የህትዋን ቤት የካደችው መምህር ማስረጃ እንደያዝኩባቸው ባልዋ ሲያውቅ ባልዋ አበደ ነቀለ።

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 ปีที่แล้ว +241

    😂😂😂😂😂ስጋ በሬ የመስለ ከየት ነው ያመጣሀዉ አላለም😂😂😂😂እንዳልክ በዉነት ምርጥ ሰው ነክ ከአለማችን አንደኛ ለስደተኞች ተቆርቋሪ ወንድሜ እንዳልክ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedahmed-fv6py
    @mohammedahmed-fv6py ปีที่แล้ว +422

    ቅመሞችየ ከስው ቤት አውጥቶ የረፍት እንጀራ ይሰጣቹህ እህቶቼ አሚን በሉ

  • @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
    @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ ปีที่แล้ว +195

    እናተ ባትማሩ ይሻላል እደነዚህ የወረደ አስተሳሰብ ደቆሮወች አፈርብሉ 😢😢

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 ปีที่แล้ว +6

      እነዚህ ያስተማራቸው አስቢ እንግድህ እህህህ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😢 'ደምሩኝ ውዶቸ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 ปีที่แล้ว +5

      @@hamilamolla3560 እኮ ከሃዲዎች፣ኣጨበርባሪዎች፣ ያስተምራሉ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

      They are absolutely stupid people 😡🙏

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +1

      👍

  • @አሲያ
    @አሲያ ปีที่แล้ว +55

    የኔ ከርታታ ሀቅሽ አላህ ያስመልስልሽ በሰው ሀገር ስንት ስቃይ መከራ አይተን ነው የምናመጣው😢😢😢

    • @rahimam
      @rahimam ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي ปีที่แล้ว

      አሳዘነችኝ አላህ ያስመልስልሺ

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc ปีที่แล้ว

      እረከባደነወ😭😭😭😭😭😭

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ ปีที่แล้ว

      የኝም ጥያቄ ነው ግን ንብረቷ ይመለስላታል ግን ማለቴ እዳር ሲደርስ ቪዶ ይለቃል እዴ ነው ተጀምሮ በዝሁ ነው የሚቀርው እስቲ የምታውቁ ንገሩኝ ለማወቅ ፈልጌ ነው???

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว +13

    የምሬነው ጎበዝ ላንተ የወለደች እናት የተባረከችናት❤🎉❤🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹 ቀጥልበት ጎበዝ አቤት ይህች ምድርርር ብሓጥያት የሞላች

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +74

    እሷ ብዙ ሀብት አላት😢😢
    እና ሀያ አመት እድሜዋን የጨረሰችበት
    ስንት ዋጋ ከፍላ እናንተ በክህዴት
    ልትጠቀሙ አረ ዉ የናት ልጅ ያልታመነ
    ማነዉ የሚታመነዉ😢😢😢

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ደምሪኝ ዉዴ

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +1

      ችግር ነው እኔ የአራት. አመት ወንድሜ አጠፍብኝ. ብየኡኡኡኡ ስል. 20 አመት ከባድ ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 ปีที่แล้ว

      ​@@ወለተማርይምወለተማርያምበኔ ቻይናል ነይ እስኪ ውዴ እንወያይ

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 6 หลายเดือนก่อน

      ጅቦች ከእድሜዋ ቀንሳ ነው ያገኘችው እኔስ አልሀምዱሊላህ ከእናትም በላይ ናቸው እህቶቼ ከነሱ ህይወት ይልቅ የኛ ህይወት ያሳስባቸዋል

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 ปีที่แล้ว +321

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 ปีที่แล้ว +3

      Ahunme alu end 😢😢

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj ปีที่แล้ว +2

      እረ ማን ሰምቶን እረስተዋቼዋል እኮ ጭራሽ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ ውዶቸ

    • @liyuworklorenso
      @liyuworklorenso ปีที่แล้ว

      Areqa sishexu new miyazut asedabiwoche weyem siserqu menew baleshe werfaw derso tasero nw

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj ปีที่แล้ว +1

      @@liyuworklorenso አልሀምዱሊላህ የኔ ወንድም አረቂ ሲሸጥ አልተያዘም እንዴማንኛው ኢትዬጲያዊ በጉልበቱ ሲሰራ ነው የተያዘው እርግጥ ነው በዚህ ስራ የተሰማሩ ብዙ አሉ ነገር ግን አብዛሀኛው ለፍቶ አዳሪ ነው ይቅርታ ከቻልክ መልካም ተናገር ካልቻልክ ዝምምምም

  • @atsedechirotaw7590
    @atsedechirotaw7590 ปีที่แล้ว +167

    የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ከሀዲዎቹንም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ባለክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅክ የእንዳልክ ወዳጆች እጅ ወደላይ

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ዉዴ

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      ኑ እንደማመር

    • @emebetayalew9017
      @emebetayalew9017 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @taibahtaibah8918
      @taibahtaibah8918 ปีที่แล้ว

      የዛሬውያበደነውክክክክክወሸትካገርየጥፋ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +6

    ወይ እዳልክ አተን የወለደች እናት ሺ አመት ያኑርልን እውነት ቃላት የለኝም ተባረክ ጀግናነህ
    ደሞ አያፍርም አይንየ ይላን ባሌጌነው😢😢

  • @zenb054
    @zenb054 ปีที่แล้ว +14

    እንዳልክን የወለደች እናት አመሰግናለሁ እደሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 ปีที่แล้ว +102

    ወይ ዘንድሮ የእናት ልጅ የማይታመንበት ዘመን ምን አይነት ጉድ ነው 😭

  • @netsanet3269
    @netsanet3269 ปีที่แล้ว +101

    እናት ወልዳለች እንዳልክን ❤❤❤

    • @natiyet3481
      @natiyet3481 ปีที่แล้ว +1

      Rk

    • @natiyet3481
      @natiyet3481 ปีที่แล้ว

      Tebark

    • @edutub21
      @edutub21 ปีที่แล้ว

      እዳልክ ሽ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @fikree.tube1
    @fikree.tube1 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ከትላንትናው ክፉ ሰው አተረፈክ በርታ የብዙዎች ድምፅ ነክ

  • @etalem3581
    @etalem3581 ปีที่แล้ว +48

    የሰው አቅ አብሶ የአረብ አገር ብር የሚበሉ ሰወች እገዚአብሂር ይፋረዳቹ ❤

    • @helmanlenur430
      @helmanlenur430 10 หลายเดือนก่อน

      ፍርድ ለእግዚአብሔር ነው መቸም አይቀረ የማያንቀላፋ የማይተኛ የማያዳላ አምላክ አለ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አይ እንዳልክ የማወጣጫ ስስተም የለችም አንበሳዉ በርታ ከተጎዱት ጎን ስለሆንክ ፈጣር ይጠብቅክ የኔ ልጅ🎉🎉🎉

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك ปีที่แล้ว +11

    አንበሳ Wooww ጥበብ ብሎ ዝም አንተን የወለዱ እናት እንዴት የታደሉ ናቸው የኔ ዕንቁ ወንድሜ ክፉ አይንከክ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s ปีที่แล้ว +31

    አይ አበሻ ከምስጋና ወደ ስድብ በደቂቃ🤣🤣🤣
    ለስደተኞች ዋ እህቴ እግዚአብሔር እዳልክን ልኮልሽ እኳን ደስ አለሽ ❤😊

  • @atsedechirotaw7590
    @atsedechirotaw7590 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር የእህታችንን ሀቅ ይመልስላት እስኪ የመዳም ቅመሞች አሁን የእናት አባት ልጅ ካላመንን ማን እንመን እግዞ ከባድ ፀሎት ዱአ ያስፈልገዋል ይህስ ሆሆሆ

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️ደምሪኝ ዉዴ 🌺🌺🌺

    • @workjoozil
      @workjoozil ปีที่แล้ว

      በጣም 👍❤️

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ጊዜ አለሁ አሁን ገና ደጋፊ አገኘን አቦ ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
    @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይንዬ በይ መልካም የችግርን የችጋር ጊዜ ይሁንልሽ እህትን መካድ ይገርማ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ ปีที่แล้ว +32

    ለምታደርገው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ውለታህን ይክፈልህ ከአውሪዎችም ይጠብቅህ ወንድማለሜ በርታልን

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ ปีที่แล้ว +66

    😢😢እኔምለው በቃ ከእህት ይልቅ ገዘብ በለጠ 20አመት ለፍታ እደዝህ ታደርገለች ሥጭኝ ብትላት በአዘታ ትሰጣት ነበር እኳን ቤት እና 5ሳቲም ይቆጫል ያላግባብ ሲወጣ😢😢

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +4

      አይገርምም የልብ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: የማይከዳ የማይሸሽ 🙏

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว +4

      🥹🥹🥹🥹🥹ምን አለ በፍቅር ስጭኝ ብትላት በእውነት

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው ስደትን ያየው ያውቀዋል 😢 ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      @@mawaysh እመዋ ደምሪኝ

  • @sarahsisay1865
    @sarahsisay1865 ปีที่แล้ว +139

    የናት ልጅ ያልታመነ. ማን ይታመን 😢😢😢😢

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo ปีที่แล้ว +1

    እዳልክ የሚስኪኖች አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ
    @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ ปีที่แล้ว +16

    እንዳልክየ ምታውጣጣቸው ነገር ሲመቸኝ 😂በርታልን ለተገፉት ወዳጅ❤❤❤

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 ปีที่แล้ว +69

    ዛሬ ደብሮኝ ነበር ነገር ግን እንዳልክ ስትመጣ ፈገግ አልኩኝ ።በተለይ ሰንጋ በሬ የምትለው ቃል 😂😂😂 እናንተው ግን ሠው ለሠው ተጨካክነናል እህቷን ትክዳለች ምን አይነት ጉድ ነች።

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      ደምረኝ 🌺🌺🌹

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +6

      😂😂😂ሺው ቢወለድ የዚህ አይነቱ ጀግና

    • @HayaatB-e6e
      @HayaatB-e6e ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +5

      ክክክክ ስንጋ ቤሬ እነሱናችው እንጂ ሳይስሩ ሳይለፉ በልቶ ስንጋ ቤሬ የመስሉ ያውም የስው ሀገረ ሙቀቱ እራሱ ያሳብዳል ብሞላልን የስው ሀገር አመት አናስርዝምም እኮ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

      ​@@Aynalem-em5dwእኮ ጋሰስ

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ ปีที่แล้ว +50

    ፈጣሪ ሀገራቸንን. በሰደት. ያላቸሁትን. የመዳም. ቅመሞቺ. በሙሉ. ሰላማቸሁን. ያብዛልኝ. እዳልክን የምትወዱ. በላይክ. አሳዩኝ👍👍👍ቤተሰብ🌹🍷🍷ቸርሰ.

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️አሜን ደምሪኝ ዉዴ

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 ปีที่แล้ว +27

    እንዳልክ እንደወንድም ግን የምነግርህ ነገር ከሁአላህ አንድ ጥሩ ጋርድ ብታስቀምጥ መልካም ነው ከቀን ቀን የምትሰራው ቪድዮዎች ለሂወትህ እኔ እየሰጋውልህ ነው ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ ህዝቤ ክፉ አጭበርባሪ ሆኗል አያድርስ ነው

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እንዳርክ ቃል አይገልፅህም ።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 ปีที่แล้ว +3

    እንደሰው ዛቻ ቢሆን በሴኮንድ ነበር የሚገድሉህ ግን የእውነት አምላክ ካተጋ ነው በርታ ❤

  • @woloyew
    @woloyew ปีที่แล้ว +13

    ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየየየ ወየው እህቷ አለቤት ስትቀመጥ አላለም ክክክክ ጅል ሰርተህ አስተዳድር ሚስትህን ቆርቆሮ😂😅ደግሞ ማግባባት ሲችል 😂😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว +6

    መሸለም የሚገባህ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉው በህይወት ዘመንህ መልካም አይለፉህ

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt ปีที่แล้ว +99

    ፍትህ በሳውዲ፡እስርቤት፡ለሚሰቃዩት፡ወገኖች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህፍትህፍትህፍትህ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      እረ ባክክክክክክ ሁሌም ፍትህ ለሳውዲ ፍትህ ምን ይሁንልሽ እድሜ ዘመናችሁን ለእናንተ ፍትህ ሲባል ይኖራል ምድረ አረቂያም ስትንዘላዘል ከርመክ ፍትህ

  • @محلالوه
    @محلالوه ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳልክ ወንድማችን የእውነት ጀግና ነህ 👍👍👍

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 10 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ፡ጀግናው፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ። የማትታለል፡በመሆንህ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ለፍትሕ፡ሕዝብን፡በመርዳትህ፡ተባረክ።

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም ปีที่แล้ว +47

    ውይ እንዳልኬ በምን ቃል ልግለፂ በቃ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይበርክ ይጠብቅ ክፉ አይንካ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maskarammaskaram5067
      @maskarammaskaram5067 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hirutanbssie5141
      @hirutanbssie5141 ปีที่แล้ว

      Betam bewnt yedha enba atebkm endalk anbsew

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 ปีที่แล้ว +25

    እራስህን ጠብቅ ሰው ብዙ ነገር ይዞ ይንቀሳቀሳል ጉዳት እንዳያደርሱብህ

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +37

    እኔ እኮ ውሸት እደት ይሆንላቸዋል ሲለፈልፉ አቤት አላህ ልቦና ይስጥችሁ. እህት ሁለተኛ እናት ናት እደው ምን አይነትግዜደረስን አላህ ሆይ አተ ከመጥፎው ሁሉ ጠብቀን ኢላሂ ያረብ😢

    • @mamibnsjsjfufuejwkqk7509
      @mamibnsjsjfufuejwkqk7509 ปีที่แล้ว +2

      ምን አይነት ሰው ብትይ ይሻላል ጊዜዉማ ምን አደረገን አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያራብ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ ወንድማችን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ እራስህን ከጌታ ጋ ጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 ปีที่แล้ว +7

    እዳልክዬ የኔ ጀግና ውስጤ ነክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እንዳልክ በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ እንዲት አውጣጣኸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 ปีที่แล้ว +25

    አፍር ብላ በስው ሀገር እየተስቃየች እ አላህ ሀቁን ይመልሰላት ሙጀሌያም

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l ปีที่แล้ว +15

    አምላኬ ሆይ ይገርማል እንዳልክ የሚጠብቁህ ልጆች አጠገብክ ሳይርቁ ይጠብቁህ ስለት ሽጉጥ የሚይዙ አይጠፉም ጌታ ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ

  • @Djsusvzjagcj
    @Djsusvzjagcj ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ተባረክ❤አይንዬ ይላል ደግሞ እህቷን ስለካደችለት አይኑ ይጥፋና

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ ปีที่แล้ว

    እዳልክ አተ እኮ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ ปีที่แล้ว +15

    እንዳልክ ወድማችን ክፉአይካህ ይሄንሰራ ቀጥልበት በጣም ትለያለህ ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx ปีที่แล้ว +18

    ሰው እፀ ከንቱ ይመስላል 😢ያለው ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እውነት ነው ለካ ሰው ከንቱ አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን😢

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪሆይ ከደዚህ አይነት አስመሳይ ሠው ጠብቀን😢 እዳልኬ ራስህን ጠብቅ አባ😊

  • @martamekonnenerku898
    @martamekonnenerku898 ปีที่แล้ว

    እኖዳልክ ተባረክ እውነት የምትሰራው ስራ የሚገርም ነው የሚያሳስበኝ የጥንቃቄህ ጉዳይ ነው እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 ปีที่แล้ว +5

    ብራቮ ወንድማችን በርቱልን ሁፍፍፍፍፍፍ እውነት ቃላት አጣሁላችሁ❤❤❤

  • @tarikualili8537
    @tarikualili8537 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ኧረ ምን ጉድ ናቸው በሰው ገንዘብ ድርቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +31

    ፍትህ ለኛ ለስደተኞቺ😢😢😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +26

    ወይ ሰንጋበሬ 😂😂😂 እግዚአብሔር ልብ ይስጥህጰ😢😢ሌላም እልለሁ እውነት መቼ አይጠፋም😢😢እህት ጨካኝናት እህትዋ በባለመቀየር ያማልን😢😢 እህቴ እውነትሽ ያውጣልሽ😢😢 ይበቃችሁል ቤቱዋልቀቁላት ክፉ😢

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ ปีที่แล้ว +5

    ታዲያ ቤት ባይኖራችሁ በሰዉ ላብ ነዉዴ ምትኖሩት ስንት መከራ አይታ ያጠራቀመችዉን ጉድ እኮ ነዉ ደግ አደረከዉ እዳልክየ አላህ ይጠብቅህ እናበረታታዉ ህይወቱን ሰዉቶ ነዉ እየሰራ ያለዉ👍👈

  • @ethio5132
    @ethio5132 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ጌታ ውለታህን ይክፈልህ ከክፍሁ ሁሉ ይጠብቅህ እንዲሁም body gurdeዎችህን

  • @tegitegi7281
    @tegitegi7281 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉድ በሰው ላብ መድረቅ አይ እህት ፈጣሪ አንደዚህ አይነት ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች 😥🙏🙏

  • @zinazina853
    @zinazina853 ปีที่แล้ว +8

    ዎይኔ መጨረሻ ላይ ሰራህለት 🤣🤣🤣🤔ፈጣሪ ያኑርክ 💪💪💪በስንት መከራ የተገኘብር ሆ 😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +16

    እንዳልክ ወንድማችን እራስህን እየጠበክ ከትላንትናዉ ጉድ እንካንአላህ አተረፈህ ከሃላ መኪናዉስጥ ከሃላ የሚጠብቅህ አድርግ ☝️

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳላካችን በእዉነት ለቦችን አዋርዳቸዉ

  • @tedyaniley
    @tedyaniley ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እ/ር ይባርክህ እኛም ደርሶብናል ለህግ ሳይሆን ፈጣሪ እሱ በእውነት ይፍረድ

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +30

    ክፍል 2 ስጠብቅ ነበር😢 ምኑ እከካም ነው አረብ ሐገር ስንት ጉድ ችለን ነው የምንኖረው ብር የሚታፈስ ይመሦላቸዋል በደፋችሁ👉🤮

    • @maryamsaeed8970
      @maryamsaeed8970 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ወላሂ💔💔💔

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 ปีที่แล้ว +4

      ጭራሽ ሀያ አመት😢 እኔረሱ ሁለት አመት እንዴት እንዳከባደኝ እኔ ነኝ እምየወቀው😢😢😢

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +11

    ህግ ካላ ይህ በቂ መረጃ ነው እውነተኛ ፍትህ ካለ ኢንሻ አላህ አላህ ሰብብ አርጎላት እንዳልክ የላከው ለእውነታ ቤቱም ይመለሳል

    • @መቸስን
      @መቸስን ปีที่แล้ว

      ምን ህግ አለ😢😢😢😢

  • @accacc5974
    @accacc5974 ปีที่แล้ว +21

    ፍቅር የሆንክ ልጅ የልብ አድርሰ ኑርልን❤❤

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ምድረ ሌባ ፈሪሀ እግዚያብሄር የሌለው ህዝብ የተሰበሰበበት ሀገር ይሁን ኢትዮጵያ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ የኔ አንበሣ ጎበዝ ጀግና ዋው ተባረክልኝ ዘመንህ በብዙ ይባረክ ❤❤

  • @selam1082
    @selam1082 ปีที่แล้ว +5

    እንዳልክየ ከትላንቱ ጥጋበኛ ሰውየ አንተም ጓደኞችህም ተርፍችሁአል ማረያምን መጨረሻ ላይ እደት እዳሳዘከኝ የኔ የዋህ❤

  • @uaekfn2124
    @uaekfn2124 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ እዳልክዬ በምን ቃል ልግልፅ ደሞ እኮ እንዴት እንዴ ሚያስለፍልፋቸው እግዚአብሔርን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ 🥹🥹🥹🥹🎉🎉እህቴ

    • @uaekfn2124
      @uaekfn2124 ปีที่แล้ว

      ቀላል እደምርሻለው እህቴ❤❤

  • @MeazaMuluye
    @MeazaMuluye ปีที่แล้ว +27

    እንዳክየ በጣም ነው የምወድህ !!እውነት ትናት ያየውት videoበጣም ነበር ያሳሰበኝ እንዴት ሆንክ ተረፍክ ወንድ ❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +4

    እንዳልክዬ ለወደቁት ምርኩዝ ነህ እኮ ፣እንዳው ምን ብዬ ባመሰግንህ ነው ውስጤ እርክት የሚለው በቃ ቃላት አጣውልህ ፣እንዳው በጥቅሉ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰህ

    • @KiduZz-rq4ry
      @KiduZz-rq4ry ปีที่แล้ว

      Yasazenale betam 😒😒😒

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 ปีที่แล้ว +1

    እዳልክ እራሥክን ጠብቅ ወላሂ ያረቢ አብሽር አሏህ ይጠብቅህ ወገኔ

  • @MeazaMuluye
    @MeazaMuluye ปีที่แล้ว +17

    የመልአክ አብሳሪ ቅዱስ ሚካኤል ከፍትህ ይቅደም አገራችን ሰላሟን ይመልስልን አሜን፫

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ዉዴ

  • @seadamo78
    @seadamo78 ปีที่แล้ว +19

    እዳልክየ የሚስክኖች እባ ጠባቂ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወገኔ😢😢😢😢😢😢

  • @f-iu4ex
    @f-iu4ex ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክ የእውነት ጭንቅላትህን ሳላደንቅ አላልፍም እራስህን ጠብቅ ብሮ 🌹❤

  • @barechtube
    @barechtube ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ወጣትነትህን ተጠቅመህ ለሀቅ የቆምክ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ በውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @እቱነኝአማራዋየፋኖልጅ
    @እቱነኝአማራዋየፋኖልጅ ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት እዉነታን ላባን ያልቀየረባት አምላክ ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
    @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል ปีที่แล้ว +11

    ስጋ በሬ የመስለ አላለም😂 የሰው ሀቅ የትም አያደርስም ያስለፍልፍል ግዜውን ጠብቆ እዴት ሁና እዳመጣችው ብታቁ ባልከዳችሆት ነበር ሀቅሽን እጅሽ ያስግባልሽ ስደተኛዋ እህቴ😢

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም ปีที่แล้ว +46

    ጉድ እኮ ነው ሰው ባለፉበት ገንዘብ እንደዚህ አፉን መልቶ የኛ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @saedasaeed505
      @saedasaeed505 ปีที่แล้ว +1

      😅😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ ጭራሽ ውጭ ቤትአላትይላል ውጭ እኮለስራነው የመጣነው እርጉድነው😢😢

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዳልክ ገደልከን ወላሂ ልጁ ግን ጤነኛ ነው እንዴት ነው የሚለፈልፈው e እድሜና ጤና ሠላም አመኝልካለው

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው👏👏👏 አጠያየቅህ ከፖሊስ ትበልጣለህ ኮራሁብህ❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ ቃልአጣሁልህ እንዳልክ ብቻ አላህይጠብቅህ ሌላምንልበል❤❤❤❤❤

  • @getenishtarrafa274
    @getenishtarrafa274 ปีที่แล้ว +4

    በአሁን ግዜ የሰውን ሀቅን የሚመልስ እግዚአብሔር ነው እህት ወንድም ቤተሰብ ጒደኛ ሀቅህን እንክት አድርገው ዋጥ ፀፀት የሌለበት ዘመን

  • @milliteshome7352
    @milliteshome7352 ปีที่แล้ว +8

    እንዳልክ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና እናትየውንም እነሱ ናቸው የገደሏቸው

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ ปีที่แล้ว +3

    ኤታባክ እንዱዬ አንጀቴን ነው ያራስከው ቤቱ ለልፋተኘዋ እህታችን ተመለሶላት መስማት እንፈልጋለን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @agerayalew8501
    @agerayalew8501 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ለምወድህ ለማደግህ ለማከብርህ ችሏታህን ሳላደንቅህ አላልፍም።ካየህው ላይክ አድረገልኝ ደስ ይበለኝ በናትህ እዳል

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 ปีที่แล้ว +21

    ባል እኮ ባዳ ነዉ የእናትዋ ልጅ እህትዋ በትልቁ ክዳታለች

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 ปีที่แล้ว +8

    እረ የስው አቅ ለምብላት አፈረ ብሉ 😂😂😂😂እዳልክዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +8

    ትላንት ያየነዉ የሰራአዉ የምንጠብቀዉ video ነበር ግን ያገጠማቹ ከባድ ነበር በድጋሚ ከነጓደኞችህ ፈጣሪ እንኳን አተረፍቹ እንዳልክ አንደኛ!!!!!👍💯

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ የስንቱን እንባ እየጠረክ ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove you❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +2

    የመላእክት
    አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እንዳልክ. የስደተኞች ተቆርቋሪ. እድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว +9

    እዳልክ እዬ ማስመሰል ስትችልበት ትለያለህ እኮ😂😂😂😢😢

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 ปีที่แล้ว +5

    እንዳልክዬ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አይይ በዚህ ዘመን የሚታመን ሰው የለም በማርያም 😢😢😢

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ በጣም የምትደነቅ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ምን እንደምልህ አላቅም የስንት ሰው ህይዎት እንደምታድን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ ኡኡኡፍፍፍ እንዳልክዬ🙏🙏

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 ปีที่แล้ว +6

    እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment ปีที่แล้ว +19

    በዚህ ጊዜ የእናት ልጅ መባባል ቀረ እግዞ😢😢😢😢

  • @HelenGegziyabher
    @HelenGegziyabher ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዜር ስራ የልጅቷን ንብረት እና ሀቋን በገዛ አፉቸዉ አስለፍልፎ ሊያሰመልስ የኔ ጌታ አንተ ትክክለኛ ዳኛ ነህ

  • @sikosilo9745
    @sikosilo9745 ปีที่แล้ว

    ደመላሺ. ብየ. ሀለሁ. አላህ. ይጠብቅህ. የናት. ልጅ. በክዳበት. ጊዜ. አተ ለሰደተኝ. እንባ. አባሺ. መጣህ