ጥቅምት 29📍 አማራ ፋኖ በጎጃም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl หลายเดือนก่อน

    ታላቁ እስክንድር አንጫጫችሁ 360 ኑሩልን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    የሃገሪትዋ ምሶሶ ተገዝግዞ ፈርሶ ተጥሏል የምንለው የመደራጀትን ከፍተኛ ጥቅምና የወርሃዊ መዋጮ ሳያቋርጡ ከፍሎ መሰብሰብ ኣሰባሳቢዎቹን ማሰልጠን ሃላፊነት ወስደው የየወቅቱ ዕንቅስቃሴዎቻቸውን ማጥናት ማሻሻል መማከር። የተወጠነ ዕቅድን ምፈፀም ለመቻላቸው ፣ የመሳሰሉ ተግባሮቻቸውን በመገምገም የተደረሰበት የዕድገት ደረጃ ሲወደስ ስንዴ ከዕንክርዳድ ሢለይ መተዋወቅና መገማመት ኣልፎም ልምድና ሃላፊነትን መወጣት በሰለጠነ መንገድ ማለማመዱ ዳብሮ ቢሆን ኖሮ በብዙ መልክ ዛሬ በሃገር ላይ የተደፋውን ሰማይ ባቀለልን ነበር። መዋጮ ይድርጅት የደም ስርና ሞተር ነው። በሚገባ ለተፈለገ ግብ የሚደረሰው በኣባላት ወርሃዊ ያላቋረጠ መውጮ ድጋፍ ነው።
    የደርግ ኣብዮት ጠባቂ ልጆች፣ የበታኝ ባንዳ ደጋፊና የሸርሙጦቹ ልጆች መሰናክል በመሆናቸው ያ ሳይሆን ቀረ።
    በሰበብ ኣስባብ ሾልከው ገብተው የማይችሉትን መድረክ ይይዙና ኣርመጥምጠው ያገኟትን ገንዘብ ሰርቀው ምግብቤት ይከፍቱበታል ወይ ሃገርቤት ሄደው ዘመዶቻቸው ላይ ይጎርራሉ ሰርተው ያገኙት ይመስል ሲበትኑ ላያቸው የለፉበት ዕንዳልሆነ ባሥረዳ ነበር። ዛሬ ወገን በድሮን ኣለቁ ተመቱ ተጨፈጨፉ ብሎ ባዶ ጩኸት መጮህና የሁሉ መፍትሔ ፍላጊና ተፋላሚ ጫካ በዱር ያሉ ጀግኖች ፋኖዎቻችንን ብቻ ማድረጉ ቅሌት ነው። ዓላዋቂነት ነው። ዓሰራርና ዕራስን መከላከል ኣለመቻል ነው። መሆን ያለበት ማናችንም ኢትዮጵያውያን በያላችሑበት በምትፈልጉት ዕምነት ወይ የተራድዖም ሆነ ባስለመዷችሑ የጎሳ ኣሰባሰብ ተሰብስባችሁ ተደራጅታችሑ ሰብሳቢ መርጣችሑ ኣዋጡ። በሃገር ጉዳይ በከፍተኛ ደረጃ ዕየተንቀሳቀሱ ያሉ ጥያቄ ሲያቀርቡ መልስ ለመስጠት ያስችላል። ለምሳሌ።
    ሑሉ ችግር መፍትሔ ኣለው ለምፍታት። ይከብድ ወይ ግዜ ሊወስድ ይችል ይሆናል ዕንጂ ማቃለል ወይ ማቆም መፍትሔ መስጠት ይቻላል። ዛሬ የሽንፍላው ኣጭበርባሪ ደደብ ስብስብ መንግስት ነን ባዮች በሐገር ገንዘብ በሃገር ዕዳ በተገዛ ድሮን የሃገርን ህዝብ ሢጨፈጭፉ፣ የድሮን ማክሸፊያ ፣ መቶ መጣያም ይሁን፣ ተልዕኮዋን መሰረዣ ሞገድ ኣለ። ለመግዛትና ለመላክ ሰውና ገንዘብ ይጠይቃል። ይቺን ትንሽ ነገር ነው መሟላት ያቃተ። ምንድነው ሃገሬን ዕወዳለሁ ወገኖቼ ኣለቁ ተጎዱ ብሎ ከንፈር መጦ መኮራመትና ወሬ ማናፋት። ይህ በኣስቸኳይ መቅረት ኣለበት። መላ ስደተኛና ፈላሻ ተሰባሰቡ ተደራጁ ወርሃዊ መዋጮ ኣዋጡ ያ ገንዘብ የቤተሰብ ሃላፊ ግን የሃገር ጋሻ የሆኑን ይቀጥራል የወር ከሙያ ስራቸው በበለጠ ይከፍላል የመዟዟሪያ የዔሮፕሌን ትኬት ሆቴል ምግብና የድሮን ማምከኛም ሆነ ታንክና የጦር ጀት ማውረጃ ይገዛል ይጭናል ይልካል። ይቻላል፣ ፋኖ የድርሻቸውን የማይተካ ህይወታቸውን ለሃቅ ለዕውነት ለወገን ለሃገር ለክብርና ለኣፍሪካውያን ሀብረትና ኣንድነት ለመሰረታችን ዕየተሰዉ ነው። ዱር ከማደር በላይ የሰይጣኖቹን ኣንገት ኣንቀው ከማንበርከክ በላይ ምን ፍጠሩ ነው የምትሉት። ያውም ኣውሮፓና ኣሜሪካ ካናዳና ኣውስትራሊያ በከንቱ ከምታጠፉት ላይ ቀንስ ተደርጎ ልቦና መግዛትና ደራሽ መሆን ኩራትና ደስታ ነው። የሃገር ጠላቶች ጠንካራ ሆናው ኣደለም። በፍፁም ። የኛ በተለያዩ ምክንያቶች መፍዘዝ መዳከም መቆርቆዝ ኣምራር መመልመል ማውጣት ማሰራት ኣለመቻል ነው ልባቸውን ያሳበጣቻው። ዕንዴት ኣንድ የሃገር የጋራ መግባቢያ ቋንቋ ዕንዳይኖረን ሲደረግ ሌላ የባንዳነታቸውን ማረጋገጫ ምስክርነት ፍለጋ ዕንሽከረከራለን፧ ዕንዴት፧ ከየጎሳው ከየገበያ ቦታ ከምንገድ ላይ ዕየለቃቀሙ ኣልብሰው የጥምር ጦር ብለው የላኳቸው ኣይግባቡም፣ በምን ቋንቋ ይግባቡ፧ ይሄ ተንኮላቸው በውጪ ሐይላት በኣረቦች ብንጠቃ የማሸነፍ ዕድላችንን ለማጥበብ ያደረጓት ተንኮል በስራቸው ያሰለፏቸውን ነፍስ ዕያጠፋ ነው። ዓዎ ጉዳያቸው ኣደለም ለጥይት ማስጨረሺያ ሲልኳቸው። የኛ ግን በከርታታ ቤተሰብ ያደጉ ምርጫ ያጡ ወገኖቻችን በመሆናቸውና በከንቱ ሰያጣናት ኣላስፈላጊ ሞት ሱሞቱ ማየት ያስለቅሳል።
    ዕኔም ኣማራ ነኝ ኢትይጵያም ኣማራ ናት ኣፍሪካም ኣማራ ምናባክ ፈልክ፧ ምናባክ ታመጣለህ።

  • @ayele6173
    @ayele6173 หลายเดือนก่อน +1

    360 አማራን በሀብታሙ አያሌዉና እንዳሁም በሌሎቻቸሁ ትንሹ እስክንድርን ለማንገስ ሙከራ አይሳካም

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน +2

    😪ጌታሆይ አንተ አቁም ሰው አለቀ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @aynealemu505
    @aynealemu505 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ከቻላችሁ እረፍት አድርጉ ህዝቡን አታሳስቱ

  • @YihunMengiste
    @YihunMengiste หลายเดือนก่อน

    Wbesht lant genzeb melsie

  • @YihunMengiste
    @YihunMengiste หลายเดือนก่อน +1

    Erkuse habtmu motte lant

  • @ayele6173
    @ayele6173 หลายเดือนก่อน +1

    360 አማራን በሀብታሙ አያሌዉና እንዳሁም በሌሎቻቸሁ ትንሹ እስክንድርን ለማንገስ ሙከራ አይሳካም