ቀላል የ ልብስ ሳሙና አሰራር |0916628265 | bar soap making |soap making|ላርጎ| liquid soap | ደረቅ ሳሙና ስልጠና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 509

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde 11 หลายเดือนก่อน +30

    የግባቶቹን ዋጋ እና የሚገዛበት አድራሻ ቢፃፍ የበለጠ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ቅን ልብ ነህ ተባረክ ስለ ፈሳሹም ሳሙና ላልሰማን ይደገምልን።

  • @yordanoshaileslassie4352
    @yordanoshaileslassie4352 2 ปีที่แล้ว +78

    አሁን ያሳየኸንን ያህል ለመስራት የእያንዳንዱ ማተርያል ዋጋ እና ጠቅላላ ወጩ አብረህ ብትገልፅልን አሪፍ ነበር።

    • @mehbubaredwan4391
      @mehbubaredwan4391 2 ปีที่แล้ว +9

      ከቻልክ ጥሬ እቃው የት እናገኛለን

    • @TofikMurid
      @TofikMurid ปีที่แล้ว +9

      መልሥ ብትስጥ አሪፍ ነበርሥልጠና መውሠድ አሪፍ ነበር

    • @KebedeGurmu
      @KebedeGurmu 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mehbubaredwan4391887777777777777😅😅

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 8 หลายเดือนก่อน +9

    የማቴሪያሎቹ ዋጋ እናም አይነታቸዉ ሲደባለቁ በፁሁፍ ቢደገፍ እናም ዋጋቸዉ ስንት ስንት እንደሆገ እናም የት እንደሚገኙ ቢገለፅ ጥሩ ነዉ❤❤❤በተረፈ ቆንጆ ነዉ😊

  • @Marrie184
    @Marrie184 หลายเดือนก่อน

    ግብአቶቹ የሚገኝበት ቦታ በጽሁፍ አስፍርልን።መልካም እና ቅን ሰው ነህ።

  • @goitomgebreabzgi
    @goitomgebreabzgi 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግልፅ የሆነ አቀራረበ ነው።የሬሾው መጠን ግን ብታብራራው መልካም ነው።

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 2 ปีที่แล้ว +44

    ጥሩና ምስጋና የሚቸረው ተግባር ነው። እነ ኮስቲክ ሶዳ ሶዲየም ሲልኬት ሽቶ እና ታንታለም የመሳሰሉት በምን ያህል መጠን እንደሚጨመሩ፤ እንዲሁም በተጠቀሰው የ1.5 ሊትር ውሃ የተሰራ ሳሙና ምንያህል ግራም እንደሚወጣው ቢገለጹ፤

    • @Amina-fs8nn
      @Amina-fs8nn ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @LuelAdmas
      @LuelAdmas ปีที่แล้ว

      Try to use the materials to escape from the trap you are in!

    • @HayatMuleta-vv5mp
      @HayatMuleta-vv5mp ปีที่แล้ว

      ኮስቲክ ሶዳ ሶዲየም ሲልኬት ታንታለም ኢቲዮ ይገኛል እንዴ??

    • @AsefaTilahun-i4l
      @AsefaTilahun-i4l 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኬማካሎቹ የት አካባቢ ነው ሚገኙት

    • @ElsabetTilahun-i9i
      @ElsabetTilahun-i9i 4 หลายเดือนก่อน

      Yene tyake new yet new mishetew wagachews

  • @Craft-jt3gv
    @Craft-jt3gv 2 ปีที่แล้ว +13

    የዚህን ቢዝነስ cost-benefit analiysis ብትሰራልን አሪፍ ነበር።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 11 หลายเดือนก่อน +1

    የገላ እና ሌሎች መልካም ሽታ ያላቸው ሳሙና አሰራር

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው እናመሠግናል የገላ ሳሙና አሠራር ብታሥረድን

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 ปีที่แล้ว +2

    ምስጋናዬ ይልቅ ነው የሀገሬ ልጆች እና ግን ዛሬ ነው ያየሁት እጃቾሁ ዪባረክ እኔም ባለሁበት እሞክራለሁ

  • @momaumabubekrmom5033
    @momaumabubekrmom5033 ปีที่แล้ว +2

    ዘይት ወይ መከራ መግቢያው በዛ

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @mengesha2222
    @mengesha2222 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ ነገር ግን እኔ ሰርቼ ካለፍኩበት መንገድ የተለየ ነው ማለትም with out soap mashen እንዴት ማምረት እንሚቻል ተምሪያለው

  • @MemhrKinfe
    @MemhrKinfe 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው አደራሻ እና ሰሰልጠናው ዓይነት

  • @AbebeMulgeta-s1k
    @AbebeMulgeta-s1k หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን

  • @thfagriculturalmachinerywo5125
    @thfagriculturalmachinerywo5125 2 ปีที่แล้ว

    የተሻሻለ የጨው መፍጫ ማሽን / Improved Salt Mill Machine/ (በሰዓት 4 ኩንታል የመፍጨት አቅም ያለው)
    th-cam.com/video/9btamYBqVsQ/w-d-xo.html

  • @zekaryasmengesha7222
    @zekaryasmengesha7222 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ አሪፍ ስራ ነው እኔም በዚህ የስራ መስክ ነው የተሰማራሁት

    • @hawaebrahim8919
      @hawaebrahim8919 2 ปีที่แล้ว +2

      እና ያዋጣል ማለት ነው

    • @seadaahmed3975
      @seadaahmed3975 2 ปีที่แล้ว +1

      በአላህ ግራሙንም ንገረኝ

    • @AsefaTilahun-i4l
      @AsefaTilahun-i4l 5 หลายเดือนก่อน

      ኬሚካሎቹ የት አካባቢ ነው ሚገኙት ጠቁመኝ ወንድሜ

  • @fikerblackdiamondonelove3101
    @fikerblackdiamondonelove3101 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ❤❤❤

  • @hiwetyohannes-b5c
    @hiwetyohannes-b5c 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሳልሳ ወይ የቲማቲም ድልህ መስርያ እና ኣሳራር ብታሳየን?

  • @HayatAbate-x1s
    @HayatAbate-x1s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህጡሩነገር ነው ግን ማቴራሉየትነውየሚገኝው

  • @umetaabose9094
    @umetaabose9094 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ ሆይ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ስለሆነ ካንተ ጋር ለመገናኘት እንድችል ስልክህን ቻናልህ ላይ ብታኖር፤፤
    ኮስትክ ሶዳ እና ሶዲዬም ሲልኬት የመሳሰሉትን ኬሚካሎች የት እናገኛለን፡፡
    ተባረክ !!

    • @tesipaneshlechamo1064
      @tesipaneshlechamo1064 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ

    • @tsegenetkappo9353
      @tsegenetkappo9353 5 หลายเดือนก่อน

      የኔም ❤❤❤

    • @SuniisOp
      @SuniisOp 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @ساليالغباش
    @ساليالغباش 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @adunaitkidane5356
    @adunaitkidane5356 2 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመርያ ስለ መልካም አስተምሮትህ ምስጋና ይገባል በጣም አመሰግናለሁ እና ጥያቄዬ የተጠቀምካቸው ጥሬ እቃዎች መጠናቸውን ብገልጽልኝ ስለ መልካም ትምህርትህ እመብርሐን አብዝታ ትባርክህ

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you... Description lay askemtenal... And dont forget to subscribe and like

    • @fentawtilahun9167
      @fentawtilahun9167 2 ปีที่แล้ว

      What Discription

  • @fikrubirega
    @fikrubirega ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ነገርግን ከዉሁ በስተቀር ሌሎቹ ግብአቶች መጠናቸው አልተጠቀሰም

  • @jemalmehtube
    @jemalmehtube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ብሮ ዋው በጣም አሪፍ ነው ከምር ዛሪነው ወደቤትህ ጎራ ያልኩት

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አመስግናለሁ

  • @emuktar
    @emuktar 2 ปีที่แล้ว +30

    ዋጋውን እና መጠኑን ብታሳየን አሪፍ ነው

  • @MeskeremTsega-g5n
    @MeskeremTsega-g5n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ግባቱ የት እናገኛለን

  • @zuzu6189
    @zuzu6189 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማቴሪያሉን ከዬት ነው የምናገኘው?

  • @ShytooShytoo
    @ShytooShytoo ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መነሻ ስንት ያስፈልገናል

  • @WondeMiracle-tl7nz
    @WondeMiracle-tl7nz ปีที่แล้ว +2

    ጥር ስራ ነው በርቱ የማቴሪያሉ ግዥና ተያያዥ ነገሮች ዋጋውን እና አድራሻቸውን ብትገልጽልኝ በተረፈ አመሰግናለሁ

  • @RemziaTa
    @RemziaTa ปีที่แล้ว +2

    ግብአቶቹ፣የትነው፣ሚገኘው

  • @AtakltiGebreslassie
    @AtakltiGebreslassie ปีที่แล้ว +1

    ደስየሚል አሠራርነው

  • @getachewgirma-s2s
    @getachewgirma-s2s 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ሞልዶችም ሆነ የምንሰራባቸው ግብአቶች የት ማግኘት እንችላለን ቦታቸውን ወይም ስልካቸውን ንገረን

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc ปีที่แล้ว +1

    meshal good adea 🥰🥰🥰

  • @ESHETUAschale
    @ESHETUAschale 11 หลายเดือนก่อน

    ለአንድ ተግማሽ ውሃ ምንያህል ታልከም,ሶ ስልኬት, ኮ ሶዳ ያስፈልጋል
    4:01 4:01

  • @tadelekassaye8016
    @tadelekassaye8016 ปีที่แล้ว

    ጥሩና ምስጋና የሚቸረው ተግባር ነው። እነ ኮስቲክ ሶዳ ሶዲየም ሲልኬት ሽቶ እና ታንታለም የመሳሰሉት በምን ያህል መጠን እንደሚጨመሩ፤ እንዲሁም በተጠቀሰው የ1.5 ሊትር ውሃ የተሰራ ሳሙና ምንያህል ግራም እንደሚወጣው ቢገለጹ፤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing make hand soap again good job

  • @General.0927
    @General.0927 ปีที่แล้ว +32

    ስራው አወጭ ለመሆኑ ቢይንስ ጥሬ እቃዎችን ምነገኝበት እና ሚሸጡበት ዋጋ ቢታወቅ ስራውን ለመጀመር ዝግጁ ነበርኩ።

  • @amanualmaru3229
    @amanualmaru3229 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን ስታስረዳ ባትፈጥን እላለሁ

  • @salamneshbeirut3321
    @salamneshbeirut3321 ปีที่แล้ว

    እኔንም አስታምርይን 😊😊❤

  • @EkndxJjd
    @EkndxJjd ปีที่แล้ว

    ኦ በጣም ቀላ ስራ ነው ግነረ መነሻው😮ችግርነው

  • @ሰሚረሙሀመድ
    @ሰሚረሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትነዉ አድራሻህ እቃዉን ለማገኜት

  • @ayalewdesta858
    @ayalewdesta858 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ በርቱ
    የአጃክስ አመራረት ብታሳይን?

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @SjafSjggs
    @SjafSjggs ปีที่แล้ว +3

    ጥሬ እቃዎቹ የት እንደሚሸጥ ጠቁመኝ ለመስራት ዝግጁ ነኝ

  • @habeshachannel
    @habeshachannel ปีที่แล้ว +1

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ
    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም አሪፍ ነው እስኪ ጥሬ እቃው የት እደሚገኝ ስት እደሚገዛ አብራራልን ወድም

  • @temesgenyacob6650
    @temesgenyacob6650 2 ปีที่แล้ว +7

    አዋጭነቱ እና ኬሚካሎችን በተለይ ክልሎች አካባቢ ማግኛ ቦታዎችን ጠቆም ብታደርግ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @habeshateke3173
    @habeshateke3173 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam bro txs gn ye chemikal mexen betenegeren des yelenal biyas 1litil 🙏🙏🙏🙏

  • @mobilekeyo8804
    @mobilekeyo8804 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @zenashdegefa4473
    @zenashdegefa4473 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ግባዓቶቹ የት እንደሚገኙ ብትገልፅልን ከይቅርታ ጋር እና ደሞ ሽቶውስ ማንኛውም መጠቀም ይቻላል ?

  • @belaymulugita41
    @belaymulugita41 ปีที่แล้ว

    ሥራው አዋጭ ቀላል ነው በቀላል ማሽን የሚታገዝበት መንገድ ካለ ብታብራራልን

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  ปีที่แล้ว

      ያለፉት ቪድዮች ላይ ስልካችንን ያገኙታል

  • @Nigst-it2eq
    @Nigst-it2eq 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የበረኪና አሰራር ብታሳየን

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @YesufHasen-p7u
    @YesufHasen-p7u ปีที่แล้ว +1

    በጣምሀሪፍነዉ
    መደዉልይቻላል

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 10 หลายเดือนก่อน

    ላለመድከም በኤሌክትሪክ መምቻ ብንጠቀም ኡደጋ አለው?

  • @muntezersultan8614
    @muntezersultan8614 2 ปีที่แล้ว +19

    በብዛት ለቢዝነስ እንዴት መስራት እንደሚቻል መጠኑን ብታስቀምጥልን አሪፍ ነው ወንድሜ

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you... Description lay askemtenal... And dont forget to subscribe and like

    • @mulubrhanbayleyegn7009
      @mulubrhanbayleyegn7009 2 ปีที่แล้ว +3

      ወዳጀ ዘመንህ ይባረክ የአጃክስ ፎርሙላ ወይ አሰራር ብታሳየን

    • @newlife7317
      @newlife7317 2 ปีที่แล้ว

      Water 1.5 liter
      Oil 1.5 liter
      Sodium silicate 500g
      Caustic soda 100gram
      Talcum piwder 500gram
      Perfume A little bit

  • @Yelma-d8p
    @Yelma-d8p 11 หลายเดือนก่อน

    ዎው እውነት ነው አንዴ

  • @እማናፍቆቴ-ኈ7የ
    @እማናፍቆቴ-ኈ7የ ปีที่แล้ว

    ማቴሪያሎችንለመግዛትየትይገኛሉሀሪፍነዉ

  • @TsehayMisganaw-r4p
    @TsehayMisganaw-r4p 11 หลายเดือนก่อน

    ኬሜካሎችን በምን ያክል መጠን ነው የምንጨምራቸው

  • @fitseyemariyamliji3927
    @fitseyemariyamliji3927 10 หลายเดือนก่อน +1

    pawuderu sodash newu?

  • @tybakabret6495
    @tybakabret6495 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን

  • @limenewtadelle6534
    @limenewtadelle6534 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ የታየወ ጥሩነው እኔ ግን አድ ጥያቄ አለኝ አርሱም ፌለሮችን ማለትም ዶናማይት ሰልኬትእናላብሣን ለማዋሀድ የምጠቀመው ውሀናአሰራር ባይ ነኝ

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይባርክህ እንወድሃለሁ ግብቶችንና ዋጋቸውን ጭምር ግለጽ ።

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 ปีที่แล้ว

    የአጃክስና የደረቅ ሳሙና ለመሥራት እፈልግ ነበር በቂ ስልጠናና ማቴሪያል ማግኛ መንገድ ። የማሸጊያ ካርቶን ማሰሪያ ቦታና ድርጅት ??

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yJRr8yoJF8Q/w-d-xo.html
      አዚህ ቪዲዮ ላይ ሙሉ መረጃ ይገኛል

  • @workufentaye3880
    @workufentaye3880 ปีที่แล้ว +1

    ajax ከምን ጥሬቃ እንደሚሠራ አሳየን

  • @ZeraykelaygetaZeraykelay-mv9df
    @ZeraykelaygetaZeraykelay-mv9df ปีที่แล้ว

    በምን መንገድ መሰልጠን እና እቃዉን መግዛት ይቻላል

  • @yonaseyoni6400
    @yonaseyoni6400 2 ปีที่แล้ว +6

    ማቴሪያሎችን ለመግዛት የት ይገኛሉ
    መጠናቸው?

  • @WAWWASE
    @WAWWASE 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አረፉ ትምህርት ሰጭ የተግባር ሥራ ነው እኔ ለመሥራት እፈልጋለሁ
    ግን ወላይታ ገጠር ወረዳ ዉስጥ ነኝ ብታግዙኝ

  • @jibrilabdela6620
    @jibrilabdela6620 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሞክሬው ነበር ግን የመስሪያ እቃዎቹ በጣም ውድ ናቸው በትንሹ አውን አንተ የተጠቀምካቸው ኬሚካሎች ቢንስ እስከ 1500_2000 ብር ይጨርሳል የተሰራው ሳሙና ያን ያክል ያወጣል ወይ ሚለው ነው ጥያቄው ፡፡ወይም ዋጋቸውን አሳውቀን ብሮ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውው

    • @pyrotechnicstudent364
      @pyrotechnicstudent364 2 ปีที่แล้ว

      Jibril ኬሚካሎቹን ከየት አገኘህ

    • @jibrilabdela6620
      @jibrilabdela6620 2 ปีที่แล้ว

      @@pyrotechnicstudent364 አዳማ ኬሚካል ፋብሪካ አለ ወደ አ፡አ ሚወስደው አይዌ መንገድ ላይ

    • @andibekele7560
      @andibekele7560 2 ปีที่แล้ว

      mamiret bicha new, indihun yishetalu?

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว +1

    አሪፋናዉ

  • @meseretabdii7935
    @meseretabdii7935 ปีที่แล้ว +1

    Selem new wedme gen yeqreta gen eqawachun yet magenyet edte echelaleu

  • @TsehayEngochu
    @TsehayEngochu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Salken powder mindenw aserdagn?

  • @mohammedshefa458
    @mohammedshefa458 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን ኬሚካሎቹ ዬት እንደሚሸጡ ፣አንዳንዶቹ ምን ያክል ኬሚካል እንደምንጠቀምና ስልጠናው ዬት እንደሚሰጥ ብትጦቅመን መስራት ፈልጌ ነበር እናመሰግናለን

  • @ኢክሩአህመድ
    @ኢክሩአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ወድም መልስልኝ የትነዉ የሚገነዉ ማቴራዉ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኬሚካሎችን በኦርደር አስቀምጥልን ፕሊስ?

  • @ermiasbiza6468
    @ermiasbiza6468 ปีที่แล้ว

    በአንዴ እስከ ስንት ሳሙና ማምረት ይቻላል?

  • @MuluembetWoldemariam
    @MuluembetWoldemariam หลายเดือนก่อน

    ከዘይቱና ከውሀው ውጪ የሚጨመረውን የሰልኬቱ፣ የሽቶውን... ወዘተ መጠን አልተናገርክም በደንብ መጠን አልገለጽክም በተጨማሪም በምን ያህል ግራም ሳሙና በስንት ብዛት

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅድምያ አመሰግናለው የኬሚካሎቹን መጠን ንገረን?

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  2 ปีที่แล้ว

      Description lay yagegnutal.... And don't forget to subscribe

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh 11 หลายเดือนก่อน

    ውውውውው ግን ihe lafte ayhonm lka ሽቶ ኖው ምችምሮት ባርታ

  • @DagimAlemu-x2w
    @DagimAlemu-x2w ปีที่แล้ว

    ማቴሪያሎቹን እዴትና የት እናገኛለን

  • @EngduGirma
    @EngduGirma ปีที่แล้ว

    ለመጀመር ምንያክል ካቢታል ይበቃል?

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 11 หลายเดือนก่อน

    እር መቴሪያወን ባገኝሁ ለራሴ ልበሰ እንኮንእሰራነበር😮😅

  • @mekkam8181
    @mekkam8181 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድም እኔም መስራት እፈልጋለሁ እባክህ የምትገኝበትን አድራሻ ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ጥሬ እቃዎቹን የምነገኝበት ስልካቸውን ብትሰጠን

  • @nigustadesse1426
    @nigustadesse1426 2 ปีที่แล้ว +1

    Maniwali ena serite ficeti , cemecali yeti magigneti echilalehu?

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  2 ปีที่แล้ว

      I'm on Instagram as @hulet2maezen. Install the app to follow my photos and videos. instagram.com/invites/contact/?i=c4ac41zv7ybb&

  • @BilalAbdusemed
    @BilalAbdusemed ปีที่แล้ว

    ዲዛይን ቅርፅ ማውጫ ሱቅ ለይ ይገኛል ወይ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr ปีที่แล้ว

    ማቴሪአሎቹ ከየት ማግኘት ይቻላል እንዴትስ ይደርቃል

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ አመሰግናለሁ ምርቱን የት እንደ ምሸጥ ጠቁመን

  • @berisozewude8180
    @berisozewude8180 ปีที่แล้ว

    በጽሑፍ የተዘጋጀ ነገር ማግኘት ይቻላል ወይ

    • @huletmaezensoap
      @huletmaezensoap  ปีที่แล้ว

      አዎ የ ቅርብ ቪዲዮ ላይ ስልካችን ይገኛል

  • @mekedesendale5367
    @mekedesendale5367 11 หลายเดือนก่อน

    ይሀን ሳሙና ለመስራት ስንት ብር ይጠይቃል ማቴሪያሉስ

  • @labemanza9614
    @labemanza9614 2 ปีที่แล้ว +1

    Aserarkin wodijewalew.
    chemicals ke yet new magegnew wodaje?

  • @ftube564
    @ftube564 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @ademsebsibe40
    @ademsebsibe40 9 หลายเดือนก่อน

    Mold ማገኘት አይቻልም ?

  • @HappyBeachYoga-cv5hd
    @HappyBeachYoga-cv5hd ปีที่แล้ว

    ቁሳቁሶችን ማግኝት የሚቻለው ከየት ነው??!!

  • @walkband805
    @walkband805 ปีที่แล้ว

    productochin ኬት ማግኘት እንችላለን?

  • @YonasAlemayehu-d6z
    @YonasAlemayehu-d6z 5 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ማቴሪያል የትይገኛሉ