ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድማችን አቡ መርየም ጀዛከላሁ ኸይረን አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ሳናዉቅህ ለተቸንህ ለሠደብንህ ሁሉ አዉፍ በለን አሏህ አዉፍ ይበልህና ከሽርክ ለመዉጣት ሰበብ የሆንከን አንተ ነህ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቅህ ኢኽላሱን ይወፍቅህ
አሚንንንን
አሚን ያራብ
እሱ ብዙ ጊዜ አውፉ እንዳለ ተናግሯል
አፍ ብሏል ለሁሉም አላህ ይጠብቀው እኔ ግን አልህምዱሊላህ አንድም ቀን ጠልቼው አላውቅም ገና ወደ ሃቅ በመጓዝበት ሰኣትነበርያገኘሁት አላህ ይጠብቅልን መሰሎችህ ያብዛልን
ያለ እዉቀትኮ ነዉ የተቸንዉ እዉቀት ቢኖረንማ ማን ጋ ሀቅ እንዳለ በተረዳን እኔ ሀቂቃ እሱን ከመስማቴ በፊት ነሽዳ በጣም አዳምጥ ነበር በተለይ ያጋመረል መካ የሚለዉን እየሰማሁ አለቅስ ነበር ሚስኪን አሏህ ይቅር ይበለኝ
የአቡ መርየም ተማሪነኝ የምትይ👍👈አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ አቡ መርየም
እኔ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እድሜሀን ያርዝመው
ኡስታዜ የምትለየዉ ልዩ የሚያደርግህ ሁሉም ነገርህ በመረጃ ነዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አስቢ አላህ ወኒኢመል ወኪል ጌታዬ ሆይ በአንተ ላይ ከማጋራት አንተ ጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እማያስቅ ቢሆንም በጣም ነው ያሳቀኝ የስውን ልብ ገለባባጭ የሆንከው ጌታይ አንተው በአንተ ምንገድ ላይ አፅናኝ
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ረጂም እድሜ ጤና ይወፍቅክ ቤተሰብክ አላህ በተሁዲ ይምራልክ በዉብ ያኑርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ አሁን ስሰማዉ ነዉ ትርጉሙ የገባኝ 😢😢😢😢አላህዋ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
ኡስታዝ ወላሂ አንተን ሳላውቅህ ስጠላህ ነበር ወላሂ ለ አላህ ብለህ አውፍ በለኝ ስምህን አንስቻለው ለአላህ ብለህ አፉ በለኝ ብዙ ወንድሞችህ እህቶችህ ባለማወቅ ስምህን ያነሳሉ ለአላህ ብለህ ሁሌም ስተኛ ሰው የተባለ አፉ ብያለው በል እባክህ ወንድሜ ለ አላህ ብዬ እወድሃለሁ አብዲ ከ ሞጆ
Enem endatew neberkugn
ዛሬ የሰው ስም ስለተነሳ ላይኩ ኮሜንቱ በ ስንት ሰአት የት ደረሰ ሁሌም እንከታታላችው የሱና ኡስታዞች እናበረታታቸው👍👍👍
የሠዉ ስም ብቻ ሲነሳ ነዉ እምትከታተሉት እያልሽ ነዉ⁉እኔ አላሃምዱሊላህ በቼሌግራምም በዚህም ገብቸ አያለሁአላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ እሡ እሚጠበቅበትን አድርሶል አላህ ይምራቼዉ እነሡን ልብን እንዳሻዉ እሚገለባብጥ ጌታ ነዉ እሡ የመራዉን ማንም አያጠመዉ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል አይ አላልኩም እህቴ ብቻ ሌላዎቹ ዳእዋዎች እንኳን በሰአት በወርም የሂን ያክል ኮመንት ላይክ የለቸውም ለምን ነው ሀሳቤ
አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን ኡስታዙና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የምወድህ በምክንያት ነው። ሁሌም ስታወራ በማስረጃ ነው። አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን።
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ዘመኑ ያስፈራል ያረብ
አህላን አቦ መሪያም አላህ ይጣብቅህ ኑርልን የታዉሂዱ ጀግና
አሚን ያራብ ❤❤❤❤
አሚን ኢንሻአሏህ
አላህ ያቆይልን ሳዳት ከማል ወላሂ ይለያል
አለህ ይጠብቅህ ኡስታዘችን🤲🤲
Wendmia Allah yawkal hakika new yetenagerk mewlid makeber memeret new gena enakeberalen....❤❤❤
استغفر الله العظيم واتوب اليه
ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ እንደአይኔ ብሌን ነው የምሳሳልህ አላህ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ከኢህላስ ጋር ኢንሻአላህ
ወላሂ ሳዳት ከማል አጀናፊ ነው ምክንያቱም የሚናገረው በስሜት ሳይሆንበቁርአን በሀድስ ነው የሚናገረው ስለዚህ እድሜ ይስጠው አቡ ኑህአጀናፊ ነህ አላህ ያግዝህ ያወዱድከአርሽ በላይ ያለው ጌታ ጠብቆ ያኖርህ
ሳህ ሀቅ ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ሳዳት አሸናፊ ነው ሀቅ ነው የቢዳአ ሰውውሸት ቢደረድር ሀቅ ሀቅ ነው ሳዳትደግሞ የሚናገረው ሁሉ ሀቅ ነው
አሚን🎉🎉🎉🎉
Batekekel. Jazakum Allah keyer. Ewnaten mayat yemetaqmaw larasachen new. Leb yalew leb yebal
እስልምናቺንእኮ በስሜት አይመራም ለሁሉም መልስአለው አልሃምዱሊላህ
@@ኡሙሙሳ አጀናፊ ማለት ምን ማለት ነው
جزاك. لله خيرا
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አሚንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
አላህ ይጠብቅህ የተውሂዱ ጄግና ኡስታዙና ሳዳት ከማል ✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹
ኡስታዝየ አላህይጠብቅ እድሜህ አላህያርዝመው
አልሐምዱሊላህ የመንዙማን ፍቅር ላልሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ
ምነው ልጂ ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ በዚህ ዘመን ካንተና መሰሎችህ ጋር እድማርልኝ አቡ መርየም አላህ ይጠውል ኡምርክ ኢሻአላ
አላህይወፍቅህ፣ሽ።
ምን ልፃፍ አላህ እድሜ ይስጥህ ያጀመአ ረጅም እድሜ እንዲሰጠዉ ለዉስታዛችን ዱሀ አድርጉለት በደምስሬ ነዉ የገባዉ ንግግሩ سبحان الله
ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይቀበልህ ወላሂ ምንም ቃላት የለኝም
ሳዳት ከማል የሱና ጀግና አላህ ይጠብቅህ ስትናገርራሱ ከቁርአን ከሀዲስ ነው አላህ እድሜህን ያርዝምልን
አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ ኡስታዜ
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ጀዛከሏሁ ኸይር የኛ ጀግና አቡመሪያም. እርሜህ ይርዘም
አሏህ ይህዲነ ጀሚአን አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ ኑህ
አሏህ ይጠብቅክ ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛውን ሙንገድ ይምራን ያርብ በሀቅላይ ያጥናን
አሚን ያረብ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል እረጅም እድሜ እደናተ ያለዉን ያብዛለን ያረብ❤❤❤
ጀግናችን አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን የአህለል ቢዲዓ አናት አናታቸዉን በልልንማ ይንዚህ ከንቱዎች ደግሞ ተኝቶ ነብዩን በህልሙ አያቸዉ አለ ጉድ ቅጥፈት
አሚንንንንንን
የጀግናው የአቡ መሪየምተማሪነኝ አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ እነሱም አላህ ሂዳውንይስጣቸው
እና ፋይናል እዴት ነው ፋይናል እየተፈተንን ነው ከጨረሽ አስኮርጅኝ ባይሆን በድብቅ
አቡ ማሪየም አለህ ይጠብቅህ እኔም የምወልደዉ ልጆች አንተ አይነት ልጆች እፈልገለዉ አለህ ለድነቸዉ የምቆሙ የሆኑት አለህ ይወፍቀን
እኔም ያረብ
አሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኡስታዝ አላህ ይጠውልኡምርክ ይጅዛክ አላህኸይር ጀዛ ፊዱኒያ ወልአሄራ
የኛ እንቁ ኡስታዝ ሳዳት ካመል ጀግና አቤት አገለለፅ😢
ነሺዳዎቹ አሁን ነው የሰማሁት በደብ ሽኩረን ስደት ልዩ መድረሳችን አልሃምዱሊላህ
ሣህ
እኔራሡ ግጥሙን አላዳምጥም ነበር
አኡዙቢላህ አላህ ከሺርክ እና ከቢድአ ይጠብቀን አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
ጀዛክ አላሁ ኸይረ አቡ መሬም አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ ወላሂ አይሰሙምጅ ብዙ ምክር ብዙ ትምህርት ነው የምሰጠው ለተገነዘበው ካፊርም ያሠልማል አላህ ሂድያ ይስጠን በስ
ኡስተስ ሰደት ከማል አለሀህ ይጠብቅህ አዉ አድርሱልኝ ብሎ ነበር ለሰደት ስለደረሰህ ደስ ብሎኘል እንኳንም ልክ ልኩን ነገርከዉ በእዉቀትህ ለይ እዉቃት ይጠምርልህ አላህ
አላህ ይህፈዝክ አቡመሪየም አላህ በሀቅላይ ያፅናህ አላህይጠብቅህ
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀው የሳዳት የኮድ ሶስት ተመሪዎች አለሃቹሁ❤❤
ልጅንም እንዳት. አላህ. የትውሂድ ጅግና. የርግልኝ. የርብ
ያረብ እዳተ ያለውን ኡስታዝ የብዛልን አላህ ይጠብቅህ ጀነት አብረን የምንገባ ያድረገን እር የነሙፊቲ ጉድ መቸ ተዘርዝሩ ያልቅና ነብዮን ለማየት ሙራድ የለኝም የለ ሰው እኮነው ምንም የማያውቅ ሽማግሌ አላህ ሆይ በሀቅ ላይ አፅናኝ ያረብ እድሜ ለአተ እቡ ኖህ ከሽርክ ላወጣኸኝ ሰበብ ሆነኽኝ ነው አልሀምዱሊላህ
አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አለህ ወይ ቃጥታኝው መንገድ ምራን የራብብብ የመጨራሸችን ነገር አደራ
አል ሃምዱሊላ ከዚሁሉ ጥመት ያወጣኝ አላህወላሂ አገር እያለሁ ከዲኔ መዉደድና ካለማወቅ ይሁሉ ጉድ ለኔም እደዚሁ ነዉ ሥደት ለኔ ሥጦታዬ ነዉ አልሀምዱሊላ
ይሄን ልጅ ሰምቸው ስጠብቅህ ነበር እንደኔ ስጠብቁ የነበራችሁ 👍
ለኪሊኝማ ምን ለይነው ቲክቶክ እዳትይኝ
ወላሂ ትክክል ኡስታዝ አቡ መርየም ሀቅነው የሚናገረው 👍👍👍👍
ኡስታዝሳዳትከማል,፣ወላሂከዛሬጀምሬ,ተከተልኩህ,፣አንተን,አላህይጠብቅህ
جزاك الله خيراً يا أبا مريم حفظك الله ورعاك
الهم امين
አቦ ኡዝታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ የተዉሂድ አባታችን 🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷
ምንም ያለ እውቀት ነው ሚያወሩት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
አላህ ጀዛክን ይክፈለው በጀነት ይመንዳህ ኡስታዝ ወላሂ ስበብ ሁነኸኝ አልሀምድሊላ ከሽርክ እየተጠበኩ ነው አላህ በሀቅ ያኑረን በሀቅ መንገድ ይግደለን ከሽርክ ይጠብቀን🙏🙏🙏
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ፣እድሜህን አላህ ያርዝምልን
ጀዛክላሁ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኣላህ ርጅም እድሜ ይስጥህ የኛ ጀግና
جزاك الله خيرا بارك الله فيكم حفظ الله احسن الله إليكم دنيا واخره
አላህ ይጠብቅህ ወድም ኡስታዝ መሻአላህ ሀቀኛ ሰው ነህ ለድንህ ብቻ የምትኖር ቀጥልበት ያረብ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ 🤲🤲🤲
ወደው አይስቁ አሉ ጭራሽ አሽቅ ጠሩህ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ ውዱ የሱና ወንድሜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን እናትህ ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ የአቡ ኑህ አይነት ያብዛልን በሉ አላህ ለዚ ወንድም የሂደያ ሰበብ ይሁነው አላህ ይመልሰው
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አሏህ ይርዳህ ለምታስተላልፍልን ሀቅ እንቅፍት ከሚሆንብህ ነገር አሏህ ይጠብቅህ
ሳዳት ከማል አሏህ ይጠብቅህ
ኡሲተዚ መሽአለሀ ርሱለችን ስላለው አለይ ዎሲልም እንኳን አይተ ስትሆን ስይጠንን ነው የየው
አላህ ሁላችንም ቀጥተኛ ዉን መገድ ይምራን ያረብ ሀገራችንም ሠላም ያድርግል ያረብ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኑርልን ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
አሏሁ ሙስተዓን አንድ አመት የኛን ሀለት ህየው ግባና አሏህ ከዚህ ጨለማ ያውጣችሁ ወንድማችን አቡ መርየም አንተንም እኛንም ሰባቱን ይስጠን ወፈቀክ አሏህ ሊማዩሂቡ ወየርዷ አሚን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኛጀግና እርጅምእድሜ ከጤናጋ አላህይስጥህ ኑርልን አንተ የተውሂድ ጀግና
አፊን ከፍቼ ማዳመጤ ሲጀምር ሌላ ነገር ሊያወራ መስሎኝ ነበግ ላሀውለውላቁወተ ኢላሂላህ ጀዛክላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ለሀቅ የቆምክ ጀግና ኡስታዛችንነህ አልሀምዱሊላህ እንደ ነሽዳና መንዙማ የምጠላው የለኝም
እደ ወንድማችን አባ መሬም በሐገራችን ያብዛልን ያሳለፈበትን ፈተና ሳይደብቀን እያስተማረ ያለ የተውሒድ ጀግና አሏህ ልጆቹንም እደሡ የተውሒድ ጀግና ያድርግለት ረጂም እድሜ ይስጠሕ ያረብ እኛንም አሏህ ያግዘን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
አሚንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
አላህ ከሸርክ ከቢድአ እኛንም ቤተሰባችንን ይጠብቀን ጀዛካላህ ኸይር አቡ መሬምየ
ኡስታዜ አላህ ያግዝህ አብሽር አላህ ከሀቅጋነው ኡስታዜ ብዙ ተማሪወች አለንህ በአንዳንድ ሰወች ምክኒያት እንዳትከፋብን
ወንድሜ ሳዳት የዛሬው ይለያል አላህ ይጨምርልህ ዛሬ በሚገባቸው ቁአንቁአ አናግረሃቸዋል ልብ ይላሉ ብዬ እገምታለው ኢንሻ አላህ
እንሻላ
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ
አላህማስተዋሉንይስጣቸው።እኝንምመጨረሻችንንያሳምርልን።ጀዛኩሏምአላሁኸይረንአቡመርየምአላህይጠብቅህ
ኡስታዛችን ❤አላህ እድሜና ሙሉ አፍያ ይስጥህ ያረቢ
አህሌን ዉድ ወንድምችን ሳዳት አቡ መረየም አለሀ ይጠብቅህ
ሱብሀነከ ረቢ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ
ጄዛክ አላህ ኸይር አቡ መርዬም የተውሂድ ጄግና የሽርክ ጠላትእኔ ዴሞ ልጁ ያየው ህልም ከዛ ከጫት ቦታ አወጣው ሊል ነው ብዬ መስማቴ ጭራሽ ነብዩ መተው ተቀመጡ ብሎ አላረፈም ሆ
ኡስታዝየ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ከክፉነገር. አላህ ይጠብቅህ. ለሁላችንም አላህ ይዘንልን አብሽር ኡስታዜ
እረጂም እድሜ ከጤናጋር በአንተ ትጋት ት/ት ስበብ መንዙማ እና ነሽዳ ከሚባሉነገሮች እድርቅ አድርገከኛል በአተስበብ አልሀምዱሊላ ጀዛክ አላሁ ከይረን አቡ መሬም
Ustaz Sadat Masrejaw sew sayhon Qur•anina ye neebiyachn Hadis bcha new❤❤La alllah biye. Ewadhalew .allah yitabkik jegna Ustaz
ልክ እንደመካ ካፊሮች ነዉ ጥያቄዉ የናንተን አምላክ አንድ አመት የኛን ጣኦት አንድ አመት እንገዛ እንዳሉት አባባሉ ጉድ ነዉ አንድ አመት ከኛቃ ሁንና ሀላችንን እየዉ አለ አለማፈሩ አኡዙቢላህ
እኔ ነኝ የ አባ መሪየም የተውሂድ ተማሪ ያረብ አተው አጠክረኝ ወድሜም አላሂ መሳዬያችህ ያብዛልን
አላህ ይጠብቅህ የኢሥላም ጀግና አላህ ድክመትህን አይተቶ ያተን መሰል ወጣቶች እምታፈራ ያድርግህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እርግጠኛ ነኝ መርቅኖ ነው እኛጋ ደሞ በረመዳን በ24ለይል አንዱ ከጓደኞቻችንጋ እስከ ታሀጁድ ጫት ቅመው ሲመረቅኑ አንዱ ወደ ውጭ ይወጣል ሲወጣ የሆነ ነገር ይመለከታል መሰለኝ እንደ ነገሩን ተመልሶ ገብቶ ለይለትልቀድር አየሁ አላቸው እነሱም ተደናግጠው ወደየቤታቸው ተበታተኑ በማግስቱ ሁሉም ማታ ለይለትልቀድር ታይቷል ብለው ሰፈሩ በሙሉ አሰራጩት ስለዚ አብዛኞቹ ሲመረቅኑ 40ደቂቃ ይፈጥናሉ አላህ ይድረስላቸው እኛንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን ኡስታዝ ዱዐ አድርግልኝ
አላሁ ሙስተአን
ጀዛከሏሁ ኽይረን ኡስታዝ
አህለን አቡመርየም አላህ ይጠውል ኡመርክ ያረብ በሀቅ ላይ ያጽናን ሁላቺንም
ማሻአላ እስታዙነ
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ ወርቅ የሆነ ንግግር ግልፅ መልስ❤❤❤❤❤
አስተክፊሪሏህ ለአዚም ወአቱቡ ኢለሂ፣39 ነብይ ያስቃልም ያናድዳልም፣ጭንቅላት ሰውነት አእምሮ ወዴት እየሄደ ነው፣አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን፣ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራን ፣ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስዝታዝ
ትክክል
Jazakalhu kayran abu matyam❤ ihe jil kayet mata Allha yhdekum
እድሜ ይስጥህኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ
እውነት ነው ኡዝሰታዝ ሳዳት ከማል አላህ ያሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ
ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝ አቡ መርየም ትለያለህ ወላሂ አላህ እኛንም ጠቃሚእውቀት ይስጠን የሳቸውንም ያስተላለፍልንን ሳጨምር ሳቀንስ ምንተገብር ያድርገን ያረብ
እኔም ሠውየ ሠምቸው አቡ መሪየም አልሠማውም እደ መልስ አልሠጠም እሳ እያልኩ ነበር አሏህ ይጠብቅ ሳዳት ከማል በተውድሂ ላይ ያፅናህ እኛም ሠምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብብብብ
ጀዛከላህ ኡሥታዝ
አህለን አቡ መሪየም የተውሂዱ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከአህባሽ ከሱፍዬች ጥመት ይጠብቀን
አላህ ይጠብቅህ አቡመሬም ኡስታዛችን የገጠር እናት አባቶቻችንንም ሽርክ እና ቢደአ ጨረሰብን መላበሉን ተዉሂድን አድርሱልን እባካችሁ
አሕለን ውዱወድማችን ጀዛክላሕኸይረን እረጂምእድሜከመልካምሰራጋ ያረብኑርልን
አሊላሁማ አሚንንንንንንንን
ሽኩርን ጅዛከላህ ኸይር ኡስታዛችንን
ሠላማላማለይኩም ወረህመቱላ አቡመርየም አላህ ይጠብቅህ ባላህ ፍቃድ ለብዙ ሰዎች ሠበብ ሆነሀል አብሽር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ከነዚህ ጠሞ አጥሞ አጥማሜዎች ሴራ አላህ ይጠብቀን
ጀዛካላሁ ኸይርን ኡዝታዝ አላህ እድሜና ጤና ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይጨምርልህ
ወንድማችን አቡ መርየም ጀዛከላሁ ኸይረን አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ሳናዉቅህ ለተቸንህ ለሠደብንህ ሁሉ አዉፍ በለን አሏህ አዉፍ ይበልህና ከሽርክ ለመዉጣት ሰበብ የሆንከን አንተ ነህ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቅህ ኢኽላሱን ይወፍቅህ
አሚንንንን
አሚን ያራብ
እሱ ብዙ ጊዜ አውፉ እንዳለ ተናግሯል
አፍ ብሏል ለሁሉም አላህ ይጠብቀው
እኔ ግን አልህምዱሊላህ አንድም ቀን ጠልቼው አላውቅም ገና ወደ ሃቅ በመጓዝበት ሰኣትነበርያገኘሁት አላህ ይጠብቅልን መሰሎችህ ያብዛልን
ያለ እዉቀትኮ ነዉ የተቸንዉ እዉቀት ቢኖረንማ ማን ጋ ሀቅ እንዳለ በተረዳን እኔ ሀቂቃ እሱን ከመስማቴ በፊት ነሽዳ በጣም አዳምጥ ነበር በተለይ ያጋመረል መካ የሚለዉን እየሰማሁ አለቅስ ነበር ሚስኪን አሏህ ይቅር ይበለኝ
የአቡ መርየም ተማሪነኝ የምትይ👍👈
አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ አቡ መርየም
እኔ
እኔ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ
እኔም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እድሜሀን ያርዝመው
ኡስታዜ የምትለየዉ ልዩ የሚያደርግህ ሁሉም ነገርህ በመረጃ ነዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አስቢ አላህ ወኒኢመል ወኪል ጌታዬ ሆይ በአንተ ላይ ከማጋራት አንተ ጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እማያስቅ ቢሆንም በጣም ነው ያሳቀኝ የስውን ልብ ገለባባጭ የሆንከው ጌታይ አንተው በአንተ ምንገድ ላይ አፅናኝ
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ረጂም እድሜ ጤና ይወፍቅክ ቤተሰብክ አላህ በተሁዲ ይምራልክ በዉብ ያኑርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ አሁን ስሰማዉ ነዉ ትርጉሙ የገባኝ 😢😢😢😢አላህዋ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
ኡስታዝ ወላሂ አንተን ሳላውቅህ ስጠላህ ነበር ወላሂ ለ አላህ ብለህ አውፍ በለኝ ስምህን አንስቻለው ለአላህ ብለህ አፉ በለኝ ብዙ ወንድሞችህ እህቶችህ ባለማወቅ ስምህን ያነሳሉ ለአላህ ብለህ ሁሌም ስተኛ ሰው የተባለ አፉ ብያለው በል እባክህ ወንድሜ ለ አላህ ብዬ እወድሃለሁ አብዲ ከ ሞጆ
Enem endatew neberkugn
ዛሬ የሰው ስም ስለተነሳ ላይኩ ኮሜንቱ በ ስንት ሰአት የት ደረሰ ሁሌም እንከታታላችው የሱና ኡስታዞች እናበረታታቸው👍👍👍
የሠዉ ስም ብቻ ሲነሳ ነዉ እምትከታተሉት እያልሽ ነዉ⁉
እኔ አላሃምዱሊላህ በቼሌግራምም በዚህም ገብቸ አያለሁ
አላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ እሡ እሚጠበቅበትን አድርሶል አላህ ይምራቼዉ እነሡን ልብን እንዳሻዉ እሚገለባብጥ ጌታ ነዉ እሡ የመራዉን ማንም አያጠመዉ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል አይ አላልኩም እህቴ ብቻ ሌላዎቹ ዳእዋዎች እንኳን በሰአት በወርም የሂን ያክል ኮመንት ላይክ የለቸውም ለምን ነው ሀሳቤ
አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን ኡስታዙና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የምወድህ በምክንያት ነው። ሁሌም ስታወራ በማስረጃ ነው። አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን።
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ዘመኑ ያስፈራል ያረብ
አህላን አቦ መሪያም አላህ ይጣብቅህ ኑርልን የታዉሂዱ ጀግና
አሚን ያራብ ❤❤❤❤
አሚን ኢንሻአሏህ
አላህ ያቆይልን ሳዳት ከማል ወላሂ ይለያል
አለህ ይጠብቅህ ኡስታዘችን🤲🤲
Wendmia Allah yawkal hakika new yetenagerk mewlid makeber memeret new gena enakeberalen....❤❤❤
استغفر الله العظيم واتوب اليه
ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ እንደአይኔ ብሌን ነው የምሳሳልህ አላህ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ከኢህላስ ጋር ኢንሻአላህ
ወላሂ ሳዳት ከማል አጀናፊ ነው
ምክንያቱም የሚናገረው
በስሜት ሳይሆን
በቁርአን በሀድስ ነው የሚናገረው
ስለዚህ እድሜ ይስጠው አቡ ኑህ
አጀናፊ ነህ አላህ ያግዝህ ያወዱድ
ከአርሽ በላይ ያለው ጌታ ጠብቆ ያኖርህ
ሳህ ሀቅ ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ሳዳት አሸናፊ ነው ሀቅ ነው የቢዳአ ሰው
ውሸት ቢደረድር ሀቅ ሀቅ ነው ሳዳት
ደግሞ የሚናገረው ሁሉ ሀቅ ነው
አሚን🎉🎉🎉🎉
Batekekel. Jazakum Allah keyer. Ewnaten mayat yemetaqmaw larasachen new. Leb yalew leb yebal
እስልምናቺንእኮ በስሜት አይመራም ለሁሉም መልስአለው አልሃምዱሊላህ
@@ኡሙሙሳ አጀናፊ ማለት ምን ማለት ነው
جزاك. لله خيرا
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አሚንንንንን
አሚንንንን
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
አላህ ይጠብቅህ የተውሂዱ ጄግና ኡስታዙና ሳዳት ከማል ✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹
ኡስታዝየ አላህይጠብቅ እድሜህ አላህያርዝመው
አልሐምዱሊላህ የመንዙማን ፍቅር ላልሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ
ምነው ልጂ ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ በዚህ ዘመን ካንተና መሰሎችህ ጋር እድማርልኝ አቡ መርየም አላህ ይጠውል ኡምርክ ኢሻአላ
አላህይወፍቅህ፣ሽ።
ምን ልፃፍ አላህ እድሜ ይስጥህ ያጀመአ ረጅም እድሜ እንዲሰጠዉ ለዉስታዛችን ዱሀ አድርጉለት በደምስሬ ነዉ የገባዉ ንግግሩ سبحان الله
ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይቀበልህ ወላሂ ምንም ቃላት የለኝም
ሳዳት ከማል የሱና ጀግና አላህ ይጠብቅህ ስትናገርራሱ ከቁርአን ከሀዲስ ነው አላህ እድሜህን ያርዝምልን
አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ ኡስታዜ
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ጀዛከሏሁ ኸይር የኛ ጀግና አቡመሪያም. እርሜህ ይርዘም
አሏህ ይህዲነ ጀሚአን አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ ኑህ
አሏህ ይጠብቅክ ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛውን ሙንገድ ይምራን ያርብ በሀቅላይ ያጥናን
አሚን ያረብ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል እረጅም እድሜ እደናተ ያለዉን ያብዛለን ያረብ❤❤❤
ጀግናችን አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን የአህለል ቢዲዓ አናት አናታቸዉን በልልንማ ይንዚህ ከንቱዎች ደግሞ ተኝቶ ነብዩን በህልሙ አያቸዉ አለ ጉድ ቅጥፈት
አሚንንንንንን
የጀግናው የአቡ መሪየምተማሪነኝ አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ እነሱም አላህ ሂዳውንይስጣቸው
እና ፋይናል እዴት ነው ፋይናል እየተፈተንን ነው ከጨረሽ አስኮርጅኝ ባይሆን በድብቅ
አቡ ማሪየም አለህ ይጠብቅህ እኔም የምወልደዉ ልጆች አንተ አይነት ልጆች እፈልገለዉ አለህ ለድነቸዉ የምቆሙ የሆኑት አለህ ይወፍቀን
እኔም ያረብ
አሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኡስታዝ አላህ ይጠውልኡምርክ ይጅዛክ አላህኸይር ጀዛ ፊዱኒያ ወልአሄራ
የኛ እንቁ ኡስታዝ ሳዳት ካመል ጀግና አቤት አገለለፅ😢
ነሺዳዎቹ አሁን ነው የሰማሁት በደብ ሽኩረን ስደት ልዩ መድረሳችን አልሃምዱሊላህ
ሣህ
እኔራሡ ግጥሙን አላዳምጥም ነበር
አኡዙቢላህ አላህ ከሺርክ እና ከቢድአ ይጠብቀን
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
ጀዛክ አላሁ ኸይረ አቡ መሬም አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ ወላሂ አይሰሙምጅ ብዙ ምክር ብዙ ትምህርት ነው የምሰጠው ለተገነዘበው ካፊርም ያሠልማል አላህ ሂድያ ይስጠን በስ
ኡስተስ ሰደት ከማል አለሀህ ይጠብቅህ አዉ አድርሱልኝ ብሎ ነበር ለሰደት ስለደረሰህ ደስ ብሎኘል እንኳንም ልክ ልኩን ነገርከዉ በእዉቀትህ ለይ እዉቃት ይጠምርልህ አላህ
አላህ ይህፈዝክ አቡመሪየም አላህ በሀቅላይ ያፅናህ አላህይጠብቅህ
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀው የሳዳት የኮድ ሶስት ተመሪዎች አለሃቹሁ❤❤
ልጅንም እንዳት. አላህ. የትውሂድ ጅግና. የርግልኝ. የርብ
ያረብ እዳተ ያለውን ኡስታዝ የብዛልን አላህ ይጠብቅህ ጀነት አብረን የምንገባ ያድረገን እር የነሙፊቲ ጉድ መቸ ተዘርዝሩ ያልቅና ነብዮን ለማየት ሙራድ የለኝም የለ ሰው እኮነው ምንም የማያውቅ ሽማግሌ አላህ ሆይ በሀቅ ላይ አፅናኝ ያረብ እድሜ ለአተ እቡ ኖህ ከሽርክ ላወጣኸኝ ሰበብ ሆነኽኝ ነው አልሀምዱሊላህ
አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አለህ ወይ ቃጥታኝው መንገድ ምራን የራብብብ የመጨራሸችን ነገር አደራ
አል ሃምዱሊላ ከዚሁሉ ጥመት ያወጣኝ አላህ
ወላሂ አገር እያለሁ ከዲኔ መዉደድና ካለማወቅ ይሁሉ ጉድ ለኔም እደዚሁ ነዉ ሥደት ለኔ ሥጦታዬ ነዉ አልሀምዱሊላ
ይሄን ልጅ ሰምቸው ስጠብቅህ ነበር እንደኔ ስጠብቁ የነበራችሁ 👍
ለኪሊኝማ ምን ለይነው ቲክቶክ እዳትይኝ
ወላሂ ትክክል ኡስታዝ አቡ መርየም ሀቅነው የሚናገረው 👍👍👍👍
ኡስታዝሳዳትከማል,፣ወላሂከዛሬጀምሬ,ተከተልኩህ,፣አንተን,አላህይጠብቅህ
جزاك الله خيراً يا أبا مريم حفظك الله ورعاك
الهم امين
አቦ ኡዝታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ የተዉሂድ አባታችን 🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷
ምንም ያለ እውቀት ነው ሚያወሩት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
አላህ ጀዛክን ይክፈለው በጀነት ይመንዳህ ኡስታዝ ወላሂ ስበብ ሁነኸኝ አልሀምድሊላ ከሽርክ እየተጠበኩ ነው አላህ በሀቅ ያኑረን በሀቅ መንገድ ይግደለን ከሽርክ ይጠብቀን🙏🙏🙏
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ፣እድሜህን አላህ ያርዝምልን
ጀዛክላሁ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኣላህ ርጅም እድሜ ይስጥህ የኛ ጀግና
جزاك الله خيرا بارك الله فيكم حفظ الله احسن الله إليكم دنيا واخره
አላህ ይጠብቅህ ወድም ኡስታዝ መሻአላህ ሀቀኛ ሰው ነህ ለድንህ ብቻ የምትኖር ቀጥልበት ያረብ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ 🤲🤲🤲
ወደው አይስቁ አሉ ጭራሽ አሽቅ ጠሩህ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ ውዱ የሱና ወንድሜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን እናትህ ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ የአቡ ኑህ አይነት ያብዛልን በሉ አላህ ለዚ ወንድም የሂደያ ሰበብ ይሁነው አላህ ይመልሰው
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አሏህ ይርዳህ ለምታስተላልፍልን ሀቅ
እንቅፍት ከሚሆንብህ ነገር አሏህ ይጠብቅህ
ሳዳት ከማል አሏህ ይጠብቅህ
ኡሲተዚ መሽአለሀ ርሱለችን ስላለው አለይ ዎሲልም እንኳን አይተ ስትሆን ስይጠንን ነው የየው
አላህ ሁላችንም ቀጥተኛ ዉን መገድ ይምራን ያረብ ሀገራችንም ሠላም ያድርግል ያረብ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኑርልን ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
አሏሁ ሙስተዓን አንድ አመት የኛን ሀለት ህየው ግባና አሏህ ከዚህ ጨለማ ያውጣችሁ ወንድማችን አቡ መርየም አንተንም እኛንም ሰባቱን ይስጠን ወፈቀክ አሏህ ሊማዩሂቡ ወየርዷ አሚን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኛጀግና እርጅምእድሜ ከጤናጋ አላህይስጥህ ኑርልን አንተ የተውሂድ ጀግና
አፊን ከፍቼ ማዳመጤ ሲጀምር ሌላ ነገር ሊያወራ መስሎኝ ነበግ ላሀውለውላቁወተ ኢላሂላህ ጀዛክላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ለሀቅ የቆምክ ጀግና ኡስታዛችንነህ አልሀምዱሊላህ እንደ ነሽዳና መንዙማ የምጠላው የለኝም
እደ ወንድማችን አባ መሬም በሐገራችን ያብዛልን ያሳለፈበትን ፈተና ሳይደብቀን እያስተማረ ያለ የተውሒድ ጀግና አሏህ ልጆቹንም እደሡ የተውሒድ ጀግና ያድርግለት ረጂም እድሜ ይስጠሕ ያረብ እኛንም አሏህ ያግዘን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
አሚንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
አላህ ከሸርክ ከቢድአ እኛንም ቤተሰባችንን ይጠብቀን ጀዛካላህ ኸይር አቡ መሬምየ
ኡስታዜ አላህ ያግዝህ አብሽር አላህ ከሀቅጋነው ኡስታዜ ብዙ ተማሪወች አለንህ በአንዳንድ ሰወች ምክኒያት እንዳትከፋብን
ወንድሜ ሳዳት የዛሬው ይለያል አላህ ይጨምርልህ ዛሬ በሚገባቸው ቁአንቁአ አናግረሃቸዋል ልብ ይላሉ ብዬ እገምታለው ኢንሻ አላህ
እንሻላ
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ
አላህማስተዋሉንይስጣቸው።እኝንምመጨረሻችንንያሳምርልን።ጀዛኩሏምአላሁኸይረንአቡመርየምአላህይጠብቅህ
ኡስታዛችን ❤አላህ እድሜና ሙሉ አፍያ ይስጥህ ያረቢ
አህሌን ዉድ ወንድምችን ሳዳት አቡ መረየም አለሀ ይጠብቅህ
ሱብሀነከ ረቢ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ
ጄዛክ አላህ ኸይር አቡ መርዬም የተውሂድ ጄግና የሽርክ ጠላት
እኔ ዴሞ ልጁ ያየው ህልም ከዛ ከጫት ቦታ አወጣው ሊል ነው ብዬ መስማቴ ጭራሽ ነብዩ መተው ተቀመጡ ብሎ አላረፈም ሆ