በዳጣ የተልባ ፍትፍት እና ድልህ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • በዳጣ የተልባ ፍትፍት እና ድልህ አሰራር በቶሎ መድረስ የሚች ል የምግብ አይነት ሲሆን በንጥረ ነገር ይዘቱ ለጤና ተመራጭ ነው
    • የወላይታ ዳጣ አዘገጃጀት |Ethio... የዳጣ አሰራር ለምትፈልጕ

ความคิดเห็น • 73

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ዳጣውን ለመስራት ለምትፉልጉth-cam.com/video/8IcbYCz8OwU/w-d-xo.html

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም የተልባ ፍትፍት ነው ያዘጋጀሽው።
    ይህን የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ።
    አድናቂሽ ነኝ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ውድ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ እጂሽን ይባርከው በርቺ

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጤናማ ምግብ ነው ይሳየሽን እናመሰግናለን ሚሊ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 ปีที่แล้ว

    Muya kanchi memar betam dess yelal! Ejesh yebarek!

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ ልዩ ነሽ እኮ እድሜ ጤና ይስጥሽ የእኔ አመለ ሸጋ

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው በዳጣ ሞክሬ አላውቅም
    ጥሩ ሃሳብ ነው::

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጣ ዳጣ ነብሴ አንደኛ 💚💛❤️ሜሊዬ ውዴ ክብር በይልኝ በጣም የምወደው ምግብ እጀሽ ይባረክ የኔ ውድ ገላፃሽ ሁሉ ሱሴ ነው 👍👍👍🌹🌹💕

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +3

    በልቼ አላውቅምአንደቀን ለመስራት እሞክራለው አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ👏🏾

  • @xdscxdsc2378
    @xdscxdsc2378 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜሊይ ❤

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 2 ปีที่แล้ว

    wow wow

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 ปีที่แล้ว

    ወይ MY Top 10 ሁሌም ታስደምሚኛለሽ 😍

  • @امكلثوم-ذ3ح
    @امكلثوم-ذ3ح 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አደቁሽለሁ የሚያሽን ነገር መነገር የከብደኝል የባረክ እጅሽ💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊዬ 👍👍👍👏👏
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ👏

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 ปีที่แล้ว

    Wow Egesh yebark ❤️❤️🙏

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 2 ปีที่แล้ว

    Good job sister I wech you so much ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌺🙏🙏

  • @fetleworkabebe885
    @fetleworkabebe885 2 ปีที่แล้ว

    You are smart !!!!!

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 ปีที่แล้ว

    ባለምያ ተባረኪ

  • @nardoslove5694
    @nardoslove5694 2 ปีที่แล้ว

    Egesh yebarek mokrew betam konjo new

  • @hanniiktube204
    @hanniiktube204 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ቆንጆ አደኛ ነሽ ሜሉዬ በጣም የሚገርም ምያ እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍😍

  • @djaleni2a
    @djaleni2a 2 ปีที่แล้ว +1

    Melly spicy, በጣም እሪፍ ነው የምታሳይን የምግብ አይነቶችሽን ሁሉ: ተባረኪልን!
    ምግብ የምትሰሪባቸው Food processorሽን & የመፍጫ ማሽንሽ brandዱን እና ከየት እንደማገኛቸው please ንገሪኝ: thank you 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ የቡና መፍጫው DeLonghi ይባላል።የኪችን ማሽኑ
      BOSCH
      MaxxiMUM
      1600W ይባላል እኔ ከሱቃቸው ነው የገዛውት ኦን ላይንም ግን አለ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    Merci 😋💖

  • @lemlemberhe1005
    @lemlemberhe1005 10 หลายเดือนก่อน

    Very good❤🌹🌹🌹🌷🌷

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing. Can you please put the video link for the da'ta on the description box or on the comment section.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሚጡዬ የመግለጫ መስጫ ሳጥኑ(description box) ውስጥ አለ አስቀምጫለው

  • @laelalsofficial2095
    @laelalsofficial2095 2 ปีที่แล้ว

    Hi mms God video

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንእህቴ

  • @kassahunwoldemedhin5103
    @kassahunwoldemedhin5103 2 ปีที่แล้ว

    U are so amazing 👏!

  • @mks5655
    @mks5655 2 ปีที่แล้ว

    Wow Egesh yebark🙏❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ 🙏❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉዬ እጅሽ ይባረክ ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ውድ

  • @birtukantekola5477
    @birtukantekola5477 2 ปีที่แล้ว +1

    ጨጓራችንስ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ዎብርቱካን ጨጓራው ጤነኛ ከሆነ የባህል ምግቦቻችንን እንደ አዋዜ ዳጣ ሚጥሚጣ የመሳሰሉትን ለሚመገብ ነው ይሄ ምግብ

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጅዬ ባለሙያ እንደው ተባረኪልኝ እማይዬ

  • @almazhagos2464
    @almazhagos2464 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @zelalemtenfie7610
    @zelalemtenfie7610 2 ปีที่แล้ว

    ሜሏልዬ የኔ ባለሞያ በሰላም ነው የቅቤው ጥያቄ ምን ሏላይ ደረሰ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      መለስኩ እኮ ዘላለም ቅቤ ለምን እንደሚነጠር አይደል?

  • @pate840
    @pate840 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሻል እህቴ ትግራይ ላይ የተለመደ ምግብ ነው ። ዳጣውም በእጅ ሲፈጩት አይቻለሁ ትዝታዎችን ቀስቀስሻቸው 😘🙏🏼

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 2 ปีที่แล้ว

    Facebook lay achi neshe gen porfilshe chayna Nate

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አይደለሁም የኔ ውድ ግን በቃ ብትከሰስም ዛሬ አዘግቻት ወዲያው ሌላ አካውንት አውጥታ ብቅ ትላለች

  • @mercykaleab9536
    @mercykaleab9536 2 ปีที่แล้ว

    ወያኔ ሜሉዬ ሳየው ነው ምራቄን ያስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ የዳጣው ሊንክ ላገኜው አልቻልኩም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አለ እኮ የኔ ውድ አስቀምጫለው የመግለጫ መስጫ ሳጥን(description box) ውስጥ

  • @tinted713
    @tinted713 2 ปีที่แล้ว

    PlsMely Ye Enjera Megager Be Europe Lemininor betasayn

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሳይቻለው እኮ የኔ ውድ ግዜ ስታገኚ እይው ቀለል ያለ ነው

  • @hirutfisseha1176
    @hirutfisseha1176 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ አረግሽን እኮ

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉሉሉዬዬዬ እያየየሁሽ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว

    ተልባ ሲንጣጣ ቦታ እንዲያገኝ ከመጥበሻው ብረት ድስት ቢሆን ይመከራል ተባረኪ የዳጣውን ሊንክ pls

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አስናዬ description ላይም አለ አሁን ደግሞ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጫለው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ማር እጅሽ ይባረክ የሜሊ አድነቂዎች በቅንነት ደምሩኝ አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ምትገኙ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳንን ቁርኣን ላይቭ ላይጨመቅራት ምትፈልጉ ፕሮፋይን በመጫን ሰብስክራይብ አዶረጉኝ በቅንነት በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አለህ ለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት ጤናን ለተራቡት ጥገብን ለታረዙት ልብስን ለተጠሙት ውሃን ለሞቱት ጀነትን በህዮት ላለነወት ተውበትን ወፍቀን አሚን ያረብ

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 2 ปีที่แล้ว

    Good job. Pls ship me the datta lol

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 2 ปีที่แล้ว

    የዳጣ ሊንክ ፃፊልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ስራዬ description ላይ አስቀምጬ ነበር አሁን ደግሞ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አርጊያለው