ልጆቹ ከናታቸው ፍቅረኛ ጋር ተፋጠጡ ። እናታችንን በመስተ ፋቅር አስረህ አስቀመጥካት...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ልጆቹ ከናታቸው ፍቅረኛ ጋር ተፋጠጡ ። ለበቀል ነው እንጂ ለፍቅር አልመጣህም...

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @user-cd9zw6de6l
    @user-cd9zw6de6l 5 หลายเดือนก่อน +208

    እናትዮ ፀበል መውሰድ አለባት የሚትሉ👍

    • @nebiatkidanekidane3726
      @nebiatkidanekidane3726 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፀበል

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 หลายเดือนก่อน +3

      እናታቸው ወጣቱ ላይ ድግምት አድርጋበት ይሆናል ? ወጣቱን አሮጊቷን ሊዉድ አይችልም ።

    • @alexhm3264
      @alexhm3264 5 หลายเดือนก่อน

      Bekel feligo naw...mother fezalech...tsebel tihid.

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 5 หลายเดือนก่อน

      ልጁን ድግምት አርጎ ያባቱን ገዳይ ቂም እየተወጣ ነው ምን አይነት ግዜ ነው ፍርድ ለሕዝብ ነው

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 5 หลายเดือนก่อน

      ልጆቹም ተጠንቀቁ ጥቃት እንዳይደርስባቸው ሴትዩዋ ተበላሽተዋል በእውነት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 หลายเดือนก่อน +162

    ማነው ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ vidiyo ሲለቅ ለማየት የሚቸኪል ጀግናችን እናከብርካለን
    የተበዳዮች አባት የእውነት አባት

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢❤❤

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 5 หลายเดือนก่อน +1

      Video

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @user-ww5we5do1k
      @user-ww5we5do1k 5 หลายเดือนก่อน

      እስቲ መገኛው እንዴት ነው ሰው ሀገር ነው ያለሁት ጨንቆኝ ነው 😢😢😢

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ 💃💃

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 5 หลายเดือนก่อน +23

    ምርጥ፣ጋዜጠኛ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 5 หลายเดือนก่อน +23

    አንተ ልጅ ተባረክ አንተ የያዝከው ምንጊዜም ዋጋው 100% ነው ስወድህ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 5 หลายเดือนก่อน +356

    ይህ ስው ለመበቅል ነው እጂ አፍቅሯት አይደለም ፅበል ትህድ የምትሉ

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 5 หลายเดือนก่อน +5

      አወ እውነት ነው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 5 หลายเดือนก่อน +6

      😒እሱ እሺ የ ሴትየዋስ ምን ትያለሽ 😒እች የምታክል ሴትዩ እንዴት አፍቀርኩ ትላለች 😒መተት አስደርጎ በስተቀር

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +2

      በቀል ነው❤❤❤

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g 5 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ለበቀል ነው በጣም😢😢

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 5 หลายเดือนก่อน +4

      ልጆቹ ግን የሌለ ነው የደበሩኝ እናቴ እኮ እኩያህ አይደለችም እናታችንን ተውልን ይላሉ ለፍዳዶች ግንባሩን ሰንጥቀው ከቤታቸው አሶጥተው ጥለው ጎረቤት አስተባብረው ፀበል ወስደው እናታቸውን ወደ አቅሏ አይመልሷትም ደደቦች እናታችንን ተውልን አላሉም ሲያስጠሉ ወዘ ቢሶች

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya 5 หลายเดือนก่อน +103

    አላህ ቶሎ ያጋልጠው እንጂ ልጁ አመጣጡ ጥሩ አይደለም 😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 5 หลายเดือนก่อน +5

      አረ ማርያምን ትክክል😢😢😢 ከተኙበት ለሁላቸው አርዳቸው እዳይሄድ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም ቤተሰብ ሊበቀል ነው

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ምንም ጥርጥር አለውም

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 5 หลายเดือนก่อน +23

    የልጁ እናት በማገዝ ወጥመዱን ማክሸፍ
    ጋዜጠኛው መልካም ሰው ነህ ለተጎዱትና ችግር ለገጠማቸው የምታደርገው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 5 หลายเดือนก่อน +37

    አንተ ጀግና ኑርልን ለስንቱ ቤት መፍትሄ ነህ በርታልን ምርጥ ወንድማችን እማማ በእውነት በቶሎ ጸበል ይግቡ እባክህ ይህ የበቀል እንጂ ፍቅር አይደለም እናቱ ማለት እኮ ናቸው ይሄ ማፈርያ ነው

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 5 หลายเดือนก่อน +64

    አረ ውይ በጣም ይከብዳል ልጁ ግን የሆነ ነገር አስቦ ነው እንጅ ፍቅር አይደለም የሚል😳

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 5 หลายเดือนก่อน +47

    ሴትየዊ ያስጨነቃቸው ነገር አለ ንግግራቸው ላይ ያስታውቃሉ በልጂወቺዊ አስፍራርቶቸው ነው እሚሆነው ወይም መተት አርጎባቸው ነው ለመበቅል ፍልጎ ነው አላህ ይርዳቺሁ

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ሴትየዋማ የሆነነገር አስፈራርቷታል አፏ ያስታውቃል

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 5 หลายเดือนก่อน

      ልጆቿን ማጣት አልፈልግም ካለች ከጀርባዋ ፊ ሸይ

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 5 หลายเดือนก่อน

      አስፉራርቶቸዉ ነዉ እንጅ ለመበቃል ፈልገው ።ጌታ ይርዳችው።

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 5 หลายเดือนก่อน +16

    እናታቸው እግዚአብሔር አይንሽን ይግለጠው ፀበል አስጠምቋት እመቤቴ ከእስራትሽ ትፉታሽ ተሰሐለኒ እመቤቴ

  • @ttlove618
    @ttlove618 5 หลายเดือนก่อน +21

    ዋው ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በቂ መረጃ ነው ከእናቱ ያገኘህው!!!

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 หลายเดือนก่อน +110

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ወንድሜ 🙏 በርታል በጣም የስዝናል ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @user-pu1bq5pg9m
      @user-pu1bq5pg9m 5 หลายเดือนก่อน

      አተ ጨምላቃ ጄግናው ጋዜጤኛ ነው ይዞህ ያል እውነቱን ያስወጣሃል በዚህጄግና ጋዜጤኛ እተማምን አለሁ

    • @selamawitkahsy
      @selamawitkahsy 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን የሚመስለኝ ሴትዮዋ ኣርገለት ብትሆንስ ለሴት ልጆችዋ ስትል እዳይበቀላቸዉ ብላ ፈርታ ለልጁ ኣጥምዳዉ ሊሆንም ይችላል😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 5 หลายเดือนก่อน +32

    ባስብ ባስብ ግራ ገባኝ ልጁ በትክክል አስቦበት ነው በቃ አላማው የማዋረድ በቁማቸው መቅበር ነው የፈለገው አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን 😢😢😢

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 5 หลายเดือนก่อน +10

    የልጁን ጀርባአጥኑ ጓደኞቹን ወዳጆቹን መጠየቅ ለነሱ ይነግራቸዋል ለበቀል ይሁን ለፍቅር የተጠጋው አጣሩ ጀርባውን

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 5 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ልጅ እንደ ሌሎች ባለታሪኮች በክፉ መንገድ አደንዝዟቸዋል

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 5 หลายเดือนก่อน +75

    ህግ ባለበት አገር እደዚ አይነት ወንበዴ ልጅ በፖሊስ አስዙት የሆነ ነገር አድርጓት ነው ሴትይቷን ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው በህግ አሲዘው እርዳቸው ሴትይቷን ፀበል ውሰዷት በእውነት ይሄ ልጅ ይገላችዋል እናታችውም እናተም እራሳችውን ጠብቁ እኔ እናቴ ብትሆን በእውነት እደፋዋለው ይሄንን ወጠጤ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 5 หลายเดือนก่อน +3

      የት ሀገር ነው ህግ ያለው

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ ነዋ፡ ህግ የሌም አሉእንዴ?

    • @youtub4690
      @youtub4690 5 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነዉ ሀግ የለዉ ኢትዮጵያ ክክክክክ😅😅😅😅 አይ ሀግ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 5 หลายเดือนก่อน +30

    ይህ ስው ለመበቀል ነው ፀበል ውሰዳት እናታችን 🥺

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 5 หลายเดือนก่อน +8

    ልጅ በሚውልበት እናት አትውልም ምን ቢቆጣጠሩት በልጁ አይምሮ ያለውን ነገር የሚያውቀው እሱ ብቻ ነውና እግዛብሄር ይድረስላቸው ለልጆቹም እናትም በዚህ እድሜ ውድወ አይደለምና ቶሎ ወደ ፀበል ልጆቹም መሄድ አለባቸው አቤት ዘንድሮ የማይስማ የለም እግዚሖ 😢😢😢😢😢

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 5 หลายเดือนก่อน +23

    ይህ ልጅ ምናልባት አባቱ እንዲገደል በዚህ ሰውየ እጅ አመቻችቶም ይሆናል በደንብ መስቀላዊ ጥያቄ ተጠይቆ እውነቱ ማውጣት አለበት ሌላም ድብቅ ካሜራ በሴትየዋ ክፍል መደበቅ አለበት ምን እንደሚሉ ምን እንደሚያስቡ መስመት ይቻላል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 5 หลายเดือนก่อน +1

      ልጁ በምስቱ ያስገድለዋል ሰትዮይቱ በጣም ትወደዋለች

  • @mulualemassegid5937
    @mulualemassegid5937 5 หลายเดือนก่อน +41

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ሰለዚህ እናታቸውን ወደ ፀበል ይውሰዷት ንስሀ አባት ካላቸውም ያስጠይቋትፅ ንጥል ግን ሀይማኖታቸውን አላውቀውም እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፀበል ብትሄድ ትድናለች

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ss9md9yg5e አወ በስርአት ይድናሉ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +22

    አሳዘኑኝ ወንድምምምምም
    ምምምምም
    ምምምምም
    ምምምም ቢኖራቸውውውውውው❤❤
    ይህ ያልክ አይጫወትባቸውም ነበር

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ጋዜጠኛ የጀግና ጀግና ነህ ሺ አመት ኑርልኝ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @sarasara14192
    @sarasara14192 5 หลายเดือนก่อน +28

    እህቶቼ እናታችሁ ለይ ለበቀል መስተፍቅር አሰርቶባቸዋል ስለዚህ እናንተ ፁሙ ስገዱ ገጠመኝ አዳምጡ በመቁጠሪያ ቀጥቅጡት የክርስትና ስማቸዉን እጃችሁ ለይ ፅፋችሁ ስገዱና የላከባቸዉን መንፈስ ያዙ ያኔ ከፈጣሪ ጋር ድል ታደርጋላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ በመተት ነው 😭😭እንጂ በሰላም አይድልም መስትፍቅር ነው, እግዚአብሔር ይግፅፅ ይህን መንፈስ 😭

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 หลายเดือนก่อน +12

    ለበቀል ነው የቀረባት ፀበል ትሂድ አንተ ግን ጎበዝ ነህ ክትትል የምታደርግባቸው መንገዶች በጣም የሚደነቅ ነው በርታ እግዚአብሔር ከነእናቱ ከፊትህ ይቅደሙ አክባሪህ ነኝ

  • @shita276
    @shita276 5 หลายเดือนก่อน +10

    እናተችሁን በፊጥናት ወዴ እምነት ቦታ ውሰዷቻው ይሄ ልጅ የአበተችሁን ንብረት ለመውረስና ቤተሰብ ለመበተን ነው
    የኛ ጀግና በርታልን አንተ ጋ መፍቴሄ አለ ከእግዜር በተች

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 5 หลายเดือนก่อน +25

    ብቻ እንዴት ከህይወታቸውና ከቤታቸው እንደሚወጣ እርዳቸው ወንድሜ ለልጆቹም ፈርቻለሁ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባብ😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 หลายเดือนก่อน +17

    ሲጀመር የመጣው ሊበቀል ነው ፀበል ውስዷት እናታችሁን

  • @ttlove618
    @ttlove618 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @romangina5121
    @romangina5121 5 หลายเดือนก่อน +4

    በርግጠኛነት ልጅ ለበቀልነው የመጣው ልጆቹ ዶክመታቸውን ሰብሰበው ይያዙ ይሄልጅ ንብረታቸውንም ከመውሰድ ወደሆላ አይልም ይሄ ግልፅነው ለበቀልነው የመጣው ሴትየዎን መዳኔት ጨርጎባቸውነው በርግጠኛነት ፀበል ይግብ እማአማማማ😢😢😢😢😢

  • @ter2065
    @ter2065 5 หลายเดือนก่อน +13

    እስኪ የልጁ እናት ትቅረብ 👍👍

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናችን እኳን ደህና መጣህ አድናቂህ ነኝ እራሥን ጠብቅ ልጁ ለመበቀል ነው የመጣው ልጆቹንም እዳይጎዳቸው ይጠቀቁ

  • @asefumunasie2998
    @asefumunasie2998 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆች ጎበዞች ከሆናችሁ እናታችሁን ይዛችሁ ታምረኛው በርሜል ቅ/ጊዬርጊስ ወስዳችሁ አስጠምቁና እንቆቅልሹ ይፈታል። ፈሪሃ እግዛቢሄር ከሌለ ጊዜው ክፉ ነው።

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ ልጁ የሖነ በቀል እየተበቀላቸው ነው አፍቅሮዋት አይደለም የምትሉ ላይክ አጉ

  • @user-oc8fh6mv2d
    @user-oc8fh6mv2d 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ገዘጠኛ ተባረክ ልጆቹ ሥያሠዝኑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 5 หลายเดือนก่อน +5

    ለልጃቸዉ ብሎ ያሰራዉ መስተፋቅር፣ በስህተት ለእናቷ እንደሆነዉ አይነት ነዉና ፀበል እንዳዳናቸዉ ሁሉ፣ ይህችም ሴት የምትድነዉ በፀበል ብቻ ነዉ። ክፉዎች እስኪጋለጡ ብዙ ይሰማል!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 5 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግናችን በርታልን ❤
    እነኝህ ልጆች እናታቸውን ወደጸበል ይውሰቷት ይኽ
    ድብን ያለ የበቀል መስተፋቅር ነው ።።

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛው ወንድማችን ስወድህ እኮ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ እህቶች ግን እራሳችሁንም እናታችሁንም ታደጉ

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሆነ ነገር አድርጎባታል የምትሉ😢👍

  • @weynitiga8280
    @weynitiga8280 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ጋዜጠኛው እጅግ በጣም አደንቅሀለሁ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ከክፉ ሰዎች አይን ይጠብቅህ በዚህ ዘመን የምንሰማውና የምናየው ነገር እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው እኔ አላውቅም የኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ይሉኝታውባህል ስርአታችን ምን በላው የት ሄደብን ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሄርን መፍራት ህጉን ማክበር የት ሄደብን በዚህ ልክ መስመር መሳት ይቅር ይበለን ልጁ ምንም ሊያደርግ አልመጣም ግጥም አድርጎ ሊበቀላቸው ነው እናትየዋን የሆነ ነገር አድርጎአቸዋል እጅግ በጣም ጨካኝና አስፈሪ ልጅ ነው ወይኔ ድርፍረቱ እሱን ለፖሊስ ማስያዝ እናትየዋን ወደ ፀበል መውሰድ እግዚአብሄር ይርዳቸው እኔን ልጆቹ እጅግ በጣም ያሳዝናሉ የልጁንም እናት እኔ ሙሉ በሙሉ አላመንኳቸውም ሁኔታቸው ጥርጣሬ
    ጭሮብኛል💚💛❤️🙏

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 5 หลายเดือนก่อน +7

    መስተፋቅር አድርጎባታል. ፀበል. ቢወስዱአቸው. መልካም ነው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጉድ እኮ ነው ልጁ የሆነ ነገር አድርጎባት ነው ልጆቹ ያሳዝናሉ ፈጣሪ ይርዳቸው❤

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 5 หลายเดือนก่อน +45

    እናቲቱን በልጇቿ አስፈራርቷት ይሆናል ወይም መተት አስመትቶባታል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጸበል ውሰዶት አውሯቸዋል በዚህ እድሜቸው ያሳዝ ናል😢😢😢

  • @user-yu9wt9rv2y
    @user-yu9wt9rv2y 5 หลายเดือนก่อน +9

    በሌላ በኩል ቤተሰቡን የመበቀል ካልሆነ በስተቀር ማፍቀር የነበረበት አንደኛዋን ልጅ ነበር በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለበቀል ነው የመጣው ፍቅር ይዞት ካባቱ ገዳይ ቤተሰብ ጋር ያው ትደርስበታለክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በጉጉት ነው የሞጠብቅህ ይሄም ወጣት በቀልን ለእግዛቤር ቢተው እስር ቤት ገብቶ ለእናቱ ፀፀት ባይሆን❤❤❤❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 5 หลายเดือนก่อน +7

    አስማትና መተት ከኢትዬጲያ ሕዝብ እና ምድር ላይ ይደምሰስ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 5 หลายเดือนก่อน +5

    እባክህ ወንድማችን ልጆቻቹ ቶሎ ብሎ ወደ ፀበል ይውሰዳቸው እናታቸው 😢😢😢 እንዳይገድላቸው ልጁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ጀግና አተ የያዝከው ጉዳይ ግብነው የምታደርሰው ፈጣሪ ይርዳህ❤❤ የዚህን ቤተሰብ ውስብስብያለችግር ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው ከበቀል ያውጣቸው

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 5 หลายเดือนก่อน +3

    🗣 *የሌባ አይነ ደረቅ ልብ ያድርቅ*
    መብቱን ማን ሰጥቶት ነው በእናታቸው ስም ይናገራል??
    ምን ጊዜ ደረስን❗ እግዞ❗እግዞ❗እግዞ❗

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወዮ ወዮ ወዮ መድሐንያለም ልጁ የመጣው ለበቀል ነው ሴትዮዋን ሳይሆን ልጆቹን ሊበቀል ነው የመጣው በናታቸው በኩል እናታችሁን እንደምንም አስራችሁም ቢሆን ፀበል ውሰዱአቸው

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ጀግና ነህ እስከ ጥግ ሄደህ እውነቱን እንደታሳውቀን አምናለሁ ስንቱን የታደግ ነህ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @softmeha9100
    @softmeha9100 5 หลายเดือนก่อน +7

    ደግሞባት ነው የምትሉ👍

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน +13

    የሆነ ቪዲዮ ይቀርፃትና ለአገር መሳቂያ ሊያደርጋት ነዉ እናትየዋን

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ከቻላቹ ፀበል ውሰድዋቸው እሄ ግልፅ ነው የሆነ ነገር አድርገዋል ልጅ በሚበልበት ምግብ ፀበል አድርገው መስጠት ብሚጠጡብት ፀብል አድርጎ ምርስጠት እደዛ ብታድርጉ ወደ ልባቸው ይመለሳሉ

  • @user-bg3hu4wz6g
    @user-bg3hu4wz6g 5 หลายเดือนก่อน +2

    እርሶ ከእኩያዎ ጋር ቢሆኑ ደሰ ይላል ቤተክርሰቲያን ሄደው ይፀልዩ ለልጆቾም ያሰቡ ልቦና ይሰጦት !!!በአጭሩ ይጠቅሞታል ብዬ አላሰብም !!!!

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናታችሁን ወደ እምነት ቦታ ውሰዱአቸው ሳይካትሪስትም ያስፈልጋቸዋል እንዳትቀደሙ ልጆቿ በጌታ 🙏🙏❤❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 5 หลายเดือนก่อน +15

    ኧረ ልጁ በቀል ፈልጎ ይመስለኛል እና ሳይረፍድ በጊዜ እናታቹ ወደ እምንነት ቦቷ ወሰዷቸው ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏

  • @avi_king301
    @avi_king301 5 หลายเดือนก่อน +3

    አስደግሙባቸውና በድግምት ሴትየዋ ታወረው ነው

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናታችውን ፀበል ውሠዶቸው በእውነት የሆነ ነገር ሆነዋል ልጁ በጣም ባለጌ ነው ተሠርቶ ባቸው ነው

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኢሄማ ቤታቹን ሊወርስ ጥቅማ ጥቅም ፈልጎ ካልሆነ በስተቀር በእርግጠኝነት ፍቅር ይዞት አይደለም ካልሆነ ያንን አስቆርጡበት

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 5 หลายเดือนก่อน +3

    ንብረት በሥሙ ለማድረግ ፈልጎ ነዉ አይምሮዋቸዉ ተሰወረ ፀበል ይኺዱ

  • @saramengiste2024
    @saramengiste2024 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትእግሰቱን ሰጠህ ጀግናው ይሄ ደንቆሮ ማጅራቱን ነበርወንድ ልጅ ቢኖራት

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በረታ አንተ ጅግና ነክ ምንም አያቅትህም ከእግዚአብሔር በታች ይህን በተሰብ ክጉድ አዉጣችሁ ፊጣሪ ይረዳክ

    • @meriwameskele1304
      @meriwameskele1304 5 หลายเดือนก่อน

      Beyesus sim yezimut yerkuset ina yebekel menfes yimeta

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሴት ልጆቹ እናት ጤነኛ አይደሉም ጸበል ዉስዷቸዉ በጣም ያሳዝናል

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ ተመልከታቸዉ እርስ በርሳቸዉ በንዴት ሊገላቸዉ ነዉ ልጁ በመስተፍቅር በቀል እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @EdenBelayneh-mt8yc
    @EdenBelayneh-mt8yc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የሟች ልጅ ያለምንም ጥርጥር ቤተሰቡን ሊበቀል ነው የገባው ጊዜ መሰጠት የለበትም::በፍጥነት ሴትዬዋ ወደ ፀበል ልትወሰድ ይገባል::

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጣኛ በእዉነት ጀግና ነህ በርታ ጌታ ይርደህ።🎉

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ይህ ልጅ በምን ቃልት ልገልፅው እጂግ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው❤❤❤

  • @user-ct6yv4rx8n
    @user-ct6yv4rx8n 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ የሆነ ነገር ኣድርጎባቸዋል።ድፍረቱ በሰለጠነው ዓለም ኣላለም። ውርስ ፈልጎ ነው።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በፈጣሪ ምን ሰአት ደረስን ምን ይደረግ ሀገራችን በደብተራ በሴጣን የተከበበች ሀገር ሆናለች ይችን እናት ተብትቦባት ነው ወዳ አይደለም እርዳታ ያስፈልጋቸዋል አንተም ወንድሜ ጀግና ነህ ሚስጥሩን እንደምታወጣው አልጠራጠርም

  • @user-od4qy1nt3o
    @user-od4qy1nt3o 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፀበል ውስዶቸው ለልጁም ፀልዩለት ሊበቀል የመጣ ልጅ ነው ልቦና ከአምስት ውል ጋር ይስጠው እግዚእ መሀረነ ክርስቶስ

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ምንአይነት እርኹስ ልጅ ነው እሳቸውን ለማዋረድ ባልየው ይሄን ጉድ ሰምተው ተቃጥለው እንዲሜቱ እየተበቀለ ነው እግዚኦ በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት ተንኮል ቀስ በቀስ ልጆቹም ያጠፋቸዋል ይሄ ልጅ ኡፍፍ

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu7012 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይውይ ልጁ የተረገመ ብዙ እቅድ ይዞነው የመጣው ምናልባት ኣባቱ ኣልሞተም ይሆን ተደብቆ ይሆናል፡ ሴትየዋ በመተት ልብዋ ጨልመዋል፡ እናንተ ልጆች ደሞ ኣለባበሳቹ ኣስተካክሉ፡ እናንተ ሳታዩት ካሜራ ደቅኖ እንዳይ ሆን ተጠንቀቁ ወንድማችን ሁሌ ጀግና❤❤❤ ነህ በርታ። የማች ባለቤት ተብየው የሆነ ነገር የተደበቀ ነገር ኣላት ሃዘን የሚባል ነገር የለባትም😮😮😮

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 5 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ስራዎችህ ጀግንነትህን አይተናል አሁንም ይህን የተተበተበ የአውሬውን ስራ ስሩን እንደምትበጥስልን እንተማመናለን ፈጣሪ ከጎንህ ይቁም

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው በጣም ትልቕ ትሪክ ኖው የሰራህ እናቱን ስላገኘሃቾው በቀሉን እናቱን ግሃድ እድርጎታል

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb
    @zeynebwendmagegnew-hx8xb 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሆነ ነገር ተይዛለች ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነህ አላሕ ይጠብቅሕ ለበቀል ነው የቀረበው

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆቹ ሴቶች ስለሆኑ ምንም አይፈጥሩም ብሎ እንጅ ወንዶች ቢሆኑ እንኳን አባታቸው እናታቸውን ሳይፈታ እስር ላይ ሆኖ እናታቸው ካሳደገችው ልጅ ጋር በግልፅ መባለግ ይቅርና አጠገባቸውም አይደርስም ነበር የሆነ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዉ ጀግና ❤ አዳአድ ተመልካቾች ፍቅረኛሞቾ ገለመሌ እያላቹ በማይረባ ነገር ገዛባቹ ከምታወጡ እስኪ ለዚች ጀግና ለህይወቱ ሳይሰጋ የሚስኪኖች እባ አባሽ ሀቅን ጎልጉሎ የሚያወጣ ሐሀቅ የቆመ ልጅ ሸልሙት::

  • @user-uf2cp1np6t
    @user-uf2cp1np6t 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻው ዘመን ላይ ደረስን እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው እምንሰማው

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነገ እንጠብቃለህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ዘመንህ ጌታ ይባርካ

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን አሮጊት እና 20አመት ፍቅር ፀበል ውሰዱት እናታቹንም ፀበል ውሰዷቸው ስለፈልፍ ያወራሉ የሴጣን ስራ ነው

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 5 หลายเดือนก่อน

    መብቴው ፀበል መውሰድ ብቻ ነው ልጁ በቀል ፈልጎ እንጂ ምንም ፈልጎ አይደለም የራሱ ህይወትንም አደጋ ላይ እየጣለ ነው ይብላኝ ለእናቱ😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንጠልጥላቹ ፀበል ሌላ መፍትሄ የለውም እናታችሁን ወስዳችሁ ወደ ፀብል በመቤቴ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ልሂድ ።

  • @meserettesfaye6987
    @meserettesfaye6987 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም አትጠራጠሩ ለበቀል ነው የመጣው !!!!!!! አኔ በጣም ፈርቻለሁ !!!!!! ልጆቹንም አይምራቸውም እንከዃን ልጆቹን ለአባታቸውም አይመለስም !!!!!! መላው ቤተሰብን እግዚአብሄር ይጠብቃቸው!!!! የሞቱትንም ነፍስ ይማር !!!!!

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 5 หลายเดือนก่อน

    እናትየዉ:ወዳ:ላይሆን:ይችላል:ፀበል:መዉሰድ:ነዉ:ልጆቹ:ልክ:ናቸዉ:በሰላም:አይደለም:ግን:የምጊዜም:የጋዜጠኛዉ:አድናቂ:እና:አክባሪህ:ነኝ:በርታ:ፈጣሪ:ይርዳህ::❤❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግነ። ስወድከ። በጣም።።የሚወድክ ሰው ለኢትዮጵያ።። ህዝብ ፀአይ ነክ የኔወድም❤❤❤❤በርታ

  • @weubitandarge4031
    @weubitandarge4031 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ሰትዮዋን እያስፈራራት ይሆናል እራሷን ልጆቿን እዳያጠፋቸው ቀኑን ለማሳለፍ ብለው ይሆናል አርቃቹ አስቡ ልጆችየ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከባነው እናትዪዋ ልጁን ወደራሱ ይመለስ ለእናቱ ይኑርላት

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ የሰው ጅብ ነዉ😢😢 ጀግና ከራስህ ደስታ በላይ የሰዎችን ደስታ የሚያስደስትክ😢

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!!የሰውየው አሟሟት መጣራት አለበት ያሳፍራል !!😭😭😭💔💔💔

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናተችሁን ነ ፀበል ውሰዱ አንድ ነገር ሆነዋል እግዚአብሔር ይርዳችለሁ :: 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💗💗💗

  • @emebetbelay461
    @emebetbelay461 5 หลายเดือนก่อน

    ወንዱ ቢሆን በእድሜ የሚበልጠው የዚህን ያህል አታካብዱም ነበር
    ገና ዛሬ ይሄን ጋዜጠኛ ጠላሁት ልጁ ግን በጣም የሚደነቅ አስተሳሰብ አለው

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ጋዜጤኛ ነህ አደንቀዋለሁ ።

  • @user-lb9fe4mf6w
    @user-lb9fe4mf6w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትዬዋ እንዳይበቀል ብለው ልጆቻቸውን እንዳያጡ የዘየዱት ዘዴ ነው. የተበተቡት እራሳቸው ናቸው.....

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዜኦ መሃረነ ክርስቶስ
    ዘንድሮስ በጣም የከበደ
    ግዜ ነው። ቅጡ የጠፍበት
    ዘመን😞😞😞

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ወንድም ቢኖራቸው እንዲህ ደፍሮ አይገባም ነበር ወንድም የአባት ምትክ ነው ልጁ ሊበቀል ነው አደራችሁን እራሳችሁን ጠብቁ እናታችሁንም ፀበል ውሰዳቸው 😢