ሴቷ ጩፋ 🤣😂( አንፍር ቲክቶኮች ፣ ለንግድ ባንክ መልስ ፣ ግንባርቀደም እና ሚካኤል ፣ ጩፋ እና ገብርኤል ፣ ሶፍቱ እየተበላ ነው...)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 345

  • @miku_et
    @miku_et  6 หลายเดือนก่อน +76

    ወገኖቼ የተለመደው ትብብር እንዳይረሳ ። መልካም ሰንበት !! ሰማይ ይስማ ምድር ይስማ አይ ላቭ ዩ 😂😂

    • @honey48757
      @honey48757 6 หลายเดือนก่อน +2

      We Love you too Mikuye 😂😂😂😂😂

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂woyne gudi😅😅😅😅

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @kiya-eyob
      @kiya-eyob 6 หลายเดือนก่อน

      We Love you too Mikuye 🙏🙏🙏

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 6 หลายเดือนก่อน +22

    ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግ ናለን እነርሱ ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር።

  • @AskaluHaile
    @AskaluHaile 6 หลายเดือนก่อน +63

    እዉነት ለመናገር በዚ ነገር መሳቅ ሆነ መዝናናት አያስፈልግም ማልቀስ ማዘን ነው ሚገባ ይህቺ ሀገር ታማለች ህዝቦቿም ታመዋል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ህዝብ ታማል እውነት ብለሃል የእንግዴ ልጅ 😊😊 አሜሪካ ሊኬድ ድሰት አፍ ገባሸ😊 ኧር አይላቪ 😊 ወይ አታምር😊 ኧር ጴንጤ ማፍር ቀር እንዴ ማንከሸኬሻ ዶላር ላንተም ትልክልሃለች ጠብቅ ሚኪ መናትክ እግዛብሄር ይባርክክ❤❤ ገደልከን ከየት ነው በጣምህዝብታማልእውነትብለሃልየእንግዴልአሜሪካሊኬድድሰትአፍገባሸኧርአይላቪወይአታምርኧርጴንጤማፍርቀርእንዴማንከሸኬሻዶላርላንተምትልክልሃለችጠብቅሚኪመናትክእግዛብሄርይባርክክገደልከንከየትነውየምትለቃቅማቸው 😅😅😅😅

    • @Jesus316saves
      @Jesus316saves 6 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነው። እግዚአብሔር ይማረን።

    • @አይደለም
      @አይደለም 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጦቃርን የምታመልኩ እናንተ እፈሩ

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@አይደለምከናተ አይደል የጠራቹህብን እግዚአብሔር ይገስፃቹህ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@አይደለምጦቃር😂😂. የናንተዎቹ ጠቃሮች ግን በዙ እኮ በፈጣሪ ስም. ጠቃር እኮ ሴጣንን እንደሚያመልክ በግልፅ እየተናገረ ነው የሚሰራው የሚሔዱትም ሴጣን ቤት እያሉ እንጂ ቸርች እያሉ አይደለም😢 ነፍስ ይማር😢😢ለመናፍቃኖች

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 6 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ የሚገርሙኝ የኛዎቹ ናቸው ከእመቤቴ ከድንግል ማርያም ከቸሩ መድሃኒያለም ጎደለብኝ ብለው ፈርጥጠው የሚሄዱ አህዬች ይገርሙኛል ሽንብራ ቆርጥመው ሱባኤ ለሶስት ቀን ቢለምኑ የሚሰጣቸው ብዙ ነበር መድሃኒቴ ክርስቶስ እመቤቴ ማርያም ከርስቴ እንዳይጎልብኝ በእምነቴ አፅኝኝ ከእቅፍሽ አታውጭኝ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍ በጣም ሳቅኩኝ ሚኩ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ ። ኮሜዲነው ደስ ይላል ። የነሱ ጉድ መቼም አያልቅም ።

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr 6 หลายเดือนก่อน +8

    በሁሉም ቦታ ያለን ክርስትያን ነን የምንል ሰዎች የስህተት ትምህርት ሲያስተምሩ የጌታን ነገር ሲያቃልሉ አሜን የምንል በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ የማናነብ የማንጸልይ ሰነፎች ነን!!!!መርምሩ ይላል ቃሉ የምንመረምረው ደሞ ቃሉን በማንበብ እና እንደቃሉ በመጸለይ ነው!በስንፍና ሳይሰሩ በምኞት፣በማጭበርበር፣በእውሸት፣የሌላውን በመመኘት እና በመጉዳት በአጠቃላይ prosperity gospel የስህተት ትምህርት ከአጋንንት ነው!!!!

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 6 หลายเดือนก่อน +6

    Betam woradoch nachew... Mdre Segete Hulu. Fetari'n edme lante miky Pente Telechalehu.... Thank you miku ma'erey...

  • @HaileyesusTadesseAyele
    @HaileyesusTadesseAyele 6 หลายเดือนก่อน +28

    Kkk የኢትዮጵያ ፊልም እንዱስሪ እንደዚህ ብተውኑ የት በደረሱ!!!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከፍልም በላይ ሆኑ እቺ ደግሞ መንቆራርት የምትመሰል ቆንጆ ነኝ በደንብ ነው ቢዝነሱን የሰራሸው በቃ ኢትዪጲያ የሌባና የወንበዴ ጥርቅም አይ አብይ የሰራክን ይሰጥክ 😅😅😅የፍር ገንፍ😅😅

    • @honey48757
      @honey48757 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @honey48757
      @honey48757 6 หลายเดือนก่อน

      Tikikil 😂😂😂😂😂😂

  • @tigaethio
    @tigaethio 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ሆይ ታረቀን ምን ጉድ ነው ሰው ማሰተዋል ያጣበት ዘመን ነው ወይ በጣም ከባድ ነው ልቦናችን አብራልን

  • @ረድኤትየማርያምልጅ
    @ረድኤትየማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +28

    እነዚህ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎች መጨረሻ ላይ ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ቢሉ ጥሩ ነው 😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 หลายเดือนก่อน +4

      እረ በጠዋቱ ገደልሽ😂😂😂😂😂😂 አቦ የሳቅ ዘመን ይሁንላቹ 1M. ብር ለቀኩልሽ አሜን

    • @honey48757
      @honey48757 6 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 หลายเดือนก่อน +5

    😁😁😁😙 መዝናኛዎቻቸን ናቸው ።።።ለእነሱ የዘነበው ለእኛም ያካፍልን ።።።አሜን ነው 😂😂😂

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 6 หลายเดือนก่อน +8

    አኔ የሚገርመኝ የተሰበሰቡት ስዎቺ ናቸው.... ወይ ጉድ ውቃቢና ጠንቆይ መልካቸውን ለውጠው ከጎጆ ቤት አደባባይ ወጡ...አግዚአብሔር ይቅር ይበላቺሁ 🙏🏽

  • @yonatanegatu6236
    @yonatanegatu6236 6 หลายเดือนก่อน +23

    Ere brother የግንባር ቀደም ጩኸት ስልኬን ዘግቼ ሁሉ ይሰማል 😂😂😂😂

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr 6 หลายเดือนก่อน +3

    “በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥19“. ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
    - ሆሴዕ 4፥6

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ሆይ ሳታጃጅል ውሰደኝ 😢😢😢

  • @SamuelLuche
    @SamuelLuche 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ብቻዬን መሆኔ ጠቀመኝ!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 6 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ በሸቀጥ የመጣ ሀይማኖት ዛሬም ዶላር ብቻ ነው ወሬያቸው አይይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂

  • @Godislove482
    @Godislove482 6 หลายเดือนก่อน +8

    ቢደጋገም እማይሰለች video 😂😂😂በርታልን ሚኪያችን❤❤❤❤

  • @Afomi-v1p
    @Afomi-v1p 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሁሉም የስራውን ያገኛል እንዴት ሰው የአምላክ እናት ይጠላል😢😢 ፈጣሪ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 6 หลายเดือนก่อน +7

    ከጦርነቱ የተረፍነውን በሳቅ ልትገልን ነው ሚኪዬ😂😂😂

    • @Fasika-d1q
      @Fasika-d1q 6 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂!

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሙሺራዉ ዘፈን ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @dk6zh
    @dk6zh 6 หลายเดือนก่อน +4

    ከልብ ሁሉን ርቀን አገር ርቀን ፓለቲካ ሀይማኖት ሀገር ብለን።አጅሬ ከች ይመችህ አቦ በርታታታታታታታታ❤

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ምለው ሰዎቹ ጤነኛ አደሉም ሚሰሙት ሚጮሁት አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ሽኩረን በጣም ያስቃል

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፔንጤ ባይኖር በምን እደበር ነበር ከፍልፍሉ በላይ ያስቁኛል በተለይ የደቡብ ፔንጤ ያስቁኛል የሁሉንም ክልል ፔንጤዎች ትቦንሳላችሁ በርቱ ጥሩ የሚያስቀውን ኮሜዲ ድራማችሁን አምጥሉን

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr 6 หลายเดือนก่อน +15

    አጭበርባሪው ወላይታ ተጭበርባሪው ወላይታ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😅😅😅 የሌባ የወንበዴ መንሰኤው ወላይታ በቃ ሰው ጭንቅላት አላቸው😅😅😅 በቃ ከየት ነው ድፍርቱን የሚያመጡት ኧር ወይኔ ሼር አርጉ ኧር አንቺን ጎርፍ ይውሰድሸ😅

    • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
      @NARDOSBIRHANU-wm1ed 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅🤣

    • @honey48757
      @honey48757 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Natiye23
      @Natiye23 6 หลายเดือนก่อน

      ወይ ወይ በእመብርሃን መርጣቸው😂😂😂

    • @aydoganiletisim8467
      @aydoganiletisim8467 3 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው

  • @TeshaleAraya-qj7nr
    @TeshaleAraya-qj7nr 6 หลายเดือนก่อน +4

    ለሚሸዎድ ሰዎች ጡሩ ትምህርት ነው

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 6 หลายเดือนก่อน +2

    🤣🤣🤣🤣እውነትም ወይኔ አይዞሽ ሐገሬ

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
    @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ሌላው አይገርመኝም ተከትለው አሜን ያሚሉት ናቸው የሚያሳ ዝኑኝ በምን እያዴነዘ ዙዋቸው ነው እላያቸውላይ የድራማ ማአት ሲተውኑባቸው አምነው አሜን ያሚሉት ቢያነቡ ኖሮ እህ ባልተታ ለሉነበር ያሳዝናል

  • @DemelashTereda
    @DemelashTereda 6 หลายเดือนก่อน +5

    ትችላለህ አመሰግናለሁ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 6 หลายเดือนก่อน +3

    🤣🤣🤣ያዝ እንግዲህ ሚኮ 🤣🤣🤣የዛሬው ቀደዳ ደሞ ልዩ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      የምናባታ ነው የቤትየፓሰቶርት ቁልፍ ኧር የታባሸ አፍሸን ቆልፍው 😅 ዉሻ ኮምኘሌክሳም ጪፍ ብጥርቅ ግንባር ጌጦ ዋአ ጡርምባ አቦ ሚኪ❤❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 หลายเดือนก่อน +2

    👉ፈረንጆቹ ራሱ ጵንጥና ትተዋል
    አንድ ቸርች በራፍ ላይ በሰንበት አራትና አምስት መኪኖች ብታዩ ነው:: ህዝቤ በዚህ ዘመን መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በስላሴስም 😂😂😂 እኔኮ ምንም ሳይገባቸው አሜን የሚሉት ነገርስ 😂😂😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂ወደ አይስቁም❤😂😂

  • @ngsti277
    @ngsti277 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤቱ ጌታየ ማሰተዋሉ ስጠን

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያኔ ቀጭን ነበረች🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Danisameson-fy6dz
    @Danisameson-fy6dz 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ተመቸኝ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጉድ ፈላ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ወይ መደኀኒያኃልም

  • @Tbahprinting
    @Tbahprinting 4 หลายเดือนก่อน +1

    The Best funniest content , keep up

  • @kidisttsehay1797
    @kidisttsehay1797 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ኢተዮጵያ በኮሜዲያን ተባርከሻል።

  • @wondenigatu140
    @wondenigatu140 6 หลายเดือนก่อน +1

    @Miku
    እንግሊዝ ፕ/ሊግ ይጫወታል የተባለው ልጅ የት ደረሰ

    • @MartaKahssay
      @MartaKahssay 6 หลายเดือนก่อน

      እዚህ 22 አደባባይ ሊስትሮ ሁኖ እያገለገለ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      ሊቢያ በርሃ ላይ ወድቆልካል😅😅

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 5 หลายเดือนก่อน

      ሁላችሁም ስታስቁ😂😂😂😂😂😂

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 6 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ጉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @esubalewseyoum8831
    @esubalewseyoum8831 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ብሮ !!!

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ተው በጌታ አታላግጡ ወንጌል አይዘበትበትም

  • @botboy2457
    @botboy2457 6 หลายเดือนก่อน +4

    Love from California brother, I love the content you make and find it hilarious 🤣. Keep it up, you are doing great work exposing these fake prophets.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 หลายเดือนก่อน

    እር ገደላችሁኝ ዛሪ🤣በተልይ የምጨርሻው ጭፈራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አመስናለሁ

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😅😂😅 አረ በመሳቅ ደከመኝ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ere ፔንጤ ግን በጣም ነው የሚዝናኑት!

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሀገራችላይ አይታይም ነበር ከናይጄሪያ የመጣ ነው

  • @yekatitbaye596
    @yekatitbaye596 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @AR0405-9
    @AR0405-9 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @amadinlalago
    @amadinlalago 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ኡፍ ዎይኔ 😂😂😂😂

  • @NEBANEBA-o7u
    @NEBANEBA-o7u 6 หลายเดือนก่อน +1

    Miko ginከየት ነው ምታመጣው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme 6 หลายเดือนก่อน

    ዶር ኢሜቬት ክት አዳነቺ አቤቬን "ከግዛብቤ በላይ ነች" ያለቺዉንም ደብልቃችሁ ስሩት በናታቺሁ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 6 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህንማ እኛም እንደግፋችኋለን! የዲያቢሎስ ፍልፍሎቸ አይወክሉንም! የብሉይ ኪዳን ነብያትንና የአዲስ ኪደንን ሐዋርያትን አይወክሉም!!

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 6 หลายเดือนก่อน +8

    Miku 👍👍👍

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ሄደች? እኔ የሚገርመኝ እነሱን የሚያቃቸው ሰው እንደሌለ አድርገው እንዲህ ሆኘ ነበር አድርጌ ነበር የሚሉት? አንድ ቀን እውነታው ይገለጥባቸዋል ::

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምንዶነዉ ወላይታዎች ችግራቸዉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ወንድና ሴት እግዚኦ መጃጃል ትንሽም ተመልካቹ እራሱ የማገናዘቢያ የማስቢያ አእምሮ የለ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 6 หลายเดือนก่อน

    ቻው በላቸው በቃ ቻውውውውውውውውውውው😂😂😂😂😂

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 6 หลายเดือนก่อน

    እንደው የሚገርመኝ ለምንድነው መውደቅ ያስፈለጋቸው 😂😂😂😅 ስንት ቢከፍሏቸው ነው ተባባሪዎቹ ሚበጠረቁት ዋኖቹሰ ቢዝነሳቸው ነው 😂😂😂😂 ወይ ድራማ

  • @umhafsa
    @umhafsa 6 หลายเดือนก่อน

    ሚኩይ ስጠብቅህ ቀልዳቸው ዳራማቸው አያልቅ ቶቶሎ ልቀቅልን

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beselot bir kegeba lemin le godana lejoch ayselium?

  • @Bigman36963
    @Bigman36963 3 หลายเดือนก่อน

    እንደው ምን አይነት ፍጥረት ነው ከንቱ እስተሳሰብ😢😢😢😢

  • @PlRATE
    @PlRATE 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋይፋ ሚተጠቀሙ ምኢመናን VPN እያበራችሁ 😂

  • @daniman-ug8vr
    @daniman-ug8vr 5 หลายเดือนก่อน

    ene betam nw metebekewe ye antn video
    big respect😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 6 หลายเดือนก่อน

    ብሮ እንኳን ደና መጣክ

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
    @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ሰዎች ስላ ብርነው እንዴ ሚሰብኩት

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭 ማልቀስ እንጂ መሳቅ አይቻልም😢😢😢

  • @YeshinehMisganaw
    @YeshinehMisganaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkk

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠውግንእዲህ፡ሢጫወቱበት

  • @superferu05
    @superferu05 6 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ዘመን ነው .....እብደት በግልፅ የተፈቀደበት ዘመን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      መንግሰቱም እብድ ነው ማን በተነብን 😅😅 ሰንት ልጅ አላት😅 ልታሰርግዛት ነው😅 ኧር ቆርቆሮ እዚያው ፍልሙ ተምታታባት

  • @endris5178
    @endris5178 6 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ ንግድ ባክ😂😂😂 አይሰራም😅😅

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 6 หลายเดือนก่อน

    ወገን የኢትዮጵያ ችግር ነው እንግሊዘኛውን የሸጋሽገን እንስማ።😂

  • @የአሜን
    @የአሜን 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው ወዴት እየሄድን ነው ወገን😂😂😂

  • @MayetAlemayehu-y6y
    @MayetAlemayehu-y6y 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ እብደት ማሐረና ገታየ

  • @Rodadyan
    @Rodadyan 6 หลายเดือนก่อน

    Yasasnal ewnetun lemenager gn degami kemhon yshalal

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ፊዚክስ አደረገችው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አይ ዘንድሮ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😜እረ ጉድ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 6 หลายเดือนก่อน

    ኦኪስትራ ያዙልኝ ያዝሉኝ ሲስተር ናት🤣🤣🤣🤣

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 หลายเดือนก่อน

    ሯሯሯሯሯሯ የባሠ አታምጣ አረ ይሔ ሕዝብ እንደከብት ይነዳል ሖ ወደው አይሥቁ

  • @st5f676
    @st5f676 6 หลายเดือนก่อน

    Ere waneeeeeeeee yarabi midenew 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gedelu1
    @gedelu1 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ገልቱ ተከታይ እየሰበሰባቹ ላጡት ደሞ ተደራጅታቹሁ ነው የምታጭበረበሩት 🤣🤣

  • @BenjiBek
    @BenjiBek 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ልጅ በሳቅ እገደልከን እኮ ነው 😂😂😂

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሜግርሺን 😂😂😂😂😂

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 6 หลายเดือนก่อน

    ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ🤲🤲🤲🤲😭😭🤲🤲

  • @asalifengida4998
    @asalifengida4998 6 หลายเดือนก่อน +2

    ere guys please hit like button at least

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ ፍልጲስዮስ 3// 19 መጨረሻቸዉ ጥፋት ነዉ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ነዉ ክብራቸዉ በነዉራቸዉ ነዉ ሓሳባቸዉ ምድራዉ ነዉ😢 ይላቸዋል ቅዱስ ጳዉሎስ

  • @amsale-vj4xy
    @amsale-vj4xy 6 หลายเดือนก่อน +1

    What is happening in the church? Dollar, America, መኪና ሚስት,ባል…. ምናምን.... የምትሉት? እነዚህ ነገሮች እኮ የሚገኙት በስራ ነው። እንደው ግን የጌታን የእየሱስን የሰማዩን ነገርስ የት አደረጋችሁት? ኧረ እባካችሁ ተዉ አያዋጣችሁም። ወደ ልባችሁ ብትመለሱ ይሻላቸ ዋል።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 หลายเดือนก่อน

    የጠጣችዉን ዘይት እያጠጣች ነዉ 😂😂😂😂 😂 እየ አንጠራራህ አትነሳም አየደበደብክ ነዉ😂😂😂 ፓስተር ሽብሩ ሰላም የለሽም😂😂

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    የባለሶፍቷ ምስክርነት ላይ አይኔ ነው ወይስ መስቀሉ ተዘቅዝቋል?

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 หลายเดือนก่อน

    እምዬ ኢትዬጲያ መጨረሻሺ ምን ይሆን

  • @fateahmed-o7v
    @fateahmed-o7v 6 หลายเดือนก่อน +2

    ህዝቤ እሚደርሱበትን መጨርሻ አይቸ 😂😂😂😂

  • @sileshigemechu-c5r
    @sileshigemechu-c5r 5 หลายเดือนก่อน

    ውሃ በአፌ ይዤ ነው የምከታተልህ ትመቸኛለህ 😅😆🤣😂🤩🥰

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 6 หลายเดือนก่อน

    Yimecheh miku 😂😂😂😂berta ❤❤

  • @MelatFenta
    @MelatFenta 4 หลายเดือนก่อน

    ኔታ ሆይ ማስተዋልን ይስጠን😂😂😂

  • @tigaethio
    @tigaethio 6 หลายเดือนก่อน

    ከከከኸኸኸኸኸኸኸወወወ😅😅😅

  • @rafikibrahim7950
    @rafikibrahim7950 2 หลายเดือนก่อน

    Wow when the follower become pastor what happened America