I have known Fikre Markos since high school. We have gone through some similar situations. He is honest, and from what I know, what he said in the interview is correct. His unconditional love for the people of Hammer was revealed to me in 1991 when got the chance to meet him in Jinka while I was there for a short job-related visit. I asked him if he planned to move to other cities where facilities are better. His response was immediate. He told me he cannot leave these people. His reaction created a vivid image in my mind. He said it from the bottom of his heart. I knew he truly loved them.
I have never seen a journalist like you, can you please teach the other utubers what journalist means, you look good too and full of confidence, great job and well-done
Hi afro link, I have no word about your amazing video and interview, you are really professional journalist, you look great too, ato Fikremarkos I appreciate him and respect, I have never heard from anyone like him, for me he is a philosopher too, great job and well-done
Ato Fikremarkos you are different and everyone one has to be happy to have you, you are absolutely amazing intelligent and most importantly "tehut" I like to listen to you even the whole day, tks afro link
49:43 This is teferi,tank you,Aferotube,not known aperson physically, but I had read,,Avangda,his written,,now vary happy,I show him,I like Auter,because,his Auter,better than other person seeing eyes,and mind,because of that he is written,that is gift of God.thankyou!.
ፍቅሬ አንተ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ልክ እንደጃገማ ጀግናችን ነህ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ አደነኩህ ወደድኩህ የጀግኖች ጀ ግና ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ !!!
በጣም የምወድህና የማከብርህ ነህ ከአንተ ድርሰት በፊት ስለ ሐመር ምንም አላውቅም ነበር ከአንተ ብዕር በኋላ ሀመርን በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ያስዋወቅኸው በመላው አለምም ጭምር ግን ምን ያደርጋል አንተን የሚያክል የሀገር የዕውቀት ምንጭ የዕውቀት ማዕድን ጎዳና ላይ ወጣህ አገራችን የእውቀት ማዕድኗን ታባክናለች ወንድሜ አይዞህ በድርሰትህ በሰው አእምሮ ብርሀን እንዳበራህ የአንተም ህይወት ይበራል ❤❤❤❤❤
I really appreciate his comments about some of the reasons why marriages fail in USA.
I feel heartbroken when kind and humble people like Fikremarkos are hearted by other cruel people.
I have known Fikre Markos since high school. We have gone through some similar situations. He is honest, and from what I know, what he said in the interview is correct. His unconditional love for the people of Hammer was revealed to me in 1991 when got the chance to meet him in Jinka while I was there for a short job-related visit. I asked him if he planned to move to other cities where facilities are better. His response was immediate. He told me he cannot leave these people. His reaction created a vivid image in my mind. He said it from the bottom of his heart. I knew he truly loved them.
አንቺ እራስሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ፣ በርቺ።
Amazing interview and a great journalist, keep shinning girl❤
ሁሉቱም መሠረት አላቸው:: ጥሩ ደራሲ እና ድንቅ ጠያቂ የተሰየሙበት:: ጉዳዮችን በደንብ የተረዳች ጋዜጠኛ ናት:;
I think she is Sociologist.
በጣም ቁም ነገር ያለው ውይይት ነበር፡፡ ለሁለታችሁም ከበሬታ አለኝ፡፡ እንደዚህ አይነት ሃሳብ ያላቸው ፕሮገራሞችን እጠብቃለሁ፡፡
ዘግይቼ ባየውም ስላላመለጠኝ አጅግ ተደስቼ አደመጥኩት። ስመ መልካሙን ደራሲ ምሁር ኢትዮጰያ ወልዳ የሳመችው ቁምነገረኛ ልጇን ሁሉም ይስማው ሁሉም ያደምጠወ። ጠያቂዋ ጋዜጠኛም አድማጭን የሚያስተምር ጥያቄዎችሽ አስደሳችና ከግብረገብ ጋር ወደር የለሽም። ተባረኪ!!
እጅግ በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም እናመሰግናለን። አፍሮ ሊንክ በርቱ።
I appreciate both of you
ጠያቂዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡ በርቺ ከተለያየ ዘርፍ እንግዶችን ለማምጣትና ከዩቱብ ጎን ለጎን ሜንስትሪም ሚዲያ ላይ ለማስተላለፍ ሞክሪ
ፍቅሬ ጀግናዉ እንኳ ደስ አለህ መፅሀፍን ደግሞ አግቸ እስከማነበዉ ቸኩያለሁ ሰላምህ ይብዛ።
Love and respect 🙏🙏👌
I have never seen a journalist like you, can you please teach the other utubers what journalist means, you look good too and full of confidence, great job and well-done
ግሩም ግሩም ሰዎች ነበራችሁ አመሰግናለሁ
Hi afro link, I have no word about your amazing video and interview, you are really professional journalist, you look great too, ato Fikremarkos I appreciate him and respect, I have never heard from anyone like him, for me he is a philosopher too, great job and well-done
You’re an amazing interviewer!!! Totally enjoyed. Author is captivating too.
ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነሽ ሴቷአ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ቆይልን ፍቅር ❤ ጠያቂዋ ደግሞ ጎበዝ በጣም 👏👏♥️✌️
የቃለ-መጠይቁ ምልልስ በራሱ ከፍቅረስላሴ መጻህፍት አንዱን ይመስላል :: እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ- ሃሳብህን ታሳካ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
የሰውን ነገር - እንደ 'ቀበሮዋ ' ብለህ እለፈው::
በጣም ደስ ብሎኛል ደግሜ የአንተን ቃለ መጠይቅ በማኘቴ ፣ አዲስ ነገር ይዘህልን ስለመጣህ ፣ አመስግንሀለሁ ፣ ጤናና ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ ፣ ጠያቂዋን ፣ ከዚህ በፊት አላዉቃትም ፣ ግን በሳል ልጅ እንደሆነች ፣ ከጥያቂዋችዋ ፣ ተረድቻለሁ ፣ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንደምታሳኝን ፣ ተስፋ አደርጋለሁ
ቆንጆ ዉይይት አስተማሪ ዝግጅት ነዉ በእንሰሳ አና አራዊት ላይ ልዩነቱን ብንገነዘብ ተጨማሪ ልቀት ያሳያል::
Ato Fikremarkos you are different and everyone one has to be happy to have you, you are absolutely amazing intelligent and most importantly "tehut" I like to listen to you even the whole day, tks afro link
እውነት ነው አሜርካ ያለ ሀበሻ ባብዛኝዎቻችን የራሳችንን ችግር አስቀምጠን በውገናችን ህይወት ገብተን እንበጠብጣለን የዛን ያህል ጥሩ ስውም አለ እራሱ ለወገኑ አሳልፍ የሚስጥ አሜሪካ ገሀነብም ገነትም ናት ስደተውም የዛ ነጸብራቅ ነው
49:43 This is teferi,tank you,Aferotube,not known aperson physically, but I had read,,Avangda,his written,,now vary happy,I show him,I like Auter,because,his Auter,better than other person seeing eyes,and mind,because of that he is written,that is gift of God.thankyou!.
Who this beautiful and intelligent women ???
እውነቱን ነው ጎበዝ ጠያቂነሽ:: ያው የሃበሻ ነገር እንዳላችሁት ነው:: ቅራቅምቦ ወሬ ማባረር እንጂ ጥበብ አይዘልቀውም::
Were can I get the Book I really want to read it . By the way you both very professional amazing show wow .!!!
Thank you so much guys 👍🙏
It’s available on Amazon
It’s available on Amazon. I ordered a copy yesterday.
Bravo!
You can find the link at the description 😊
sixteen
ድምፁ,በምንም,አይሰማም,
እረጋ ያለ አንደበት የበሰለ እውቀት ያለህ የተከበርክ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ብዙ የሕይወት ውጣ ውረድን አልፈህ ለዛሬ መድረስህ ተመስገን ነው ገና ብዙ ስራዎችን ለሐገራችን እና ለዓለም ታበረክታለህ ኤልሻዳይ😅😅😅
ፍቅረማርቆስ ደስታን በቅርብ አውቀዋለሁ። የሃሳቡን ሐረግና አወራረድ በቅጡ ስለምረዳ በቃለመጠይቁ ላይ ያሳየው ውበትና ጥልቀት አዲስ አይሆንብኝም።
የገረመኝ ለዝግጅቱ የነበረሽን ከሃያ አራት ሰዓት ብዙም ያልበለጠ ጊዜ በሚገባ ተጠቅመሽ፣ የቀድሞውንና የአሁኑን በፈረቃ እየወሰድሽ እየመለሽ ያቀረብሽው ዝግጅት አስደማሚ ነው። ብዙ ጥያቄዎች እንደሚቀሩሽ ብትጠቅሽም መጽሐፉንና ፍቅረ ማርቆስን በሚገባው መንገድ ለተመልካች አቅርበሻል። አንባብያን በጉጉት እንዲያነቡትም ትልቅ ግፊት ፈጥረሻል። ለሙያውም ተሰጥኦ ብቻ ሳይሆን passion ያለሽ መሆኑን ይህን ዝግጅት ጉልህ ምስክር ስለሆነ ቤተመቅደስ..ቀጥይበት እላለሁ፣በርቺ🎉
የቪዲዮው ቅንብር የሥዕልና የድምፅ ጥራት ማረኪና professional grade የጠበቀና የተሳካ ለመሆኑ የ ካሜራ ባለሙያዎችን በቦታ ጭምር ሆኜ ስላየኋቸው አድናቆቴ ከፍተኛ ነው።🎉
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን አቶ ሰለሞን የአንተ ተሳትፎ ባኖርበት ኖር ይሄ አጋጣሚ/ ቃለ መጠይቅ ለማድረግ እድሉን እናገኛለን ብለን በፍጹም አልጠበቅንም ነበር ስለዚህ በድጋሚ ስለተማመንክብን እና ስላመቻቸህልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን::
እውነት ያልሆነ ትርክት!
እንደጋዜጠኛ ጥያቄሽ ጥሩ ነው ግን በዛኛውም ወገን ያለውን ማጣራት ምሁርነት ነው! ይህን ሰው አውቀዋለሁ በጣም ውሸታም ነው ከሌላ የወለዳቸውን ልጆች ክዶ የኖረ ሰው ነው
ለምን አልገለጸውም። እባክሽ/ ህ አብራሪልኝ።
በመጽሐፍ ውስጥም በገደምዳሜ ነው ያለፈው
ከሆነ ባለጉዳዮች ዝም ይላሉ ? ለምን አያጋልጡትም ታድያ ?