አርሰናል ዋንጫ እንዳያገኝ ቡድናቸው በሲቲ እንዲሸነፍ ፀሎት ላይ ያሉ የቶተንሃም ደጋፊዎች።ቶተንሃም ደጋፊዎች አርሰናልን አምርረው የሚጠሉት ለምንድን ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 95

  • @mbsport3687
    @mbsport3687 4 หลายเดือนก่อน +52

    አሌ እኔ UK Newcastle ነው የምኖረው እዚህ አገር ከምታስበው በላይ ነው የደርቢዎች ጥላቻ ለምሳሌ ኒውካስትል እና ሰንደርላንድ ምን ያክል ጥላቻ እንዳላቸው ሳስብ ሁልጊዜ ይገርመኛል እናም የቶተንሀም ደጋፊዎች እንደዛ ቢያስቡ አይገርመኝም ለነሱ የሚጠሉት ቡድን ዋንጫ አይደለም Champions league ለመሳተፍ የነሱን ውለታ የሚፈልግ ቢሆን እንኳን ቡድናቸው ቢሸነፍ ይመርጣሉ እናም ድብድብ ባለመኖሩ እንጅ ከ ጊዮርጊስ እና ቡና የባሰ ነው በተረፈ የሁልጊዜ አድማጫችሁ ነኝ የምታቀርብበት አይነት በጣም ሀሪፍ ነው መልካም ቀን ተመኘሁ

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 4 หลายเดือนก่อน +15

    እንደ አርሰናል ደጋፊነቴ ቶትንሃም ሲቲን ነጥብ ያስጥለዋል ብዬ ለደቂቃም ቢሆን ማሰብም አልፈልግም:: ቶትንሃም እንኳን ለአርሰናል ዋንጫ መብላት ይቅርና ለራሳቸው አላማ ታምነው የሚደገፉ አይደሉም:: በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ክልብ ነው::

  • @tofiknursebo4057
    @tofiknursebo4057 4 หลายเดือนก่อน +20

    ነጥብ እንደማያስጥሉ ውለታ እንደማይውሉልን አቅም እንደሌላቸው ስለተረዱ ነው....ምቀኞች....እኛ አርሰናሎች ዋንጫ አነሳንም አጣንም በዘንድሮው የቡድናችን ፐርፎርማንስ ደስተኞች ነን

    • @Adot340
      @Adot340 4 หลายเดือนก่อน +4

      አው እንደሱ እያላችው ተፅናኑ😁

    • @Daniel-fv9vf
      @Daniel-fv9vf 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @NikodimosYemane-xu9gj
      @NikodimosYemane-xu9gj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውሸት ካላነሳ ትቃጠላለህ ። አንድ ጓደኛዬ ይሄ ክለብ በልጅነቴ መሀን ሊያደርገኝ ነው ሲል ሰማሁት ። ምን ትላለህ አንተስ ???🤭

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @TIBEREKOKEBESTIBHA
    @TIBEREKOKEBESTIBHA 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግዜውን አይተኽ ከማይረባ ፖለቲካ ትንተና ወተኽ ይህን ሁሉን የሚያስማማ የእግር ኳስ ትንታኔ በመምረጥ ደስተኛ ነኝ!!አንተ አንደበተ ርቱዕ ነህ!!ለምትናገረው ቃል የምትጠነቀቅ!!❤❤❤❤

  • @Princescofield100
    @Princescofield100 4 หลายเดือนก่อน +13

    ከ 3 አመት በላይ ሰማሁህ
    ግን አሁንም እንደ አዲስ ታስደምመኛለህ
    አላዛር አስገዶም..ምን አይነት ፀጋ እንዳለህ ሳስብ ሁሌም ይገርመኛል
    በርታልን
    #COYG #COYS

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሌዝ እኔ በደንብ ነው የማምነው በስራ ቦታ አብረውኝ የሚሰሩ ከአለቃዬ ጀምሮ አሉ ቶተንሃም ይህን ጨዋታ ከሚያሽንፍ ወደታችኛው ሊግ ቢወርዱ ይመርጣሉ ከዚህ ጨዋታ ይልቅ ዌስተሃምን አምነዋለሁ 🤷‍♂️

  • @Mesi16
    @Mesi16 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላዛር እውቀትህና ዝግጅትህ ገራሚ ነው። 👌👌👌👌

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትንተና

  • @birukpetros9746
    @birukpetros9746 4 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ዝግጅት👏👏👏

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጊቫሮዶሊ ይችላሊ ❤❤❤ ድሊ ለታላቁ ኪለብ ለሲሜን ሲት man city 4 tote 1

    • @alemugirmaofficial6361
      @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน +1

      Tottenham 2.city l.dil la tottenham recharlison zare benor melkam new

  • @mikiasgoytom9126
    @mikiasgoytom9126 4 หลายเดือนก่อน +2

    በኔ ግምት ሲቲ ጫና ውስጥ የሚገባበት ጨዋታ ነው : ቶተንሀም ደግሞ ከጫና ነፃ ሆነው ነው የሚጫወቱት እና የኔ ግምት አቻ ነው የሚጠናቀቀው !

  • @kbadinew5767
    @kbadinew5767 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትንተናህን ልክ እንደልወለድ ነው ማደምጠው❤❤❤

  • @temesgenabite6644
    @temesgenabite6644 4 หลายเดือนก่อน

    እውነትም አርሰናል ስደተኛ ክለብ ነው😂😂
    London is blues Chelsea forever 💙💙💙🔥🔥🔥

  • @Adot340
    @Adot340 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋንጫውን አርሰናል ቢያነሳው አሪፍ ነበር ግን ለኛ ሃገር አዛ ምላሳም ደጋፊዎች ሲል አይብላ

    • @alemugirmaofficial6361
      @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน

      Shashe 8gnaaaaaa😂😂😂😂😂😂

    • @Adot340
      @Adot340 4 หลายเดือนก่อน

      @@alemugirmaofficial6361 ይሄ አዛ ምላሳችው ነው እንዳታነሱ የምፈልገው ለነገሩ እናንተ የጣላችውትን እቁብ ራሱ አትበሉም እንኳን ዋንጫ😁

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 4 หลายเดือนก่อน +3

    115 ክሶች ይዞ ምንም ያልተወሰነበት ብቸኛ ቡድን ሲቲ ነው። ድሃዎቹ ኤቨርተንና ኖቲንግሃም ነጥብ ተቀንሶባቸዋል። ይህ የሙስና ቡድን ካልተቀጣ ሊጉ ይቀፋል።

    • @Daniel-fv9vf
      @Daniel-fv9vf 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @NagomRM
      @NagomRM 4 หลายเดือนก่อน

      Yehonk beg😂

    • @Redarmy1074
      @Redarmy1074 4 หลายเดือนก่อน

      ይደክምካል እስፐርስን ሲያሸንፍ ስለቅጣት ልመና ሊገባ ነው በቃ በአመት እስከ አመት መፎካካር ነው የዛኔ በራስ ልፍት ያገኛል 🏆🏆🏆

  • @CheraYedage
    @CheraYedage 4 หลายเดือนก่อน +10

    እስኪ ሰአት እንዲጨመር የምትፈልጉ

  • @prokal9470
    @prokal9470 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aliz is the best football journalist 🔥! I always admire your respect for your profession & audience .As for me,
    no journalists come to the media as well-prepared as you!

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 4 หลายเดือนก่อน

    አሌ ዋዉ የገርማል የማነዉቀዉ ታርኪ በተመስጦ ነበር የሰማነዉ ፡አንደዚ የከረረ ጥላቻ ያለቹ አይመስለኝም ነበር ፡ቼልስ ከሁለቱም ጋ ብስላም የሚዋደድ ይመስለኛል ፡አናመስገኛለን ሰለሁሉ።

  • @Mitiku-ew9zf
    @Mitiku-ew9zf 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mnm trtir yelewum Arsenal wancha yibelal😊😊😊

  • @zedodavo
    @zedodavo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Alex you amazing. Respect and Appreciate. Much love.

  • @AbdiAb-ee2sj
    @AbdiAb-ee2sj 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን የአርሳናል ደጋፊ ነኝ የምጠለው ክለብ ማን ነው ብትሉኝ ማችስተር ዩናይትድ ግን ደሞ እንደ እግር ኳስ ተመልከችነቴ ለሊጉ ውበት አሁን ለይ ማችስተር ሲቲ ከሚባለው የምጠለው ክለብ ማችስተር ዩናይትድ ሸፒዬን ቢሆን አይከፋኝም

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ፔፕ እንደሰሞኑ 4 እና ከዛ በላይ አግብቶ የሚያሸንፍ ይመስለኛል ቶተንሀም ደጋፊም እነሶን ቢያገቡም boo የሚሉባቸው ነው የሚመስለኝ በተረፈ በርቱ ምርጥ ነው ፕሮግራማቹ

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም አገላለፅ ነው

  • @abi4abilo807
    @abi4abilo807 4 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏 አቤት ትንተና ....❤❤❤❤

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አሊዝ 👌👌❤👏👏👏👏🙏

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 4 หลายเดือนก่อน +8

    አርሴናል የቀጣዮቹ አመታት የፕሪሚየር ሊጉ ተረካቢ ስለሆነ አያሳስብም❤

    • @samuel_arse
      @samuel_arse 4 หลายเดือนก่อน +1

      Fact💯

    • @NikodimosYemane-xu9gj
      @NikodimosYemane-xu9gj 4 หลายเดือนก่อน +6

      ሁሌም የሚቀጥለው ዓመት የናንተ ነው ። ዓመቱ ሲያልቅ 😭

    • @Adot340
      @Adot340 4 หลายเดือนก่อน +2

      በሚቀጥለው አመት city አለ 😂😂😂😂😂😂

    • @Daniel-fv9vf
      @Daniel-fv9vf 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @mengistufetene8521
      @mengistufetene8521 4 หลายเดือนก่อน

      ሻሼ እኮ 8ኛ ነው😂😂😂😂

  • @ahmederina
    @ahmederina 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቶትንሀም ደጋፊዎች ተመቹኝ አርሴናል እንደኔ ይጠሉታል

  • @asmelashasme9973
    @asmelashasme9973 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲቲ አፉን ከፍቷል ጥርሶቹ ስለዋል ዋንጫውን በላው city is champion Asmelash ke webitua hawassa

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ አይነት ስነልቦና ያላቸው የለንደን ወንድማማች ክለብ ሆነው ሳለ ጠላት ጽፎ በሰጣቸው ትርክት እስከዛሬ እርስ በርስ ሲቋሰሉ የነበሩ ቢሆንም ከእንግዲህ ግን ይህን ምእራፍ በመዝጋት ታሪካዊ ጠላቶቻቸውን በጋራ የሚታገሉበት ግዜ ይሆናል፤ ንቁ ቶተንሃም ንቁ አርሰናል ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ...ለንደን በቡድን እና ድጋፍ አትከፋፈልም...we are one Londoners... Together we are stronger ...come on spurs our brotherhood club!

  • @Besties-er9
    @Besties-er9 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ የኔ ምርጡ ቀዳሚ ምርጫዬ ነህ።

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 4 หลายเดือนก่อน

  • @bettybetty4005
    @bettybetty4005 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Ale

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ አንድ ታማኝ ❣️የማንቸስተር ዩናይትድ❣️ ደጋፊነቴ አርሰናል የዘንድሮውን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስለለፋ ቢበላ ባይ ነኝ ሲቲም ፕሪሚየር ሊጉን እያሰለቸው ስለሆነ። ዞሮ ዞሮ ደግሞ መጀመሪያ የሚፈነጩት እኛው ላይ ነው።

  • @selam65030
    @selam65030 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉የሚገርመዉ የማንችስተር u እና የማን cየአጉሄሮ አይነት ፋክክር እናያለን አርሰናል ዋንጫዉን ይበላል እመኑኝ

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 4 หลายเดือนก่อน

    Come on city ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @TIBEREKOKEBESTIBHA
    @TIBEREKOKEBESTIBHA 4 หลายเดือนก่อน

    አርሴናል ዋንጫ ባያገኝም ለእኔ የዘንድሮ አርሴናል ዋንጫ ይገባው ነበር!!❤❤

  • @abushebewunetKing
    @abushebewunetKing 4 หลายเดือนก่อน

    arsenal the first

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደቼ ይበላታል😂😂😂😂😂

  • @BerkaMobile
    @BerkaMobile 4 หลายเดือนก่อน

    አላዛር ጨዋታው በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ማንቺስተር ሲቲ ስፐርስ ሜዳ ሲመጣ በጣም ይከብደዋል እኔ አንደሚመስለኝ ከሆነ ሲቲ እዚ ቦታ ደርሶ ሚመለስ ክለብ አይደለም በምንም በምን አድርጎ በጠባብ ውጤት ያሸንፋል ረጀብ ነኝ ከላምበረት

  • @temesgenmuluken3082
    @temesgenmuluken3082 4 หลายเดือนก่อน +1

    አፌን ክፍቼ ነው ማዳመጥህ❤

  • @AbinetBirru
    @AbinetBirru 4 หลายเดือนก่อน

    ተጨዋቾቹ ግን ቻምፕዮንስ ሊግን ቦታ ማጣት በጭራሽ አይፈልጉም ፕሮፌናሎችም ስለሆኑ ለሲቲ ከባድ ጨዋታ ነው።

  • @yonasgirma4583
    @yonasgirma4583 4 หลายเดือนก่อน +1

    alex migermik yehe iko epl new tilq league ke alemachin silezi degafiw yefelegewen leyaregu yechilalu budenu gin lerasu sil yechawetal

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 4 หลายเดือนก่อน

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የቶትንሃም ደጋፊ ምንም ፕሮፌሽናል ቢሆኑም እስቴዲየም ውስጥ የደጋፊ መቀዛቀዝ ለማንችስተር ሲቲ ትልቅ አቅም አይሆንለትም ????

  • @prokal9470
    @prokal9470 4 หลายเดือนก่อน

    I don't think the spurs players echo their fans' attitude. After all they're professionals who have their own ambition for success.
    The rivalry b/n Arsenal and Spurs is probably the most intense in EPL.

  • @TewodrosNigusse-du6wm
    @TewodrosNigusse-du6wm 4 หลายเดือนก่อน

    Ewenit gin totenham bifelegis cityn yastelal city berasu bekat mashenef michel buden nw

  • @AhmedAli-mc3br
    @AhmedAli-mc3br 4 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ እነዚህ አይሁዶች ቶተነሀም እንዳሉት አይሆንም ባለፈውም በሜዳችን ከዋንጫው ፉክክር እናስቀራቸዋለን አሉን ወሬ ሁኖ ቀረ ለብለብ ተደረጉ። ከአይሁድ ምንም አንጠብቅም ጀሊሉ ያሳካልናል

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ እግር ካሥ ቢኦን ኑሮ አዎ ይለቁለት ነበር

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 4 หลายเดือนก่อน

    #Tottenham አሸንፍልን እኛ ዋንጫ እንብላ አይባልም ነውር ነው!! የራሳቸውን እድል ራሳቸው በሜዳቸው አበላሽተውታል😅

  • @DestaGeorge
    @DestaGeorge 4 หลายเดือนก่อน +1

    sijemer netb ye mastal potential yelachwem.

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊያን ለምን በምቀኝነት ይወቀሳሉ?
    እነርሱ እንድህ ከሆኑ።
    ማን ከማን ተምሮ ይሆን?

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 4 หลายเดือนก่อน

    Arsenal wanca bi'atam mirtu budin new

  • @AbenezerMuluneh-p1v
    @AbenezerMuluneh-p1v 4 หลายเดือนก่อน

    Alexo ene emitayegn be elete ehud ye arsenal degafihoch be emirates stadum ye tottnham arma yizew siamesegenu yetayegnal

  • @muktarhebo9929
    @muktarhebo9929 4 หลายเดือนก่อน

    Until Final Day

  • @AbdlmejidAhmed
    @AbdlmejidAhmed 4 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ ድል ለሲቲ ሻምብዮን እሆናለን ካአላህ ጋር

  • @alemugirmaofficial6361
    @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน

    Zare ya tottenham dagef yacity labso yegbu esk ewunetagna dagef mahonachew yeteyal

  • @Abduy194
    @Abduy194 4 หลายเดือนก่อน +3

    Alez 🎉

  • @prokal9470
    @prokal9470 4 หลายเดือนก่อน

    Ange will lose the game if he plays only with the highline as he did in previous matches.
    If he tries to be flexible enough, he might get take point(s) from Mancity.

  • @TedrosKasahun
    @TedrosKasahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ

  • @alemugirmaofficial6361
    @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน

    Tashenifo ka chapions ligue wudider wech ka honu lasimachewum melkam aydelam

  • @user-qs4jg4eo9m
    @user-qs4jg4eo9m 4 หลายเดือนก่อน

    የ2012 እና የ2024 ሊጉ 89 ነጥብ እየተመሳሰሉብኝ ነው አሌ

  • @alemugirmaofficial6361
    @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน

    Yamiwarew wushat new tottenham club club new dagef mn agebawu kilabu la tariku sil matenker alebat dagef gadel yegba

  • @kala9090
    @kala9090 4 หลายเดือนก่อน +1

    They don't have to pray, if they play as Tottenham, they will lose. It's just simple fact !! Tottenham was/is/will always be a loser !!!

  • @selam65030
    @selam65030 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂የምን መልቀቅ ነዉ ሲጀመር ሲቲ በደንብ ይቀጠቅጣቸዋል አለቀ🎉🎉

  • @alemugirmaofficial6361
    @alemugirmaofficial6361 4 หลายเดือนก่อน

    Tottenham recharlison lamen ayetakemum yegermegnal eko

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 4 หลายเดือนก่อน

    እስከ ሀምሌ የሢቲ ነኝ😂

  • @AbdulazizAbdulrahman-g3w
    @AbdulazizAbdulrahman-g3w 4 หลายเดือนก่อน

    Ante bca tentin koasin

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 4 หลายเดือนก่อน

    yeFersenal degafiwoch be ethiopia bicha sayhon bealem lay aschegari ena smietawi nachewu leza newu yemitelut enkilf atan eko wancha fersenal kebela ager yifersal set tentagnua please temekeri bealem lay bezih seat endecity yale club ale yelem cityin atkefi malet ewunetun awuri mark myword city raise the trophy enatishin rukmehonish tekemesh bezih neber yemtegerirsh ante temechitehegnal wond mingizem yigdelegn

  • @HiruHira-or6oe
    @HiruHira-or6oe 4 หลายเดือนก่อน

    Zare sayfelegu yashenefalu ale 😂

  • @habtamuderbei-no6xi
    @habtamuderbei-no6xi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምሳ ግን አታሽቃብጭ እሽ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 4 หลายเดือนก่อน

    የቶተንሀም ደጋፊዎች አርሰናል ዋንጫ እንዳያገኝ ቡድናቸው እንዲሸነፍ ፀሎት ላይ ያሉ ቢሆንም
    የአርሰናል ደጋፊዎች ግን እኛ እንደነሱ አይደለንም "ስፐርሶች, የቻምፒየንስ ሊግ ቦታ ይገባቸዋል" እያሉ ነው።
    የትናንቱ አቻ ውጤት ቶተንሀም ዛሬ የሚጫወትበት አላማ እንዲኖረው አድርጓልና።

    • @Teddyboyyekaberaliji
      @Teddyboyyekaberaliji 4 หลายเดือนก่อน

      Arsenal Don't Cry

    • @Adot340
      @Adot340 4 หลายเดือนก่อน

      Really 😂😂😂😂😂

  • @youtubshi1
    @youtubshi1 4 หลายเดือนก่อน

    U don’t know about soccer Man. Look z statistic btwn city and Spurs😒