የአእላፋት ዝማሬ በትልቁ መጽሄት ላይ ወጣ | ፕሮቴስታንቶች አእላፋት ዝማሬ ኩረጃ ፍጥነታቸው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
    ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
    ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/NuBebirha...
    የአእላፋት ዝማሬ በትልቁ መጽሄት ላይ ወጣ | ፕሮቴስታንቶች አእላፋት ዝማሬ ኩረጃ ፍጥነታቸው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
    እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
    ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ความคิดเห็น • 106

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl หลายเดือนก่อน +87

    ጧፍ ትርጉሙ ቢገባቸው ኖሮ ይጥሉት ነበር እንዴ ጧፍ ከሁለት ነገር ይሰራል ፈትልና ሰም ሰሙ የእምነት ፈትሉ የምግባር/ስራ ምሳሌ ነው ማቴ 25:1 ጀምሮ እንደሉ ቆነጃጂቶች ሰም ያለፈትል ይቀልጣል እንጂ አይበራም እምነትም ያለስራ ምንም ነው ፈትሉም ያለ ሰም ነዶ ይጠፋል በጎ ስራም ያለእምነት ምንም አይጓዝም ለማለት ነው የምናበራውም የክርስቶስ ፍቅር በልባችን እንደዚህ መብራት የተቃጠለ የቀለጠ ነው ለማለት ነው ወይም የዓለም ብርሃን እርሱ ብርሃን ሆነን ለማለት ነው እና እምነት ብቻ ካሉ ሰሙን ብቻ ይዘው እጃቸውን ያቃጥሉ።

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 หลายเดือนก่อน +3

      ድሮም መጎረጅ ደባቸዉ ነዉ😂😂😂😂አይ እነስም አይጠሬ😂😂😂😂

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl หลายเดือนก่อน

      @pakpak6065 እንደው ቢመጡ ይሻላቸው ነበር እንዳይድኑ ቅዱሳንና ቅዱሳን ንዋያት እንደሚያስቀሯቸው ሳስብ አለመታደል እላለሁ በጌታ ከባድ ነው ክርስቶስ ያለክርስቲያኖች እንዴት ያለ ነገር ነው🤔አይገቡኝም

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 หลายเดือนก่อน

      @HabtamuAbebe-on5hl እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ምን ይባላል

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 หลายเดือนก่อน +1

      @HabtamuAbebe-on5hl እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ እጂ ሌላ ምን ይባላል

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b หลายเดือนก่อน +35

    🔻ምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው:: የአእላፍ ዝማሬ የተዘመረው በመላእክት ነው:: በሰዎች አይደለም::ርጋታው ዝማሬው ዜማው ምስጋናው ስርአቱ ሁሉም ውስጤ ገብቶ ጠብ ጠብ ጠብ ጠብ ጠብ የሆነ ደስስስ የሚል ስሜት ነበረው እንባዬው በአይኔ ሞልቶ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን👏 ብርሃነ ልደቱን ሁልግዜ ናፍቃለሁ ተባረኩ!

    • @MimiShashemene
      @MimiShashemene หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤

    • @JamboJambo-sw5fr
      @JamboJambo-sw5fr หลายเดือนก่อน

      @@Adi-p7b አዎ ወንድማችን ባህላችን ደስ ይላል በተለይ ለናንተ በውጭ ላላችሁ ደስ ይላል እኔ የተረጋጋ ነገር ምቾቴ ነው

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน

      በተክክል ❤❤❤

    • @bezawitgetachew3466
      @bezawitgetachew3466 22 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @zola-b5k
    @zola-b5k หลายเดือนก่อน +16

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v หลายเดือนก่อน +5

    እምነት በፉክክር አይሆንም :: ማስተዋል ይስጠን!!!

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 หลายเดือนก่อน +22

    መኮረጃቸውን አትጥሉት ወጥረን ተጽዕኖ ማሳደራችንን ያሳያል።ደግሞ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሚኒስቴራቸው አይደለች ገና ብዙ ነገር እናስለውጣለን‼️🙏

    • @RainSoundMY
      @RainSoundMY หลายเดือนก่อน +1

      ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ የድንግል ማርያም ጨምሮ ልቦናህን ያብራልህ

    • @Addisu-w1m
      @Addisu-w1m หลายเดือนก่อน +1

      Yimegerm agelelets❤

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 หลายเดือนก่อน +2

    Inferiority complex በትክክል ገልፀዉሀል 👏👏👏

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 28 วันที่ผ่านมา

    ይቅር በለን

  • @billionaires-x1d
    @billionaires-x1d หลายเดือนก่อน +1

    እመአምላክ ትባርካቹ

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 หลายเดือนก่อน

    አምና እኮ ነዉ ታይምስ ያወጣው ዘንድሮም ደገሙት ደስ ሲል

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr หลายเดือนก่อน

    Enezh Eko yegetan Sem Yasedbalu yemibalut nachew .

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT หลายเดือนก่อน +3

    ጧፋን ቢይዙ ትርጉሙን አያዉቁት
    በረከቱን አያገኙት
    መቅሰፉታቸዉን በጭፋሬ
    እንዲያዉም አፋጠኑት። ለወንድምና ለእህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน +10

    መናፈቆቹ ታናቀው ሊሞቱ ናው መናፈቅ ሁሌ ማልቅሰ ናው ሰራቸው

    • @fikermisker
      @fikermisker หลายเดือนก่อน

      ኳተታም ምናምቴህን አምልክ

    • @ጣፋጭዜና
      @ጣፋጭዜና หลายเดือนก่อน

      ​@@fikermiskerምንምንቴ መጀመሪያ መጨረሻ የሌላችሁ እናንተ ናችሁ ሁሌም በኩረጃ የምትኖሩ አሁን ኧርርር በሉ አሁን ኢየሱስ የምታመልክ ኦርቶዶክስ ብቻ እንደሆነች አለም አውቆል አሁን ከስድብ ውጪ ምንም የለህም አቅም ዳብሎስ ሆይ ተሳደብ 😂😂😂 የሚደንቀው ጦፍ ለምን አበራችሁ ጦፍ እኮ የቅዱሳንንን ተጋድሎ የሚዘክር ጭምር ነው እናንተ ቅዱሳን ገድል ተረት የምትሉ ናችሁ አይቅርብኝ ኩረጃ 😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน

      ​@@fikermiskerማነው ምናምቴ ጌታ ነው ወይስ የጌታእናት ወይስ ማነው እብዶች ታማችሃል እግዚአብሔር ይማራቹ ቱ

  • @tsgieaakalu
    @tsgieaakalu หลายเดือนก่อน +1

    መናፍቅ መነሻም መድረሻቸው ሰይጣንን ማሰደሰት ነው ።።።።።።

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 หลายเดือนก่อน +1

    መናፍቆች ተውን በማሪያም በማሪያም በማሪያም ደስታ ውስጥ ነው ያለነው ኑ በብርሃኑ ተማላሱ የፍቅርን ሂወት እንድትቀምሱ ከጭፈራ ውጡ በማሪያም መለኣክትና ሰው በሰማይ ኣመሰግኑ ይህ ኣያስቀናቹም በማሪያ ጥልቅ ውስጥ ነው ያላቹት ኣስቡበት ሳትሞቱ ለፍርድ ሳትቀርቡ ኑኑኑኑኑኑኑኑ

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @yefrubogale
    @yefrubogale หลายเดือนก่อน +10

    እየመጣ ያለዉ ትዉልድ ኦርቶዶክስን ከፍየሚያረግ ነዉ ወደ ቀድሞ ክብሯ ይመልሳታል በኦርቶዶክስ ሁሌም እኮራለዉ እግዚአብሔር ይመስገን ገና እናምራለን ከዚ በላይ በጋሻዉ ምን ብሎ ይሆን ናናናናናና

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 หลายเดือนก่อน

    ለሙቀት ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 หลายเดือนก่อน +1

    ሳቅህ ደረሰ ይላል

  • @HIWETSWEET
    @HIWETSWEET หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NourAlqaise-bu3lp
    @NourAlqaise-bu3lp หลายเดือนก่อน

    Ebetm New Mtasaferew Mech New gen ke Enkelefeh yemtenkawe

  • @KalebDanel
    @KalebDanel หลายเดือนก่อน

    Sakih erasu yaskal!!!!

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት หลายเดือนก่อน

    ተገበገቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ እኮ አረ ተፋቱን እንዴዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 29 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምን አገባሕ ቅናተኛ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 หลายเดือนก่อน

    Paintaya tuhanam siyastelu tefatun

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 28 วันที่ผ่านมา

    አዲስ እሰታይል የዳንስ ከፈለክ ጴንጤ ጋር ሒዱ ፈላጊዎች ልጠቁማቹ ብዬ ነው

  • @elfumedhin4027
    @elfumedhin4027 หลายเดือนก่อน

    ጣፉን የገዙት ከቤተክርስቲያን በር ላይ ነው

  • @sadvibe27
    @sadvibe27 หลายเดือนก่อน +3

    ማፈር ያልፈጠረባቸው ያልነበረ ነገር ሲደረግ ለምን የሚል ሰው የላቼውም

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ หลายเดือนก่อน +1

    ሳቅህ..ያስቃል

    • @Yetm798
      @Yetm798 หลายเดือนก่อน

      ተመችቶኛል😂😂😂😂

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 หลายเดือนก่อน

    Bekedemeya egnan enkuwan aderesen yamet sewu yebelen gen menafekan kes bekes eyegebachewu new

  • @KaluGeache
    @KaluGeache หลายเดือนก่อน +7

    አረ. ጼንጤ. መሆን ዘንድሮ ያሳፍራል እንዴ አረ. የራሳቹን. ቤት. ስሩ በቃ ተፋቱን እንጂ አትቀላውጡ በቃ ምንም የላቹም እኮ 😮😮😮😮

  • @EngdaNegn
    @EngdaNegn หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለነሱ አፈርኩ😢😔

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s หลายเดือนก่อน +4

    በመጀመሯ እንኳን አደረሳችሁ ተዋይህዶች አይ ጴጠሆች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน

    ጦፍ የምናበራበትን ትርጉም ስለማያውቁት ነው ቢያውቁት ባይናቸው አያዩትም ውይ መናፍቅ ነቀርሳወች ናቸው እኮ

  • @WebitMelse
    @WebitMelse หลายเดือนก่อน +2

    Protestant አንድን የነበረን ነገር መቃወም ነው ባህሪው እንጂ የራሱ የሆነ መገለጫ የለውም ለዛ ነው ሚያብዱት ምንም የሌለው ሁሉን ነው ሚሰርቀው

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist หลายเดือนก่อน +8

    አይ ጴንጤ😂😂😂😂😂

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤ ከኛ መኮረጅ ዉጪ ሌላ ምን ያውቃሉ ምንስ አላቸው

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f หลายเดือนก่อน +3

    "ውይይይ ውይይይ ጧፉንም ኮረጃችሁ "..አላለም😂😂😂😂😂

  • @radate
    @radate หลายเดือนก่อน

    አንድ ተቃውሞ አለኝ

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 หลายเดือนก่อน +1

    የመናፍቅ ዘማረ ብሎ የምጨፍሩበት ራሱ 😂😂😂😂😂😂😂ኦርቶዶክስ ለዘለኣለም ትኑሩ

  • @cosmicwonder5890
    @cosmicwonder5890 หลายเดือนก่อน

    pente orthodox eytebabalen sensedadeb telacha senmola ye Egziabher mehertet sheshe meret menketketu esate gomraw alasdengetenm Egziabher hoy ebakhen yeker belen ante feker nehe

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 หลายเดือนก่อน

    Veroneka eko oretuodokese nat erestehewo new

    • @አይወሬ
      @አይወሬ หลายเดือนก่อน

      ካሙዙ ባያቀናብርላቸው አይዘፍኑም ነበር😜

  • @KaseyTesfay
    @KaseyTesfay หลายเดือนก่อน +3

    ስቀህ አሳከኝ😂😂

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልጅ በጣም ቅናት አለበት 😂

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u หลายเดือนก่อน +1

    እኔለነሱአፈርኩ😅😅😅😅

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE หลายเดือนก่อน

    ምን አገባአቸው ግን

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr หลายเดือนก่อน

    If Every song is not talking about jesus Christ.
    It's Anti - Christ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 หลายเดือนก่อน

    የልጁ ሳቅ😂

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 หลายเดือนก่อน +3

    Yejerba qimal😂 Adrarashu Min hon parasayit

  • @AszZsa-b4w
    @AszZsa-b4w 27 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂በስመአብ ሲያሳፍሩ አይ መርገም😅😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 หลายเดือนก่อน

    ስቀህ አታስቀኝ የደላኝ ይመስል😂

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria หลายเดือนก่อน

    መሄዱ ቆጭቶት የሚያደርገውን አጥቶ ነው

  • @abinetadane8894
    @abinetadane8894 หลายเดือนก่อน

    ቤተክርስቲያንን አዉቃታለሁ ለሚሉ ሚገርማችሁ ቤተክርስቲያን ደሞ አታዉቃችሁም!!!!

  • @tigist6595
    @tigist6595 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 እረ መላጣው ሰውዬ ሲያሰቅ የምትናገረው ልክ ነው ። አይ ጴንጤ 😅

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest หลายเดือนก่อน

    አር ቤጤዋች ኩርጀ ወይ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ หลายเดือนก่อน

    ሠይጣን ምን አለው ይኮርጃል ይሠርቃል እንጂ

  • @Pitanc
    @Pitanc หลายเดือนก่อน

    I don't think a.dog 🐶 Wise or un Wise.

  • @MeseretBest
    @MeseretBest หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 หลายเดือนก่อน

    መሀይሞቹ ኦርቶዶክሶች እሄኮ የአምናውን ነው???

  • @Qwer-s8c
    @Qwer-s8c หลายเดือนก่อน

    Malkes nwu mishalen😂😂😂😂

  • @AnedargiKahesay
    @AnedargiKahesay หลายเดือนก่อน +1

    ኣይ ኣንተ ማላጣ እንደዚ ኣድርገህ እስኪ ንገራቸው 😂

  • @Betty-ce5kr
    @Betty-ce5kr หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @mareshetaleme3876
    @mareshetaleme3876 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NourAlqaise-bu3lp
    @NourAlqaise-bu3lp หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @Ellaslaysss2424
    @Ellaslaysss2424 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ቅናተኛ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን አማርኛ እኮ ነው ሽብሸባ የሚለው ሌላ ትርጉም እኮ ዳንስ ነው የሚለው ዳንስ ማለት ደግሞ መጨፈር ወይም መደነስ ነው ያሸበሸበ የደነሰም ያው ነው ጥያቄው መነሻ ነጥቡ ምንድ ነው የሚለው ነው ከባህላችን አንጻር አላበረታታም እውነቱ ደግሞ ሃጢያት አይደለም የሚለው ነው

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 หลายเดือนก่อน +3

      የትኛው ትርጓሜ ነው ዳንስን ሽብሸባ ያለው can i gate it?!

    • @TekluFelek
      @TekluFelek หลายเดือนก่อน +1

      አንተም ከሚደንሱት ጀዝባ አኖዱ ነክ😅😅

    • @JamboJambo-sw5fr
      @JamboJambo-sw5fr หลายเดือนก่อน

      @TekluFelek ምነው አይነበብም እንዴ ? ነው በጭፍን ከሚቃወሙት ወገን አንዱ ኖት

    • @tesfahunalemayehu6386
      @tesfahunalemayehu6386 หลายเดือนก่อน

      ​@@TekluFelek 😂😂😂እና

    • @nitsuhmulugeta3900
      @nitsuhmulugeta3900 หลายเดือนก่อน

      Could you please show me proof …would love to see it myself

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr หลายเดือนก่อน

    Enezh Eko yegetan Sem Yasedbalu yemibalut nachew .

  • @MeseretWndosen
    @MeseretWndosen หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂