠፋል/በሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን/አማርኛ ትርጉም//በኢብኑ ሙሀመድ//አቂዳ/ተውሂድ/ሱና//የጀነት መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • #አቂዳ #ተውሂድ #የጀነት_መንገድ
    📎ከዚህ በሇላ የአቂዳ ችግር ይጠፋል
    ✅በሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
    ➡ በአማርኛ ትርጉም
    🎙ትርጉም፣ ኢብኑ ሙሀመድ
    👌እጅጉን ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ ፣ ለሎች እንድጠቀሙት
    ላይክና ሸሪ አድርጉ
    ➡ሳብስክራብና የደውሏን ምልክት በማብራት🔔 በየግዘው ምለቀቁ አዳድስ ጠቃሚ ትምህርቶች ይደርሷቸዋል።

ความคิดเห็น • 8

  • @ksaksa6937
    @ksaksa6937 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አለህ ትለሊቅ አሊሞችን አለሀ የብዘሊን አለህ ይጠብቅልን

  • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
    @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ የሼሁም ድምፅ እያሰማህ ብትተረጎምልን

  • @KiderMehammed
    @KiderMehammed 2 หลายเดือนก่อน

    መሽአለህ

  • @سميرة-ه9ب
    @سميرة-ه9ب 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብሽሩ ተከታዮች አነሱ ብላችሁ ወደህኅላ እዳትሉ በሁኑ ሳአት አላህሂዳያ ይስጠን ተውሂድ ችላ ተብሏል ኡስታዝ ተብየዎችም አላህ ያዘነላቸው ጥቂቶች ሲቀሩ ተውሂድ ብለው ሊያሱ ይከብዳቸዋል የሽርክን አስከፊነት እያወቁ አላህ ይዘንልን

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 2 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩ የተወሂድ ጀግኖች በርቱ አሏህ ይጨምርላቹ

  • @UaeKfkn-yi6nb
    @UaeKfkn-yi6nb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ የትናችሁ ሙሥሊሞ ች ያረብ🎉🎉🎉

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያረብ በዲናችን ላይ አፅናን ይሄኔ ዘፈን ቢሆን አጨብጫቢው በዝቶ ነበር ኧረ ሙስሊሞች ወደ አሏህ ተመለሱ የት ናችሁ ስለ ዲናችሁ ተማሩ እወቁ ሱብሀነሏህ

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 2 หลายเดือนก่อน +2

    የነብያት መንገድ በሽርክና በኩፍር ቀልድም ዑዝርም የለም።ራሳችንን በተውባ በመውጣት ሌሎችንም ከሽርካቸውና ኩፍራቸው እንዲወጡ እነድንጣራ ነው የሚጠበቅብን ወገኖቼ!!!