69% ትዳሮች በምን ይፈርሳሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kassaye_Dibaba
    @kassaye_Dibaba ปีที่แล้ว +1

    ሰናይት ጥያቄዎችሽ በጣም ጥሩ ነበሩ ለዶክተር በጣም ጥሩ ሆኖለታል ሁለታችሁም ተባረኩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር
    ይህንን መሰናዶ የማዳመጥ እድል ያገኘ ከብዙ አደጋ ራሱን እንደሚታደግ ተስፋ አለኝ....
    ያለ መታከት ትውልድን ለመታደግ ስለምትደክመው ድካም ብድራትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ።

  • @destinaliya5251
    @destinaliya5251 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዘመንህ ደግሞም ካንተ የተገኘ ሁሉ ይባረክ ለገባው በእምባ ነህ በዘመንህ ትውልድ ከወደቀበት ወጥቶ እ/ር ከብሮ እንድታይ እድሜ ያጠግብህ፡፡ አቅራቢያችንም ተባረኪ ትውልዱ ካስተዋለው ሸክሙን እንዲያራግፍ መንገድ እያሳየሽ ነውና ጌታ ትውልዳችንና ዘመናችንን ይፈውስ!!!

  • @jonemasore9750
    @jonemasore9750 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስዪሞ እግዚሃብሔር ዘመንሕን አገልግሎትህ ቤተሠብህን ይባርክ ለትውልድ ስለምታበረክተ በጎ ተግባር እባካችሁ አቢያተ ክርስቲያናትን በዚህ በኩል እንዲነቁ ብታበረታቷቸው ብታሳስቧቸው ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ስዩም ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ድምፅ ሆነህ ስለምትጮህው ድምፅ ብብዙ እኔና ትውልዱን የሚታደግ ነው ቀጥል ፍሬ አለህ።
    ሰኒ ጠቃሚ ሰዎችን ስለምትጋብዢ እና እየጠቀምሽን ስለሆነ ተብረኪ።

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 3 ปีที่แล้ว +1

    ተበበበኩኩኩሁ በጠምነዉ የተማረኩት እግዚአብሔር ይመስገን እወዳችኋለሁ 🌺🌺🌺🌺

  • @segniarega
    @segniarega ปีที่แล้ว

    Min aynet saw naw bakachu indezi ayinet doctor Ethiopia 10 binorat tadilalechi bante timirti mikinat yerasen maninet awuqalew geta yibarki rajim idime ke xenaga

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @iloveethiopia4152
    @iloveethiopia4152 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice thanks brother blessed

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው የምወደው መልከቶችህን እህቴ ተባርኩ ። ቅደስና ለእግዚአብሔር ።🙏🙏🙏💕💕💕

  • @yeshisintyeshisint6651
    @yeshisintyeshisint6651 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom shalom Yemewedish ✨✨✨

  • @hdheyehehe1269
    @hdheyehehe1269 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ናቹ ዶክተርን ማናገር እፈልጋሉው ቁጡሩን ጠይቃቹ በዉስ መስመር ብትልኩልኝ

  • @godisgood9756
    @godisgood9756 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ጥሩ ትምህርት ነው👍👍

  • @kibnisha5198
    @kibnisha5198 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta.tsagahun.yabizalachu.tabereku.zamanachu.yibarak

  • @fromteraratube
    @fromteraratube 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው።

  • @babi6243
    @babi6243 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekln

  • @bezajhon2206
    @bezajhon2206 3 ปีที่แล้ว

    Tebarku sewen ktefat eymlsachu selalachu aklil alachu ychmrlachu

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 ปีที่แล้ว

    Geetha yebarekeke

  • @sifanjira7939
    @sifanjira7939 3 ปีที่แล้ว

    Arif naw