በጥያቄያቹ መረረት የ45ቀን የስጋ ዶሮ የወጪና የገቢ ዝርዝሮች አንድ ጫጬት 65 ብር 1ዶሮ 5-6kg መኖ ይጠቀማል መኖ በኩንታል 3700ብር 1kg ስጋ 280

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @BersufkadSleshe
    @BersufkadSleshe ปีที่แล้ว

    9 ሳምንት የስጋ ደሮ በቀን ስንት ይመገባሉ

  • @beleteshebabaw6785
    @beleteshebabaw6785 2 ปีที่แล้ว +2

    አኔ አንተ ልጅ በጣም ትገርመኛለህ አሁን መኖ ምን አይነት ቦታ ለይ መቀመጥ እዳለበት ለመናገር ስልጠና ያስፈልገዋል ትላለህ? ብትናገርስ ምን ትሆናለህ? ሁሌ ስለቢዝነስህ ብቻ ነው ምታስብ እና እራስህን መኮፈስ ብቻ.

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว +1

    በገጠር ቢሰራ ምን ችግር አለው

  • @birukdaniel5664
    @birukdaniel5664 2 ปีที่แล้ว

    ዶሮቼ እየተነካከሱ እስቸገሩኝ እባክህ መፍትሄ ከለው ንገረን

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄ ስራ መስራት እፈልጋለሁኝ ጉሩፓቹ አስገባኝ

  • @አባቴእናቴለኔህይወቴ
    @አባቴእናቴለኔህይወቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጥያቄዬ አልተመለሠልኝም የጠየኩት ጥያቄ አሁን ባለው የ2000 ጫጩት ወጭና ገቢውን ስራልኝ ነበር ያልኩት አሁንም ይሠራልን

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha 2 ปีที่แล้ว

    ወይም ሊንክ አስቀምጥ ቴሌግራም ቻናልህ ኣለሁኝ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 ปีที่แล้ว

    ጉሩፓችሁ አስገቡን የብዙ ሠው ጥያቄ ነው

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha 2 ปีที่แล้ว

      አይመልስም