Kassahun Eshetu (Kasseye) - Aynafarwa - | አይናፋሯ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Kassahun Eshetu (Kasseye) - Aynafarwa - | አይናፋሯ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
Recording Artist - Kassahun Eshetu
Melody - Kassahun Eshetu
Lyrics - Kassahun Eshetu
Music composition - Abegazu Kibrework Shiwota
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Kassahun Eshetu (Kassye)
ድንቅ ስራ ነው በጣም እናመሰግናለን ካስሽ አንደኛ
ድንቅ እና የተለፋበት ጥራቱን የጠበቀ አድማጩን ያከበረ ስራ በርታልን ካስዬ❤❤❤❤❤❤
አይናፍር ወዶ መባዘንኑ❤❤❤❤ ውብ ዜማ
ጥንቅቅ ያለ አልበም፤ ይህን ውብ ስራ ለሰሩ እጆች ምስጋና ይገባል።
ይሄ ዘፈን ብዙ ቪው(view) ለምን የለውም ብዬ እራሴን ደጋግሜ አጠይቃለው። በጣም እኮ ጥሩ ስራ ነው
የምር እኔ እንደዚህ ብየ ልፅፍ ኮሜንት ላይ ስገባ ተፅፎ ሳገኘው ገርሞኝ ነው ሰዎች ሙዚቃንም ሙዚቀኛንም እንደማይለዩ ነው የተረዳሁት በጣም አንደኛ ስራ ነው
ደስ የሚል ልስልስ ያለ ለጆሮ ተስማሚ ሙዚቃ ❤👍 በስራው ለተሳተፉ በሙሉ thank you 🙏
Welcome❤
እንዴት ነው፡፡ እንደዚህ መቻል ይቻላል እንዴ፡፡ ድንቅ ነው 🎉🎉🎉
አምበሳዬ የዘገየኸው ለበጎነው ለካ🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለህ ካስዬ
የንዋይ ደበበ ከለር ያለው አሪፍ ሙዚቃ እንዲያ እንዲያ የሚለውን ዘፈን ውስጡ ሰማዋለሁ❤
😅😅😅😅😅😅❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
One l ove ❤kaseyeeeaaa
ለጭንቅላት ጥሩ ምግብ የሆነ ድንቅ ሙዝቃ ነው ❤🔥❤️🔥❤️🎶🎶🎶🎶💕🩸
ይመችህ አሪፍ ስራ
ድሮ ለበዓል እንደሚወጡ አልበሞች በፍቅር አዳመጥኩት እውነት ተመችቶኛል. በርታ
ጀግና ድምፃዊ 👌❤👏👏👏
Great music with great mixer 👏👏🙏🙏
አይንአፋሩ ቆንጆን አስናፈቀኝሳ 🤷🏼♀️
ትችላለለህ አቦ!!!
Congra Kassish🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤
አይን የተመኝውን ልብ ያወራርዳል ❤❤❤❤❤❤
You are great
ሀቁን ልንገርህ ይሄ ነው ቅንብር ማለት። አበጋዝ ይለያል
እንኳን ደስ አለህ ካስዬ ❤❤
Good Job Kassish🎉🎉🎉
Well done.
አይናፋሯ.....ግጥም፤ ዜማ፣ቅንብር በጥሩ ቅላፄ ስድር ብሏል። ትችላለህ እንዳልል አቅምህን ድሮ ነው የማቀው። ትለያለህ❤
Mrt music
❤❤❤❤❤you,arre,the,grate,kashe
nice sound
❤❤❤
ገራሚ አልበም ነው ትችላለህ
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ETHIOPIAWE ETHIOPIA gvrmentte stop kllening Enosent Svetlanan
ETHIOPIAN gvrmentte stop kllening Enosent Svetlanan