Betachn Tv
Betachn Tv
  • 78
  • 440 712
#ወንጌል ማንኛውንም ነገር ሊያስከፈልሽ ይችላል # የትንሳኤ በዓል ፕሮግራም ከተወዳጁ መጋቢና ዘማሪ እንዳለ ቤተሰብ ጋር። መልካም በዓል መልካም ቆይታ!
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተወዳጁ ከመጋቢ እና ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
ለሚኖራችሁ ተጨማሪ አስተያየት 0900580505
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html...
FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023: #BetachnTv
มุมมอง: 25 687

วีดีโอ

የማልደራደርበት እቋም ነው ያለኝ!
มุมมอง 1.4K8 หลายเดือนก่อน
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ስለሚተክለው ቤተክርስትያን ምን አይነት አስተምሮና ልምምድ ይኖራት እንደሆነ ለተመልካች ለማሳወቅ በቦሌ አዲሱ ስታድየም አካባቢ በሚገኘው የቤተክርስትያኒቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተን ቃለ መጠይቅም በማረግ ዛሬ ወደ እናንተ አቅርበናል ። እንድትከታተሉትና ሃሳብ ጥያቄአችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.htm...
የመጨረሻው የስህተት ትምህርት ጋብቻን የሚከለክል ነው!
มุมมอง 41810 หลายเดือนก่อน
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በክርስትያን ህይወት ውስጥ ስላለው ትክክል ያልሆነውን የእጮኝነት ህይወትን እየቃኘን እንደ መጽሃፍ ቅዱስ እይታ ደግሞ እንዴት መሆን እንዳለበት በማየት በሰሜን አሜሪካ ከዴኔቨር ኮሎራዶ ከመጣው አገልጋይ ኢሳያስ ለገሰ ጋር በክፍል ሁለት ቆይታ አድርገናል ። እንድትከታተሉትና አሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱት ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/P...
ምንድነው የምናየውና የምንሰማው?!
มุมมอง 50010 หลายเดือนก่อน
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በክርስትያን ህይወት ውስጥ ስላለው ትክክል ያልሆነውን የእጮኝነት ህይወትን እየቃኘን እንደ መጽሃፍ ቅዱስ እይታ ደግሞ እንዴት መሆን እንዳለበት በማየት በሰሜን አሜሪካ ከዴኔቨር ኮሎራዶ ከመጣው አገልጋይ ኢሳያስ ለገሰ ጋር በክፍል አንድ ቆይታ አድርገናል ። እንድትከታተሉትና አሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱት ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/P...
የነብይ መልክ ይህንን ነው የሚመስለው!0900580505
มุมมอง 70511 หลายเดือนก่อน
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል ሶስት ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Beta...
እኔ የሚታየኝ ኢትዮጵያ ስትበለጽግ ነው!0900580505
มุมมอง 39411 หลายเดือนก่อน
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል ሁለት ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Beta...
እውነት ባለበት አርነት አለ! 0900580505
มุมมอง 63611 หลายเดือนก่อน
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv Note...
September 9, 2023
มุมมอง 20911 หลายเดือนก่อน
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች እንኳን ለ 2016 በሰላም አደረሳችሁ ! ልዩ የበዓል ቆይታ ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ጋር። በመስከረም 1 በኢቫንጄሊካል ቲቪና በቤታችን ቲቪ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን! ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv Note: unauthorized use, distribut...
#በሚስትና በርስት #ቀልድ የለም 😂😂ለ8 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት ከወጣቶች ጋር የተደረገ ተወዳጅ ፕሮግራም
มุมมอง 33611 หลายเดือนก่อน
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ጓደኝነት እህት ወንድማዊነት እንደሚያስፈልግ ብናምንም ግን በተለይ በዚህ ዘመን ለብዙ ሰው ፈተና እየሆነ ስላለው ህብረትን ጠብቆ ስለመኖር ልናነሳ በክፍል ሁለት ብቅ ብለናል! ለዚህም በጣም ሰፊ ልዩነት ያላቸው ግን ደግሞ አንድ በመሆን እየኖሩ ያሉ በክራቶስ ወንድማማቾች (ጓደኛማቾች) ዮሃንስ ኦቦሌሳ እና በርናባስን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፈገግ እያሰኙ ቁምነገር ያጨብጡናልና እንድትከታተሉት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE,...
#ለክፋት እስከመተባበር የደረሰ ጓደኝነት #በእኛ መካከል መተው ትልቁ አቅማችን ነው። ለ8 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት ከወጣቶች ጋር የተደረገ ተወዳጅ ፕሮግራም
มุมมอง 410ปีที่แล้ว
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ጓደኝነት እህት ወንድማዊነት እንደሚያስፈልግ ብናምንም ግን በተለይ በዚህ ዘመን ለወጣቱ ፈተና እየሆነ ስላለው ስለህብረት ልናነሳ ብቅ ብለናል! ለዚህም ጥቂት ምልከታ ይሰጡን ዘንድ በጣም ሰፊ ልዩነት ያላቸው ግን ደግሞ አንድ በመሆን እየኖሩ ያሉ በክራቶስ ወንድማማቾች (ጓደኛማቾች) ዮሃንስ ኦቦሌሳ እና በርናባስን በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCR...
#ልዩ #የበዓል ፕሮግራም የእንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዘማሪ ቄስ ብርሃኑ እና ቤተሰቦቻቸው ክፍል 02
มุมมอง 3.5Kปีที่แล้ว
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/B...
#ልዩ #የበዓል ፕሮግራም የእንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዘማሪ ቄስ ብርሃኑ እና ቤተሰቦቻቸው ክፍል 01
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/B...
ተዋቂነትን የማይፈልግ የለም!
มุมมอง 777ปีที่แล้ว
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን ወደእጮኛው ቤት እናቶችን ሽምግልና የላከውን ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩን እንግዳ በማረግ ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv Note: unauthorize...
ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!
มุมมอง 14Kปีที่แล้ว
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ውድ የቤታችን ቤተሰቦች ይህን የበዓል ቆይታ ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ቤተሰብ ጋር ልዩ የገና የበአል ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ th-cam.com/channels/PSl.html... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Tel...
የ4 ዓመት ስቃይ ድረሱልኝ?
มุมมอง 304ปีที่แล้ว
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት ያቆሙበትን ከዚህም የተነሳ የእናንተን የእርዳታ እጅ እየጠየቀ ያለውን ወጣት ሃይለእየሱስ አለባቸውን እንግዳ አድርገን ይዘንላችሁ ቀርበናል እንድትከታተሉትና የየድርሻችሁን እንድታግዙት በታላቅ ፍቅርና ትህትና እንጠይቃለን?እባካችሁን ሀይልዬን እንርዳው !ሁላችንም የአቅማችንን እንርዳው። ሃይለእየሱስ አለባቸው ጌታሁን 1000236154867 CBE 0910191861 Go fundme gofund.me/1c376ce2 gofundme.com (gofund.me/4bdac5ed) Both Kidneys failure, organized by Merhawit Tesfay My na...
ስለደገፉኝ ስለደጋግ እጆቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
ስለደገፉኝ ስለደጋግ እጆቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
ክርስትያን ሳይ እጠላለሁ!
มุมมอง 468ปีที่แล้ว
ክርስትያን ሳይ እጠላለሁ!
እኔ አጥፍቻለሁ እኔ ያጠፋሁትን አትድገሙ የሚል ምስክርነት የለም | ሀጢያቱ የተከደነችለት ሰው ምስጉን ነው | እጅግ አስገራሚ የሕይወት ምስክርነት እና
มุมมอง 3.2K2 ปีที่แล้ว
እኔ አጥፍቻለሁ እኔ ያጠፋሁትን አትድገሙ የሚል ምስክርነት የለም | ሀጢያቱ የተከደነችለት ሰው ምስጉን ነው | እጅግ አስገራሚ የሕይወት ምስክርነት እና
በትላንት ዛሬን አንኑር! ክፍል 2
มุมมอง 5482 ปีที่แล้ว
በትላንት ዛሬን አንኑር! ክፍል 2
ዝምታው ይሰበር!
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ዝምታው ይሰበር!
ከፍቺ በኋላ ህይወት
มุมมอง 6892 ปีที่แล้ว
ከፍቺ በኋላ ህይወት
ፍቅር በጉልበት ሳይሆን በሂወት ይገለጥ!
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
ፍቅር በጉልበት ሳይሆን በሂወት ይገለጥ!
ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም!
มุมมอง 9262 ปีที่แล้ว
ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም!
በተቻለ መጠን በፕሮግራም ተጣሉ!
มุมมอง 3.1K2 ปีที่แล้ว
በተቻለ መጠን በፕሮግራም ተጣሉ!
ሚስትህን አትምከር ምክሩን ለኛ ተወው!
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
ሚስትህን አትምከር ምክሩን ለኛ ተወው!
ብዙ ልጆች አባታቸውን አይወዱም!
มุมมอง 5462 ปีที่แล้ว
ብዙ ልጆች አባታቸውን አይወዱም!
ከወገኖች ጋር የበአል ቆይታ!
มุมมอง 2732 ปีที่แล้ว
ከወገኖች ጋር የበአል ቆይታ!
የትዳር ተግዳሮት!
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
የትዳር ተግዳሮት!
እግዚአብሔር ቀን አለው!
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር ቀን አለው!
የትዳር ተግዳሮት
มุมมอง 4892 ปีที่แล้ว
የትዳር ተግዳሮት

ความคิดเห็น

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይባርክህ።

  • @AbdulkadirMohammed-gc4ss
    @AbdulkadirMohammed-gc4ss 9 วันที่ผ่านมา

    ጥልዬ እግዚአብሔር በግርማ ሞገስ ያሳድጌልህ ልጆችህን

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤❤

  • @dawettamirat-xh5vr
    @dawettamirat-xh5vr หลายเดือนก่อน

    ዳስይላል ta

  • @SamsonAmare-e1h
    @SamsonAmare-e1h หลายเดือนก่อน

    How is the solution .

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 หลายเดือนก่อน

    How can we get hold of this family, please share their contact info, Thanks

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 หลายเดือนก่อน

    Beautiful family, what a beautiful songs and their voices oh wow. Please sing more, love the lyrics too. Blessings to you all!!❤

  • @bereketwoldetirebo5994
    @bereketwoldetirebo5994 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤aà

  • @genetyohannes8922
    @genetyohannes8922 2 หลายเดือนก่อน

    Zamnachu yebarek

  • @meronendrias5935
    @meronendrias5935 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ እንዳንተ አይነት አገልጋዮችን በተለይ በዚህ ዘመን ያብዛልን፡፡

  • @RibkaAwol
    @RibkaAwol 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-gr8qt2tm9u
    @user-gr8qt2tm9u 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr8qt2tm9u
    @user-gr8qt2tm9u 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน

    እውነቱንነው እዴ ብዙ ሰወች በባና አስራት የሚሰጠው ከማጣቱ የተነሳ የዶሮ እንቁላል እና የጉራጌ ጎመን ቅጠሉን ሲሰጡ አይቻለው ደቡብላይ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 หลายเดือนก่อน

    ሰኑ እኔ ራጊቢ ነኝ እንዱ አንዴ ራግቢ ብሎኝ 🤣🤣🤣 እስካሁን ራግቢ እያሉሉሉ 🤣 ራግቢ ሰላም ብሎሃል በይልኝ😂

  • @teshomejobira9586
    @teshomejobira9586 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dr & senit it is very important currently

  • @KonjitGetachew-be5zx
    @KonjitGetachew-be5zx 3 หลายเดือนก่อน

    wow endezi aynet interview semiche alwukim ewunet hiwot yemizera new ene demo bekirbet yewondime gorebet honachu tsinuyem betam hitsan eyalech awukachulew ::lemilmulign ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yiibarakachuu zamanachuu eysus yiibarakii 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብርክ ያድርጋቹ ጌታን ከልቡ የያዘ አሸናፊ ነው ምርጥ ቤተሰብ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ከተናገረው ነገር በጣም ያስደሰተኝ ስለአርተፍሻን የተናገረው ነገር ነው በተለይ ጥፍር ፀጉር እደው እደው እደዚ ሆና የምትመጣው እየገረፉ ነበር ማባረር አሁንማ ባገለጋዮች ባሰ ምእመናኑ ምን ያድርግ መድረክ ላይ ጦር የሚያክል ጥፍር ሰክታ እየዘመረች አሳፋሪ

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 3 หลายเดือนก่อน

    Betam Denk new very interesting & very teaching bless you all

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 3 หลายเดือนก่อน

    በመኖር አሳይታችሁናል እውነት ነው እንወዳችኀለን!!!♥♥♥

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ብሩክ ቤተስቦች

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰቦችክ ይባረኩ በጣምነው በአገልግሎትህ የምባረከው ግን ታድሎ በአንተስር ኦኖ ቃሉን የሚመገቡት ሰዎች እና በጣም ነው የምወድክ ተባረኩ እና ፓስተር ፀባዎት ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጬ አለው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንድመለስ እረድተኸኛል አመሰግናለው ተባረክ ❤

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር እንዳለ አንተን ለቤተ ክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን !አንተንና ቤተሰብህን፣ቀሪ አገልግሎትህን ይባርክ ።

  • @meronkassa8426
    @meronkassa8426 3 หลายเดือนก่อน

    Good lesson 👏

  • @hailutadesse3386
    @hailutadesse3386 3 หลายเดือนก่อน

    የእንዳለን ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት 1997 ዓ.ም ጂማ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ያለ ስቴሽነሪ አጠገብ ሳልፍ ነበር.... "ከምድረበዳ ከሩቁ ጠርቶ ልጁ አረገኝ መንፈሱን ሰጥቶ ጌታ ... ሲል ሰማሁና ተመልሼ ካሴቱን ገዛሁ ከዛ በኋላ እንደዛ (ቁጥር 1) አልበም ልወደው የቻልኩት ( የሱን ጨምሮ) አላገኘሁም እባክህ ከአልበም ውጭ በሲንግል (በCollection) የወጡ ዝማሬዎችህን (እነ " አብረሃም ያውቃል ወይ ያውቃል ወይ? አባት እንደሆንከኝ ለእኔ...?) ብዙዎች አያውቋቸውም እና በTH-cam ቻነልህ ላይ ብትለቅልን U R a Blessing!

  • @SolomonHailu-2009
    @SolomonHailu-2009 3 หลายเดือนก่อน

    Mikalt sufi

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @yonashabte8875
    @yonashabte8875 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yesus zemenachu yebark.

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 3 หลายเดือนก่อน

    ሞተ ተብል በህይወት በድጋሚ አለ ተብላ መገናኘት በራሱ ድንቅ ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን ነው እንኳን ደስ ያላችሁ ለሁለችሁም እህቴ እንኳንም እንባሽ ታበሰልሽ ❤❤❤

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው አንዱ በጣም ተባረክ ከእነ ቤተሰብህ!!

  • @simretfisahaye7169
    @simretfisahaye7169 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all ❤❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 หลายเดือนก่อน

    እንድሽ ስወድህ ተባረክ፡ልጆችህ ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ😊😊

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አይነት ጥያቄ ነው😢😢 አትፈሪም ወይ ታዋቂ ሲሆን ከእኔ ውጪ ይሄዳል ብለሽ?? ሲጀመር ክርስቲያኖች እኮነን ከሀጢያት ርቀን፣ወደፅድቅ ቀርበን፣ ጨክነን፣እርሱ ደጋግሞ እንደሚናገረው፡ሸሽተን የምንኖር ነን፣ 😢😢አንዳንዶች እኮ የወደቁት ታዋቂ ስለሆኑ አይደለም፣ ፈተናቸውን ማለፍ አቅቷቸው፡ ነው፡እና እባካችሁ፡ሚዲያ ላይ የሚጣ ነገር ከዘመን እስከዘመን ለትውልድ የሚሄድና ብዙ ሰው ያለ ልዮነት የሚሰማው ነው፡ ከምትጠይቋቸው ሰዎች የተሻለ ነገር ብትጠይቁና፣ ብንማርበት። ተባረኩ

    • @babiyassefa669
      @babiyassefa669 3 หลายเดือนก่อน

      ከምትጠይቋቸው ሰው የተሻለ ምን ማለትህ ነው?

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 3 หลายเดือนก่อน

    Pastor… you are blessed for US. Big Respect ❤

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d 3 หลายเดือนก่อน

    የኖርክለት ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልምህ እንዱ በጣም ነዉ የሚወድህ

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ሲል ኢንተርቪዉ ነዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ መጋቢ እንዱ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ የምትሆን ነህ

  • @bezawits3034
    @bezawits3034 3 หลายเดือนก่อน

    Paster Endalk enewadachuhalew tebareku

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR ENDALE W/GIORGIS.

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምፈልገው ምስክር ሰማሁ ያሰማሽን አህታችን ሰናይት ተባረኪ ሰይጣን አፈረ ብዙ ከሰረ።

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ❤❤❤