ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
አገራዊ የደኅንነት ሥጋት የሆነው ጉዳይ እና የጠ/ሚኒስትሩ ምላሽ | አርትስ ዜና
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ค. 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
ሙስና መገለጫው ገንዘብ ብቻ አይደለም። በቋንቋ ና በዘር የተመሰረተ ወገንተኝነትም ሙስና ነው።
ለባለስልጣናቱ ሌብነት ከለላ መስጠት አይሆንም አንሰርቅም ማለት ህዝብ እኮ እደዚ ዘመን ሌብኘት አይቶ አያውቅም የዘድሮ ይለያል
መዉራት ብቻ ምን ወጋ አለ ገንዘብ ከሌላ አንደ ጉደ መስተከከል አልቻለም
ሰውየው '' መንግስታዊ '' ሲል ሌላ ትርጉም ሰጥታችሁ የምን excuse መፈለግ ነው?መንግስታዊ ካለ እስከ ታች የወረደ ነው። መንግስታዊ ሌብነት የለም ካለ እንዲህ ሊል ፈልጎ ነው ለምን ትላላችሁ? የአብስራስ ጥያቄህን አሪፍ አድርገህ ጀምረህ ለምን ካድሬ አስሳቅኮህ ለምን ሀሳብህን ቀየርክ? እኔ ልሳቀቅልህ😂😂😂😂😂
ግማሽ ማሽቃበጥ።ሰነፍ ተንታኝ አቅመቢስ
መጀመሪያ ጠሚ/ሩ ሙሉ ስለ ሙስና የተናገሩትን ማሳየት ነበረባችሁ። ክሃሳባችን ይት፣አረሳል ብላችሁ ስላሰባችሁ ነው ያላሳያችሁት? ይሄ አሁን የናንተን ንግግር ልኔ ትንሽ ዋጋ አሳጥቶብኛል። መተቸት ካለባችሁ ክሊፕ ቆርጣችሁ መሆን የለበትም። ያም ሆኖ ሃሳባችሁ ግን ገንቢ ነበር። ሌላው ባለስልጣናቱን በቻ ሳይሆን የሰላ እንደ ህዝብ የሰላ ትችት መተቸት ነበረባችሁ ምክንያቱም ሌባው ሰርቆየሚደበቀው እንጋው ጋር ስለሆነ። የመጨርሻ ህሳቤ ምንድነው ሰው ለህዝባዊ አገልግሎት ሲገባ ከፍያን አስቦ መግባት የለበትም ባይ ነኝ ስለዚህ አነስተኛ ኑሮ ውስጥ ስላሉ ነው የሚሰርቁት በሚለው ሃሳብ አልስማማም። I really enjoyed the show guys!
Kkkk
Wrong percepetion ! What he said and what you talk is different history and wrong analysis
I wonder where they find them.if a study is made it is to find the truth.
ወዳጀ ከአደባባይ መልስ ማጣት አንደበት መታሰር አራንቧና ቆቦ ከማውራት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የውሸት ጥግ 100000% ነፃ ነኝ ብሎ እንደመናገር የሚሳፍር አለ ወይ
እባካቹ እናንተ የምታወሩት እና አብይ ካነሳው ሃሳብ ጋ የተለያ ነው በመጀመሪያ ደርጃ እሱ ያነሳው ሃሳብ በመንግስት ደረጃ የሚሰረቅን እና ሌላ ባዕድ ሃገር ባንክ ውስጥ ስለማስቀመጥ ነው ለምሳሌ ብዙ የኢትዮጵያ መሪዎች አፄሃለስላሴን ጨምሮ የኢትዮጵያን ሃብት በጆኔቫ ሃገር ያስቀምጡ ነበር ያንን ነው መንግስታዊ ሌብነት ሲል የገለፀው እናንተ የገለፃችሁትን በስልጣን ባልጎ ገንዘብ የሚሰርቅ ባለስልጣን የለም በፍፁም አላለም እና እባካችሁ አፋችሁን ከመክፈታቹ በፊት ሃሳቡን አብላሉ እንዴ ምን አይነት ድንቁርና ነው ሆሆ
አንተን ብሎ ተንታኝ።ልክ ሊሆን ይችላል ላይሆን ይችላል ሚባል ከሆነ ምን አስጠናው ።ጠቅላይ ምኒስትሩን እሹሩሩ ለማለት ከሆነ ቀበሌ፡ሂደህ ተንትን።ከየት ከየት ነው፡ሚያመጧቸው ።አፋችሁን ይዛችሁ ዝም በሉ ልብ ከሌላችሁ ወይ እውቀት ከሌላችሁ።ምድረ ስራ ፈት።ይድንቁርናህ ድንቁርናህ ያለ ሚኒስትሩ ምንድነው ሚያረገው ታድያ ስራውን ስላልሰራ መሰለኝ ሙስና የበዛው ደንቆሮ።አሳ ሚበሰብሰው ከጭንቅላት ነው ሲባል ምን መስሎህ ይሆን😂😂😂