ቅድስት - የዐቢይ ጾም የሁለተኛው ሳምንት መዝሙር እና ዝማሬ በርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @vidibeni
    @vidibeni 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር የቤተክርስያን ማገልገል ዕድሜ ይስጣቹ የኔታ

  • @EfremEfrem-v6i
    @EfremEfrem-v6i 9 หลายเดือนก่อน

    ክቡር መ ህራችን ሁሌ ትምህታቹ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማሊን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 4 ปีที่แล้ว +4

    መዝሙር ዘቅድስት
    ሃሌሉያ(፭×)
    ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ ሀቡ ስብሐተ ለስሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ ዝግቡ ለክሙ መዝገበ ዘበሰማያት ኀበ ፃፄ ኢያማስኖ ወኢይረክቦ ሰራቂ ድልዋኒክሙ ንበሩ ዘበላዕሉ ሀልዩ ኀበ ሀሎ ክርስቶስ።
    ትርጉም፦
    ለእግዚአብሔር ተገዙ ስሙንም ጥሩ ሥራውን ለአሕዛብ ንገሯቸው ለስሙ ምስጋናን ስጡ/አቅርቡ ሰንበትን አክብሩ ጽድቅን ሥሩ ሌባ በማያገኘው ብል በማያጠፋው በሰማያት መዝገብን አከማቹ ክርስቶስ ባለበት ለመሆን በላይ ያለውን እያሰባችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ።

  • @fantahunashenafi8637
    @fantahunashenafi8637 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 4 ปีที่แล้ว +1

    It is very very nice song thanks

  • @abogerebmedia5627
    @abogerebmedia5627 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ
    @ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 3/🤲

  • @solomongoitom2435
    @solomongoitom2435 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰሩ ያሉትና አምላክ ያበርታዎት። በተለይ ደግሞ ዘሩን ሲያስቀምጡ አብረው ከነ ምልክቱ ቢሆን ጥሩ ነው። ሌላው እንዲህ በየግዜው የሚውሉትን መዝመሮችና ወረቦች እንዲሁም ዝማሬዎች በፕዲፍ/pdf/ የምናገኝበትን መንገድ ቢያመቻቹልን መልካም ነው። ከዚህ ውጭ ግን በጣም ጥሩ ነውና በርቱልን አባታችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።❤

  • @amaremezgebu5692
    @amaremezgebu5692 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን !!! አስበ መምህራንን ያድልልን !!! ዘሩን ሲያስቀምጡ መጀመሪያ አካባቢ እንዳደረጉት ከነምልክቱ ቢሆን ለማጥናት የተሸለ ስለሆነ !!!

  • @temahxenkubchi2130
    @temahxenkubchi2130 ปีที่แล้ว

    Assey