ความคิดเห็น •

  • @Rosiye
    @Rosiye 23 วันที่ผ่านมา +94

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ የ ፍሲካ youtube channel ነው subscribe አርጉዋት ❤❤
    youtube.com/@fasikatola?si=coSzKem4GZ2C7kS1

    • @DawitFre-s4y
      @DawitFre-s4y 23 วันที่ผ่านมา +2

      ሀይ

    • @tigisitbekana8489
      @tigisitbekana8489 23 วันที่ผ่านมา

      እዴ የፋሲካ መስሎኝኳ 10ሺህ ሰብስክራብ ያለው መስሎኝ ስከተላትነበር ይኤንን ሰብስክራብ አረጋታለው እሮዚዬ ሁለታአችሁም የዋሆችናችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 22 วันที่ผ่านมา +3

      ሮዚ ተሳስተሽ እንዴ ሮዚ ወደ አስር ሺህ ሰብስክራይብ ያለው በስሟ ከፍተው ነው ማለት ነው ?ሰብስክራይብ አደረኳትኮ ከዚኛው አነሳሁ ያኛው መስሎኝ ደሞ ኮሜንት ደጋግሜ መፃፌ ቆጨኝ😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@yeshumethiolove275ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@DawitFre-s4yደምረኛ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 23 วันที่ผ่านมา +18

    ሮዚዬ ፋሲካዬ ግልፅና ንፁህ ልብ ያላቹ ናቹ በጣም በጣም ነው የምወዳቹ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ ከፊታችሁ ይቅደም እውዳችዋለው ❤❤❤❤

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q 22 วันที่ผ่านมา +11

    እሮዚየ የኔ መልካም ጀግና የናቷ ልጅ❤❤❤ ፋሲካ ምርጥ ሰው እኮ ናት ሰላም የበዛበት ትዳር ይሁንላት ጀግና እናት❤❤

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x 22 วันที่ผ่านมา +6

    "ሮዚዬ ፋሲካዬ ግልፅና ንፁህ ልብ ያላቹ ናቹ በጣም በጣም ነው የምወዳቹ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ ከፊታችሁ ይቅደም እውዳችዋለው "

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 22 วันที่ผ่านมา +4

    እሮዝዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ በርች ማርያምን ስወድሽ እኮ አሁን ደግሞ እረጋ አልሽ አስተዋይ ሆንሽ በእርግጥ ድሮም ታስተውያለሽ ግን አሁን በሰልሽ አደግሽ በደንብ ንግግርሽ ጠንክሮዋል❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 21 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 23 วันที่ผ่านมา +7

    የኔየዋ እሮዜና ፋሲካን ስወዳቸው ውድድድድድ❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 22 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ደግሞ አንችን በጣም ነው የማደንቅሽ በራስሽ የወጣሽ ጀግና ሴት ግን አንድ አንድ የምታደርጊውን አልወደውም ግን ወደሽ አይደለም ተገደሽ ነው ሰው እንደዛ ነው የሚፈልገው አላህ ልብ ይስጠን ለሁላችንም በተለይ ሙስሊሞች

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 22 วันที่ผ่านมา +3

    የኔውድ ስለልጆ የለቀቀችውን ቪድዮ አይቼ በጣም ነው የረበሸኝ የኔውድ ይሳካልሽ ፋሲጋዬ

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 23 วันที่ผ่านมา +11

    ውሾዩ ስወድሽ እንኳን ደስ አለሽ ባለልጅ ደግሞ ባለ ሙሽራ መልካም ትዳር🎉🎉🎉ሮዚዪ ሳቂተዋ😅😅ቴቴ የት ናት

  • @user-cs9bi8zl4c
    @user-cs9bi8zl4c 22 วันที่ผ่านมา +2

    የተመኘሽውን አላህ ይወፍቅሽ ያረብ በጣም የዋህ ስለሆነሽ ይሳካል አይዞሽ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k 23 วันที่ผ่านมา +9

    እስቲ እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመት ደካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢

    • @በምኞት.......ጎዳናbemgnot
      @በምኞት.......ጎዳናbemgnot 22 วันที่ผ่านมา

      እሽ ዉደ አብችም ደምርኝእማ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 22 วันที่ผ่านมา

      @@በምኞት.......ጎዳናbemgnot እሺ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 21 วันที่ผ่านมา

      @@በምኞት.......ጎዳናbemgnot ደመርኩሽ

    • @Desnet5
      @Desnet5 17 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል እደምርሻለው አንቺም ደምሪኝ👏

  • @user-lq4vl2ln2y
    @user-lq4vl2ln2y 22 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲካን አይቸነው የመጣሁት በዚሁ ሰብስክራይብ አረኩሽ እሮዛዬ❤❤❤❤

  • @user-rf5ps5fn3p
    @user-rf5ps5fn3p 23 วันที่ผ่านมา +8

    ሮዚዬ❤️ በየትአገኘሻች የወሬጥማት😂😂😂😂😂

  • @user-ck5dx2ht7q
    @user-ck5dx2ht7q 23 วันที่ผ่านมา +5

    ልጆች መች ነው የምትመጭው የሚሉት አማረኛ በጣም ያማል

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 22 วันที่ผ่านมา

    Rozi Yne yewah Anchim Melkam Wend yagatmeshina Ena Mamin Asdeschiyachewu Weldesh Fasukaye Ye Agere Lij Yigebashal❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 23 วันที่ผ่านมา +2

    ግንጎበዝነሽ በርች❤❤❤

  • @user-du8si6ox9o
    @user-du8si6ox9o 22 วันที่ผ่านมา +3

    እሮዚየ የኔ ውድ ወሎየዋ❤❤

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p 23 วันที่ผ่านมา +4

    ዉይ የኔ ቅመም አንቺ ይቲዉብ ላይ ብቻ ነዉ የነአብርሽ ወሬ የሌለዉ ተባረኪ ስድብም ቀረብሽ

  • @birtukantolasagirma5175
    @birtukantolasagirma5175 23 วันที่ผ่านมา +2

    Both of you are strong❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤. ሮዚ. የኔ ቆጆ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 22 วันที่ผ่านมา

    ሮዚዬን እና ፋሲካን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 22 วันที่ผ่านมา

    ፉሲካዬ እግዚህአብሄር ከፈቀዱ አላለችም አይ ፋሲካዬ❤❤❤😂

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታን ፍቅር እኮ ኔቺ ፋስካዬ ❤❤❤❤

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 23 วันที่ผ่านมา +1

    Yawershat mengad betam dase yelale❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 22 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ ፍልቅልቅ፣ቅን ነሽ !!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የዋህ 🎉🎉🎉

  • @RduwanHassen
    @RduwanHassen 23 วันที่ผ่านมา

    ሮዝዬ ስወድሽ ❤የኔ ጠፈጭ የሆንሽ ልጅ

  • @YaredNegu_Official
    @YaredNegu_Official 22 วันที่ผ่านมา +1

    Wow wow 👌👌

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 23 วันที่ผ่านมา +1

    ውሾዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @Benevolent33
    @Benevolent33 22 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሮዚ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 23 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ በሳቅ 😅😂😂😂

  • @Biri-ny4ft
    @Biri-ny4ft 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽን ያብዛልኝ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይቱብ እንዴት ነዉ የምሰራዉ እኔ መስራት ፈልጌ ነበሪ

  • @yewerja_medanit
    @yewerja_medanit 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውሹዬ እና ቡጥቃዬ❤😊

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 23 วันที่ผ่านมา +3

    Good job, sister. Keep it up . Have a good blessed one.

    • @seblehayle3560
      @seblehayle3560 22 วันที่ผ่านมา

      Er esu mest alew lejem aleaw maramen

    • @fatumawase
      @fatumawase 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@seblehayle3560ደምረኛ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 23 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ብታገባሥ ምን ችግራለው ብርቅ ነው ደሞ የዘንድሮ ባል😅😅

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 22 วันที่ผ่านมา

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 22 วันที่ผ่านมา

    ከከፋትማ ትናገር ግን ጥንቃቄ ታድርግ። ሁሉ አይነገርምና።💚💛❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለቱም ትመቹያላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r 20 วันที่ผ่านมา

    ውሹዬ ስወድሽ🥰

  • @radiam277
    @radiam277 22 วันที่ผ่านมา +1

    rozye ena fasika betam nw yemewedachuh

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 22 วันที่ผ่านมา

    ፋሲካ ንፁህ ልብ ያላት ናት ታስታውቃለች!;

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 23 วันที่ผ่านมา

    ፎዚ በጣም እወድሻለሁ ገባ ብለሽ ሼር ብታደርጊልኝ

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሮዚ ግን አባትሺና ወድምሺን እያወራሺ ቢደወ ሥሪልን በተረፈ አድናቂሺነኝ ኮፊደሥሺ ግልፅነትሺ ታታሪነትሺ አሜዚግ❤❤❤

  • @TajudinLiyanu
    @TajudinLiyanu 22 วันที่ผ่านมา

    Rosiy tekkeli nwe yalswe yana wide❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o 23 วันที่ผ่านมา

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስ፣ደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስ፣ት

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 22 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ሮዚ ቁምነገር ምታወራ አትመሥለኝም😂

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist2812 22 วันที่ผ่านมา

    Rozeya amerobeshile hinchim❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 23 วันที่ผ่านมา +1

    የኔናት ዘባረኩእዴአለችእዴ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 23 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ💚💛❤😘

  • @TayuTayu-y6h
    @TayuTayu-y6h 21 วันที่ผ่านมา

    Rosi ewanatan eko new yakidame yakidame zinabe enamel asitawesalehu.

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 22 วันที่ผ่านมา

    ውሽዬ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon216 22 วันที่ผ่านมา

    Fasika tileyalesh❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 22 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ፋሲካዬ❤❤ አስለቀሽኝ

  • @jjf7005
    @jjf7005 16 วันที่ผ่านมา

    ደግአደረግሽአታሳያቸዉ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 22 วันที่ผ่านมา

    አይ ቡቺዬ ይመችሽ 😂😂

  • @adanechyoutube3425
    @adanechyoutube3425 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 23 วันที่ผ่านมา

    Yena kojoche setamru hultachunem betam new yemwdachu yena felkelkoche

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 16 วันที่ผ่านมา

    Betam tameralachu ewneteshen new fozi mekefatewan lesw batenager yemekershat meker teru new fetari yetebekachu.

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላምአለይኩምቤቸሰብፎዚየአችምጥሩሰውነሸበርችጠክርደሰይላልፋሲጋየበጣምሞኝነትደሰይላልበሰላምሁላችንለቤተሰቦቻችንያገነኛንሀገራችንንሰላምያርግልንእሮዝየአራትአመትሆነኝእዛውመሬትነኝበሸርተባበርኝ ሸርአርጊልኝልኬንሌላምንምአልፈልግምየኔየዋህጥሩሰውነሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p 23 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ እንግሊዘኛ ስትቺል እኔ 11 ተመሬ ምንም አላቅም😢😢

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o 7 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ክፍል በመቁጠር አይደለም ዉዴ እኔ እስከ 10 ተምሬ ምንም አላቅም ነበር ከዛ ኢትዮጲያ እያለሁ የዉጭ ዜጎችጋ ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩ ከዛ በደንብ ቻልኩ ዱባይ መጣሁ አሁን እንግሊዘኛ ልክ እንደአማርኛ ነኝ አይከብደኝም እና በልምድ ነዉ ዉዴ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 22 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ ❤️❤️❤️

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 22 วันที่ผ่านมา

    ❤ roziye 😊

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂yene konjo si wodat iko

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 22 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ ❤ፉሲጋ

  • @user-gu7hp2fb7t
    @user-gu7hp2fb7t 22 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌👌👍👍😊

  • @SableeBirahnuu
    @SableeBirahnuu 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 23 วันที่ผ่านมา

    Moksha ❤

  • @meriiqueen7957
    @meriiqueen7957 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ siwadat fasiye

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 22 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ የኛ ህዝብ ግን ወረኛ ነው የተከፋች ግዜ ለምን አልደወልሽላትም እውነት አግብታለች ወይስ ውሸት ነው ሚለውን ለማጣራት ነው አሳፋሪ ዘመን

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 22 วันที่ผ่านมา

    እንደምትቀርሻት ቀድምሸ ብትነግሬያት ጥሩ ነበር የሰው ፈቃድ ሳየጠየቀ አይቀረፀም

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul 22 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ ቀና ልጅ ነሽ

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k 22 วันที่ผ่านมา

    አሏህ የህድኪ

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul 22 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ሮዚ

  • @Yodithail
    @Yodithail 22 วันที่ผ่านมา

    ለኔም እንዳታይኝ እፈልጋለሁ ውዷ

  • @tigisttapese
    @tigisttapese 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-ym2ou1sy2k
    @user-ym2ou1sy2k 23 วันที่ผ่านมา

    Kkkk😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfanishTamrat
    @TesfanishTamrat 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂😢😂

  • @yoyotube3538
    @yoyotube3538 22 วันที่ผ่านมา

    Wanaw sereg in Amerika 😂😂😂😂

  • @user-ch5rv5ok7p
    @user-ch5rv5ok7p 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn8qe6vm3b
    @user-kn8qe6vm3b 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-wk4ii2of4r
    @user-wk4ii2of4r 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯

  • @ይቅርታ-ሠ8ተ
    @ይቅርታ-ሠ8ተ 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @Somayube
    @Somayube 23 วันที่ผ่านมา

    💞💞💞💞💞💞

  • @user-sd6lr5fv4q
    @user-sd6lr5fv4q 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 23 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውዶች ደምሩኝ

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x 22 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 22 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉ውዶች

  • @birhaneguteta6309
    @birhaneguteta6309 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @hayatadela
    @hayatadela 23 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያ ነው አይደል

  • @user-we6pv6le7b
    @user-we6pv6le7b 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Hawa-g5w
    @Hawa-g5w 15 วันที่ผ่านมา

    Atjjey

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 23 วันที่ผ่านมา

    😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tg8bq5hq5k
    @user-tg8bq5hq5k 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanwolde9684
    @birtukanwolde9684 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 23 วันที่ผ่านมา

    *ወይኔ የታየችኝ ማይክሽ ናት እሮዚ ሰኔ ታምር የበለጠ ደግም ደረት ላይ መጣበቅ አትችልም ወይ ስምዋስ ምንድነው አሳውቂን❓እኔም እነሆ ደአቅሜ ዩቱበር ነኝ እና ልገዛት ፈልጌ ነው ፋሲካዬ ውሹዬ ፈታ የምታረጊኝ የኔ የዋሄ*