የጫት ኮንፍረንስ | Muhammed khedr Essa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @SofiaUae
    @SofiaUae 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤
    ኡስታዘና ወላሂ በትክክክክል አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @ToyibuMohammed
    @ToyibuMohammed 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጫት የማኅበራዊ ሕይወት ቀውስ ነውና አሏህ ከዚህ ሱስ እኔን አንደገላገለኝ ወንድም እህቶቼንም አሏህ በራህመቱ በእዝነቱ ይገላግላችሁ !!! አሚን ...አሚን...አሚን ያረበልዐለሚን !!!!

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 5 หลายเดือนก่อน +18

    አህለን ኡስታዙና እንኳን ሰላም መጣህ አላህ ያቆይልን የቴሌ ግራም የንፅፅር ቻናልህን ሊንክ አስቀምጥልን ጫት የሚባለውን መርዝ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍው ወንድሞቻችንን አጃጂሎ የሴት ጡረተኛ አደረጋቸው

  • @ታናሸንናፋቂ
    @ታናሸንናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +14

    ኡስታዛችን አተኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 5 หลายเดือนก่อน +1

    Walaikum salam waramtullah wabarakatuh ustaz
    Allahumma amiiin 🤲
    Jazak Allah Khair Allah yetbeqeke

  • @Muhammed_Khedr_Comparative
    @Muhammed_Khedr_Comparative  5 หลายเดือนก่อน +7

    t.me/muhammedchannel

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኡስታዝ ደዋዎችህን በጉጉት ነው ምተበበቀው አላህ ይጠብቂህ ❤❤❤

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 5 หลายเดือนก่อน

      Allah hayatoten yarzmlen yareb jzk

  • @umasam6820
    @umasam6820 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jazaka Allahu khayer
    Ustazachin Allah yitebikihe

  • @MubarekAlemuChamiso
    @MubarekAlemuChamiso 5 หลายเดือนก่อน +5

    Ine itowaloo እንሻአላህ

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርልህ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸይኽ

  • @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ
    @ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያረብ ያንተ አይነት ኡስታዝቹን አላህ ያብዛልን ኢላሂ

  • @shemsiyakedir4656
    @shemsiyakedir4656 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ጀዘከ አለሀ ኸይር

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህላን ኡዝታዛችን
    አላህ ወድሞቻችን ከጫት ያዉጣልን 😢😢😢

  • @riru4847
    @riru4847 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ያጥፋልን ይሄን መጥፎ ነገር ስቱን አበላሸው

  • @RozaAwel-f3u
    @RozaAwel-f3u 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 5 หลายเดือนก่อน +4

    አህለን ኡስታዝየ🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅህያረብ

    • @Zubaidha-p8h
      @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @Lahawlawalakutaillahbillah
    @Lahawlawalakutaillahbillah 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wl wr wb alhamdulillah jezakum allah khayer ustaz allah yetebekachuh

  • @muhabamossa2604
    @muhabamossa2604 5 หลายเดือนก่อน +5

    አለህ ይጠብቀን

  • @AsAs-ur1go
    @AsAs-ur1go 5 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ውድ ኡስተዙነ አለህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 หลายเดือนก่อน +4

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته

  • @selimatefaris687
    @selimatefaris687 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጫት የፍያል ምግብ ነው
    ፍትህ ለፍያሎች
    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ

    • @Zubaidha-p8h
      @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ወንትም ፍትህ ልፍይሎች

    • @Zubaidha-p8h
      @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን የጠብቅው

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይምራን

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው የሁልጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስከው ስለ ጫት እና እስልምና ። በተለይ ፋርማሲስት በመሆኔ ሁሌ ወንድነታቸውን በበጫት ያጡ ሰዎች ሚስታቸውን ማርካት እያቃታቸው ቪያግራ ሚባለውን መድሀኒት ሊገዙ ይጠይቁናል

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 5 หลายเดือนก่อน

    አለሀ ይጠቢቀን ❤❤❤❤ጨትን አለሀ የጥፈልን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 หลายเดือนก่อน +5

    የማይከሰሱት ወላጆቻቸዉ. በጫትምርቃና. እራሳቸዉንሰለማያዉቁ. ይዘዉየሚሄዱት ወላጅየለም አላህያዘነላቸዉ ሲቀሩ 😢😢

  • @abs844-55
    @abs844-55 5 หลายเดือนก่อน

    ጫትን አላህ ያጥፋው ከሃገራችን፡፡ ስንቱን ወጣት ከዓላማ ውጭ አደረገው

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ❤❤❤

  • @KedirAbdullkadir
    @KedirAbdullkadir 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ኡስታዝ አላህ ያላቀን

  • @abhu4349
    @abhu4349 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ዱአ አድርጉልን እንዲያነሳልን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ኡዝታዛችን አላህ ይጨምርልህ

  • @NaniIscute
    @NaniIscute 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdulmasjidhussenhassen9038
    @abdulmasjidhussenhassen9038 5 หลายเดือนก่อน

    Jazakhumallah kher turu malkt new

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያጥፋዉ. እጂ ተዉ ሲባሉ ምንም ብሶባቸዋል

  • @Hekmatateeq
    @Hekmatateeq 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከ አላሕ ኸይረን

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 5 หลายเดือนก่อน

    አህሌን ኦስታዝ አላህ የጠብቅህ

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 5 หลายเดือนก่อน

    Sallallahu alahi wasalam

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 5 หลายเดือนก่อน

    ياربي ياالله

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረከአትሑ አሚን ያረብ

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h 5 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ነው
    ከተውት ያየነው ነው ኡስታዝ

  • @zemzemall
    @zemzemall 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይኡስታዝ።እዴጫትበህይወትያለመርዝ እሱብቻነዉ።ከምድርገጽአላህያጥፋልን።

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 หลายเดือนก่อน

    ወአሌይኩም አሰለም ወራህማቱለህ ወበራከአቱሁ ኡስተዘችን ጄዘከለሁ ከይረን በጨት ሱስ ለሉ እነት አበቶቻችን እህት ዎድሞቻችን ባሎቻችን ከዝህ ሱስ አለህ የዉጠቻዉ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed7376 5 หลายเดือนก่อน +1

    walykum asalmi woramtulhi wobarktu🎉🎉

  • @alemsied9717
    @alemsied9717 5 หลายเดือนก่อน

    My Allah protects u❤❤❤

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 5 หลายเดือนก่อน +3

    👉ኡስታዝ ሌሄም ዱኣ አሺኝ ኤሄም ጫት ይቃምው ግን ሊላድግ ከሼሆ😁

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 5 หลายเดือนก่อน

      😂በቀምከይ ሬር ምን ይሴመሀን በለ ትደረ በሆከ ተቲደረ የሸነሀን በሎከ ወጠትነተሀ ያበለሺየን በሺተኘ ቶኖም ቲተይ ሁል ሀደግዚ ለሰለሀ ቦከቢኩሙይ ሬር ተጥቡየሙ በለጠቢኩሙይ ምስት ግዚ ይነቺያን ይበቅለነይ በቢሌን የመረይ ሹመን ነቶ የቴዘህመን ኢደገይ በመጀረ ተለህ ያርቀሀን አለሁ ሙስተአን❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወሌኩም አሰለሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 5 หลายเดือนก่อน

    አሀለን አለሀ ይጣቢቀሀ ዎንዲመችን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን የፉየል ቀለብ ህዝብ ወደ ፍየል ሳይቀየር አላህ ያጥፉልን ያረብ ኪስ አራጋፈ የሆነ መርዝ

  • @fatumajamaal8658
    @fatumajamaal8658 5 หลายเดือนก่อน

    Wa wr wb

  • @aishaaisha718
    @aishaaisha718 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmaauumm7667
    @mmaauumm7667 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤mashala

  • @b.6015
    @b.6015 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔም ወድሜ ሹፌር ነው ይቅማል ትቻለሁ ይላል ግን ይቅማል እዳያቀላፋኝ ይላል አላህ ይስቱር ስራውም ለሊት ነው የከባድ መኪና ሹፌር ነው ጥሩ እቅልፍ አይተኛም ይቅማል እቤት ሲመጣ ሚስቱ እዳታቅበት ማስቲካ ይበላና አልበላሁ ይላል አላህ ይስቱር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zubaidha-p8h
      @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ የግላግልው

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @nornor2862
    @nornor2862 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጫት ምርተማ ትዌልድ እደይወጠ የምያደርግ ዘመነዊ አኯለሺ መሰረየ እደሆነ

  • @DeraartuTadase
    @DeraartuTadase 5 หลายเดือนก่อน

    Ws wr wb ustaaz koo rabbii umrii issinnii haa dheersu ❤️🤲🤲 dhugaa kesssanii rabbii haa balleesu dachee kana irraa ummanii hidhamee akkuma cattii kanatti halkaan ta'aa bullanii guyyaa ni raafanii 😢😢

  • @fatumajamaal8658
    @fatumajamaal8658 5 หลายเดือนก่อน

    አህለን ሸር ለይክ

  • @SadaSada12
    @SadaSada12 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @JemalAbdela-l9u
    @JemalAbdela-l9u 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ዱአ አድርግልኝ እየተፈተንኩ ነው መውጣት አፈልጋለሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንማ ብሶባቸዋል ምንም ስራ ሲሰሩ የህንን ቅጠል እየበሉ ነዉ የሚሰሩት ብዙዉ ወጣት በጫት ደዝዘዋል

  • @Rawida-dx1qw
    @Rawida-dx1qw 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qahidabdulkerim7307
    @qahidabdulkerim7307 5 หลายเดือนก่อน

    masha allah edet yamral abu mismar new ?

  • @aishaaisha718
    @aishaaisha718 2 หลายเดือนก่อน

    MCC exe❤ 1:41 1:42 🤘✋✋✋✋✋✋✋✋✋👍👍👍👍👍

  • @MerwaMohamed-zz4mn
    @MerwaMohamed-zz4mn 5 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ነው

  • @belid2010
    @belid2010 หลายเดือนก่อน

    ስለ ጫት ጉዳቱ በደንብ ያወቅኩት በኣንድ ኤርትራዊ ከኢትዮጵያ በወያኔ ግዜ ወደ ኤርትራ ከወንድሙ ጋር የተባረሩ ሁለታቸው ከኔ ጋር ስራ ሲጀመሩ ነው። ሁለቱ ወንድማሞች ሁለት የተለያየ ባህሪ ነበራቸው፡ ኣንዱ ኣዝማሪኖ ነኝ የከተማ ልጅ ነኝ ባይ ሲሆን ኣንዱ ደግሞ ስራ ወዳች ስለ ስራውና ኣስፈላጊ ጉዳዮች እንጂ ስለ ሌላ ነገር ብዙ ዴንና የሌለው ነበር። የመጀመርያው የከተማው ልጅ ነኝ ባዩ በኢትዮጵያ በነበረበት ሂወት ጫት ይቅም ነበር ይህ ያወቅኩት ዘግቼ ነው። በኣንድ ቦታ እየሰራን የከተማ ልጅ ነኝ ባዩ ሁሉ ግዜ ብቻውን ተነጥሎ ዝም ይላል። የስራ ባልደረቦቹ ይመስለን የነበረው ልጁ በተባረረው ሁኔታ ባጋጠመው ችግር ነው እንደዚህ እሚይረገው ብለን እናስብ ነበር። ኣንድ ቀን ወደኔ ጠጋ ብሎ እንደዚ ኣለኝ፡ ሁሉ ግዜ ዝም እምለው ብቻየን ተነጥየ ማስበው ለምን ይመስልሃል ብሎ ጥየቀኝ፡ እኔ ደግሞ እንዲህ ኣልኩት - ስለ ንሮ ወይ ስለ ፍቅረኛ በኢትዮጵያ ጥልሃት የመጣሀው ነው እያሰብክ ያለሀ ኣልኩት፡ ስለዚህ ጉዳዮች ኣይደለም ኣለኝ፡ እሞ ስለምንድን ነው እስከዚህ ምታስበው ምትጨነቀው ብየ ጠየቅኩት፡ ኣንተ ሙስሊም ነህ ኣይደል ኣለኝ? እኔ ደግሞ ኣዎ ኣልኩት፡ ሙስሊሞች በኢትዮጵያ ጫት ብዙ ይቅማሉ እኔ ደግሞ ጫት ቃሚ ነበርኩ ኣሁን ግን በዚህ በኤርትራን ምንም ጫት ላገኝ ኣልቻልኩም ይህ ሁሉ ግዜ ዝም እምለው እምጨነቀው ጫት ስላላገኘሁ ነኝ ስለዚ እባክህ ኣንተ ምስሊም ስለሆንክ ጫት እናንተ ስለምትወዱ እባክህ ፈልገህ ኣምጣኝ ኣግዘኝ ከዚህ ያለሁበት ጭንቀት ልድን ኣለኝ፡ እኔ ደግሞ ጫት ስሙ እንጂ በኣይኔ እንዃን ኣይቸው ኣላቅም ኣልኩት፡ በኤርትራ ጫት ኣይታወቅም ስሙ ብቻ ነው ሚታወቀው። ልጁ ብዙ ኣልቆየም ጫት በማጣቱ ሰበብ ስራውን በኣግባብ ሊሰራ ባለመቻሉ ከስራ ተባረረ፡ በየጎዳና ገንዘብ መለመን ጀመረ ኣእምሮውን ሳተ ልብሱ ተቀዳደደ፡ ለማኝ ሆነ። ወንድሙ ሊያግዘው ያልሞከረበት ነገር የለም ሆኖም ግን ኣልተሳካለትም፡፡ ጫት ሰበቡና ጉዳቱ ከባድ ነው። ኣላህ ከጫትና ከሌሎች ኣስካሪ ኣደንዛዚ ነገሮች ይጠብቀን ወሰላሙ ዓለይኩም።

  • @fatumaahmed4813
    @fatumaahmed4813 5 หลายเดือนก่อน

    Ws wr wb

  • @EliasKedir-qu2yp
    @EliasKedir-qu2yp 5 หลายเดือนก่อน

    ጀላ ራስ

  • @عدنانسيددرويش
    @عدنانسيددرويش 5 หลายเดือนก่อน

    አወ መርቅነው መርቅነው ሀጂ እንህድ ተብለው ገደል የገቡ አሉ ሱበሀን አላህ😢

  • @SeyfuSeyfu-vd3hb
    @SeyfuSeyfu-vd3hb 5 หลายเดือนก่อน

    ws wr wb

  • @HarrisJamal-tb8jw
    @HarrisJamal-tb8jw 5 หลายเดือนก่อน

    Never walahi halaal new

  • @DauudArgan
    @DauudArgan 5 หลายเดือนก่อน

    😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኡሙሱሀይብ
    @ኡሙሱሀይብ 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያጥፋልን ወላሂ ስንቶች ለችግር ተዳረግን ወላሂ

  • @Zubaidha-p8h
    @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የትዳር አጋሬ የትፍታነው በጫት ስበበ ነው አላህ ያጠፍልን

  • @selamtefera5273
    @selamtefera5273 5 หลายเดือนก่อน

    Feyloch ttenkeku

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 5 หลายเดือนก่อน

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉

  • @Zubaidha-p8h
    @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

    በትሌ የሙስሊሙ ነው ጫት ሚጎዳው ያጠፍልን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጫት የሚባል ቅጠልን ያጥፈልን የኔም ባል ይቅማል ምን እደሚሻለኝ አላቅም

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 5 หลายเดือนก่อน +1

    حقنو

  • @امالبه
    @امالبه 5 หลายเดือนก่อน

    የሚያሳዝነው ጫት እና እስልምናን ማገናኘታቸው ነው ጫት የሙስሊም ብሆንማ ኖሮ ሳውዲያ ውስጥ በተቃመ ነበር ጫት ከእስልምና ጋር አይገናኝም ብየ እመልሳለው ብዙ ጊዜ ለኩፋሮች ።
    አላህ ከዚህ ሱስ የእኛን ሰዎች ያውጣቸው

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 5 หลายเดือนก่อน

    በየገጠሩ ሻላቸዉን እና ጃኬታቸዉን ጀባይላሉ ሲመረቅኑ አቅላቸዉ ከሞርቃላ ሲመለሱ ሀይ ጃኬቴን ዛሬ ጉድ ሆንኩኝ ይላሉ አባቶች ክክክክ ደረሳዉም እብሪቁ ሳይቀረዉ ጀባ ይልና እደገና ሲመለስ ሀይ በምኔ ኡዱ ላድርግ ይላል አኡዙቢላህ ከባድ ነዉ ወላሂ

  • @SofiaUae
    @SofiaUae 5 หลายเดือนก่อน

    የረብ ወጠቱን አበለሼው እሄ ጫት

  • @abdulkarimjomayel
    @abdulkarimjomayel 5 หลายเดือนก่อน +5

    Brother Mohammed Essa
    I need your phone number
    I'm your brother in eslam from Yemen

  • @Zubaidha-p8h
    @Zubaidha-p8h 5 หลายเดือนก่อน

    አህሌን ኦስታዝ አላህ የጠብቅህ