ሲንግል ማም ክፍል 15 ላይ ሂባ የእውነት ታማ ነበር ወይስ ሜካፕ ነው ? መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @Ekrame-e4n
    @Ekrame-e4n 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሰለሙ አለይ ኩም ወረማቱለይ ወበረከቱህ ወለይ በጠም የምወድሽ ውድ እናት ነሽ አላህ ይጠብቀቹ ወለይ ስተለቅሽ በጠም ነው የሰዘሽኝ ልጆችሽንም አለህ የሰድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraAli-f2r
    @SemiraAli-f2r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈተህያ አማትና ምራት የሰራሺውን ድራማ ሁሌም በፍቅር ነው የማይሺ❤❤❤❤😊

  • @KadijaAhmed-d3u
    @KadijaAhmed-d3u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸ አላህ❤❤❤❤❤

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አሊሀሚዱልላህ እንኳን ተሸላት ❤❤
    ሁሉም ልጆችሽን አላህ የሰድግሽ በጣም እወደቹሀለዉ ❤❤❤❤

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ውዴ አላህ ይውደድልን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 3 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን ሶፊ በጣም ነው ምወድሽ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይውደድልኝ እህቴ

    • @hayatahmedtube8816
      @hayatahmedtube8816 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2Nqo-IaTVmg/w-d-xo.htmlsi=BFjOFYug5JUBUYvV

  • @SemiraAli-f2r
    @SemiraAli-f2r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊየ ስወድሺ በረቢ የኔ ደርባባ❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ያሳለፈችው ሂወት ነው እኛ ስንታመም ሀኪም ቤት ትወስደናለች እሷ ስትታመም ግን ወገቧን ታስራለች የጥርስ ህመም በጣም ነበር የምትታመመው እናቴ ስታስወጣው ነው ትንሽ የተሻላት እና ለእናት ምንም ውለታዋን መመለስ አንችልም ሶፊየ እንኳን አላህ አሻራት በጣም ነው ደስ ያለኝ ተሽሎት ማየቴ ❤❤❤

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน +2

      እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ ተባይ ታወጣለች በጨለማ ዳብሳ አደል የሚባለው ፋጥዬ ለኔ ላስቀር ሳትል ሁሉንም ነገሯን ለልጆቿ የምትሰጥ በአለም ላይ እናት ብቻ ነች በህይወት ያሉ እናቶችን አፊያና ሃያት ይስጥልን በህይወት የሌሉት እናቶችን ደሞ ማረፊያቸውን ጀነት ያድርግልን

    • @hayatahmedtube8816
      @hayatahmedtube8816 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2Nqo-IaTVmg/w-d-xo.htmlsi=BFjOFYug5JUBUYvV

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ሶፊ ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሷሊህ ልጆችን እንድሰጠኝ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ውዴ የተመኘሽውን አላህ ይስጥሽ ውዴ

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😘😘ማሻአላህ👏

  • @RyFt-jj6tp
    @RyFt-jj6tp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋኣሊኩምሰላም ❤❤❤❤ የኔየዋህ ሴት በርችልንኣይዞሽ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የኔማር 🎉🎉🎉🎉

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማአሻ አላህ አናመሠግናለን አልሃምዱሊላሂ እንኳን ሠላም ሆነች የእኔ ወድ

  • @SadaaAhmed-k6m
    @SadaaAhmed-k6m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yenee jagena ❤❤❤❤

  • @sabootuuwaalloobaatee9249
    @sabootuuwaalloobaatee9249 3 หลายเดือนก่อน

    Maasha Allah ❤❤

  • @amaamm-w2g
    @amaamm-w2g 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፍ በጣም ነው እምወድሽ ያለፈ ታሪኬ ነው ያስታወሽንኝ ድንግል ማም

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይውደድልኝ አብሽሪ ውዴ

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abshry sofe dreamw lerasw be ewntgna tarike laye ytimserte nw ❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይየኔውድ ካራክተሯ መስላኝነበር አላህ አፊያዋን ይመልስላት ብዙሰው በጥርስበሽታ ይሰቃያል አላህይሽፊኩም

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሬ አላህ ያሳድግህ

  • @SaadaMohammed-z3f
    @SaadaMohammed-z3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊ ሚስኪን አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፉነት የኔ ልዩ ስወድሽ ከነ ልጆችሽ እዴ እኔ በርጅና ጥርስ እያበቀልሁ ነዉ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይውደድልኝ አብሺሪ

  • @kalokalo3629
    @kalokalo3629 3 หลายเดือนก่อน

    መሻላህ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር ማሂየ አላህያሳድግህ

  • @semiraabdela5340
    @semiraabdela5340 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው

  • @fendsha
    @fendsha 3 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን ውዶች
    ዱአ አርጉልኝ በስደትላይ አሞኛል በጭንቀት ልሞት ነው😢😢😢

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ በጣም ያስተምራል

  • @HayatSaeid
    @HayatSaeid 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወዴ❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemAli-r4z
    @MeryemAli-r4z 3 หลายเดือนก่อน

    Masha allah yene yezemenu jegnit allah yichemrlsh berch Ljochshnm allah yeduniya ya akera yedesta minch yadilglsh allah yasadiglsh Masha allah byalehu Lenem Dua adirgilni walahi Sirash bcha Saihon alebabecshm Denq new Masha allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ allah yidesetbsh Beduash atrshni Hunetaye turu aidelem ehte

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም ዋአሌኩም ወላሒ ደውዬ ልጠይቅሽ ስልክዋ ባቀውስ ስል ነበር ውዶቼ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሽኩረን ሃቢብቲ

  • @ZeharaHusen-g9c
    @ZeharaHusen-g9c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአሊኩም ሠላም

  • @BjcBhx-i5c
    @BjcBhx-i5c 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቅልሽ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህሌንእንካንደህናመጣሺማማየልጆችሺንአላህያሳድግልሺ ሂባየአላህያሺራት ❤❤❤ሶፊየ በዋትሳፕ ፅፌልሻለሁ👍👍👍እህታችን ኻድራእንደትናት?👈የታመመሁሉይሻር😍😍

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน +1

      ወአልርይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ውዴ መልእክትሽን አየዋለሁ

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ መልስሺልኛን አመስግናለሁ❤❤​@@hiraandhibatube7997

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman9269 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ያሰድገዉ

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @KiyaseidKiyaseid
    @KiyaseidKiyaseid 3 หลายเดือนก่อน

    Allah afiyaa ye argilti

  • @عدممحمد
    @عدممحمد 3 หลายเดือนก่อน

    ያሀቢቢ ማሻአላህ

  • @sineyeyoutube3301
    @sineyeyoutube3301 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ

  • @MMmm-hg5uf
    @MMmm-hg5uf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HaveYes-d6i
    @HaveYes-d6i 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱህ❤🎉🎉🎉አህለንሶፊዋ

  • @Aziza-i5o
    @Aziza-i5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enym singel mam negn ena kebade new

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ውዴ አላህ በሁሉም ነገር ከጎንሽ ይሁን

  • @MersllKko
    @MersllKko 3 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ZOLIKA-nl2ky
    @ZOLIKA-nl2ky 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AumFuwadNuriya
    @AumFuwadNuriya 3 หลายเดือนก่อน

    ሀብብ ስወድክ እድግ በልልኝ የኔ ዉዶች ስወደችሁ

  • @amriya2402
    @amriya2402 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም አላሃምዱላህ እንኳ ንም ደስ አላቹ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሽኩረን

  • @FAfi-33
    @FAfi-33 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ቆንጅየ አላህ ይፍክ

  • @Zekiya-u5l
    @Zekiya-u5l 3 หลายเดือนก่อน

    As Al wr wb

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      wealeykumuselam werehmetulahi weberekatu

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለዉ ያእዉናት ልጆችሽ ነቸዉ ወይ 3ቱም ሂባ ሂራ እህም ልጅ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 3 หลายเดือนก่อน

      አባተቸዉስ አለ ወይ እነ ከለ ድራማ አትስሪባት ሀተ ቢሞትም

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      @@resalaahmad2214 አለ ውዴ በስራው ያግዘናል ያው ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆን ነው

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውዴ ናቸው

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 3 หลายเดือนก่อน

      @@hiraandhibatube7997 ማሻአላህ ጡሩ ነዉ አላህ ያሰድግልሽ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 3 หลายเดือนก่อน

      @@hiraandhibatube7997 እሽ ግን እኛ ሙስሊሞች ዉሻት ነገር ድራማ ይማስል ፍልም ይማስል በንሰራ ጡሩ ነዉ በይነኝ ዉሻት ለቀልድም አይቸልም በእስልምነችን

  • @هايبابيمير
    @هايبابيمير 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ውዶች

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  3 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @KhadijaKasahun
    @KhadijaKasahun 2 หลายเดือนก่อน

    Ljochish nachew yewnet

  • @AbdurahmanKasim-j5t
    @AbdurahmanKasim-j5t 3 หลายเดือนก่อน

    16?

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v 3 หลายเดือนก่อน

    ሠብስክራብ

  • @RyFt-jj6tp
    @RyFt-jj6tp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋኣሊኩምሰላም ❤❤❤❤ የኔየዋህ ሴት በርችልንኣይዞሽ

  • @IbrahimIbrahim-n2k
    @IbrahimIbrahim-n2k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Hawakhorfakhan
    @Hawakhorfakhan 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MudamaKhan
    @MudamaKhan 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @احمدمحمد-ش9ه4ض
    @احمدمحمد-ش9ه4ض 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤