እባካቹ የቺያ ሲድ ስትጠቀሙ እነዚህን 6 ነገሮች ከማድረግ ተቆጠቡ እራሳችሁን እድሜአችሁን ታደጉ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @watcher6397
    @watcher6397 11 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ውብ አድርገህ ነው ያቀረብከው ፣ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው፣ ፣ ሁሉም ደርሶብኛል ድርቀትንማ እንዴት ልግለፀው አይኔ እንኳን ከመድረቁ የተነሳ አትክፈችኝ አለኝ ቀላ ስሮቹ ተውጣጠሩ ፣ ለ1 ሌትር ውሀ 1ማንኪያ ፣ ማታ ዘፍዝፌውም ነው ፣ ተጨማሪ ውሀ ባለመጠጣቴ ነው ይህ ሁሉ የሆነው ❤

  • @AmenBzune
    @AmenBzune หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ ትምሀርት ነው ክብረት ይስጥልኝ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @samrawithagos1499
    @samrawithagos1499 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ጨጉዋራ ያለበት ሰው ቢጠቀመው ምን ችግር አለው?

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እኔ ግን ለቦርጭ ነው የምጠቀመው አርፍ ጥቅም ካለማ ጥሩ ነው

  • @FayzaFayza-s8f
    @FayzaFayza-s8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣ እናመሰግናለንፐዶክተር

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 11 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቺያ አሲድ ምንድ ነዉ?

  • @Fkr-ho7sr5kx9m
    @Fkr-ho7sr5kx9m 11 หลายเดือนก่อน +14

    እናመስግናለን Dr እስቲ ስለ Psyllium poweder ስራልን እባክህ ክብደት ለመቀንስ አሪፍ ነው ሚል ቪዲዮ ሲዘዋወር አይቼ ነው

    • @Ribka-hf9sl
      @Ribka-hf9sl 10 หลายเดือนก่อน

      I heard its good for gut health

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 15 วันที่ผ่านมา

    For how long de we use chia seed?

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 11 หลายเดือนก่อน +4

    Hi Dr ene buzu gize alitekemim bemitekemibet gize gin be tinishwa ye sqar mankya yetefeche chiya lezawim ke soup malet ke oatmeal absye new mitekemew ena mabselu min yimeslihal beterefe le timihrtih ena mikirh betam enameseginalen 🙏👍❤

  • @zd820
    @zd820 11 หลายเดือนก่อน +3

    እና መሰግናለን ዶክተር

  • @noormajeed4694
    @noormajeed4694 6 หลายเดือนก่อน +1

    thanks d.r

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @FaithKebede
    @FaithKebede 11 หลายเดือนก่อน +2

    Drye betam inamesegnalen ine wediyaw neber ke juice gar kelakye mtekemew betam tekami mikr new yesetehegn bertaln iwnet

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Doc !!

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተርየ ❤

  • @salemss3836
    @salemss3836 11 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ ዶር

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስንዘፈዝፍ በትኩስ ውሃ ነው ውይስ በቀዝቀዛ ነው ዶክታር ለምተጠባ እናት እና ለርጉዝ ሴት ይሆናል

  • @AhmedMohammed-d6u5j
    @AhmedMohammed-d6u5j 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @AsyaYimam
    @AsyaYimam 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዳኒ ስለመረጃ እናመሰግናለን እስኪ ማታ እስፖረት ሰረቶ መተኛት ጉዳቱና ጥቅሙ አስረዳን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 หลายเดือนก่อน

      ይዤ ምቀርብ ይሆናል
      Thank you!

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@DRHABESHAINFOተልባሥ ምትለኛነህ እጠቀመዋለሁኝ

  • @AzahelMenberu
    @AzahelMenberu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከስንት አመት ጀምሮ ነዉ የሚወሰደዉ?

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 10 หลายเดือนก่อน +1

    I grind it and soak it in olive oil over night.

  • @May-b1d4s
    @May-b1d4s 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @mixup4467
    @mixup4467 หลายเดือนก่อน

    Chia seed አብሸ ነው?

  • @semiramohammed-w2l
    @semiramohammed-w2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍🙏

  • @ClassicPhone-rb8hx
    @ClassicPhone-rb8hx 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏

  • @Mesi-g2t
    @Mesi-g2t 11 หลายเดือนก่อน

    Dr kesnt amet klil jemro new mewsed yemichalew

  • @Wongelmarkan
    @Wongelmarkan 9 หลายเดือนก่อน

    Dr pls i need help

  • @sebietedess2195
    @sebietedess2195 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር እባክን ቺያ አሲድ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል ከተገኘ ምን አይነት ነው በኛስ ምን ተብሎ ይጠራል?

    • @weyneshethaile9113
      @weyneshethaile9113 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሞልቷል ኢትዮጵያ ያለን እየገዛን ነው የምንጠቀመው ቺያ ሲድ ይባላል

    • @mihretbantiwalu27
      @mihretbantiwalu27 11 หลายเดือนก่อน

      Fresh corner ይሸጣል አዲስ አበበሸ

    • @CebrownKing
      @CebrownKing หลายเดือนก่อน

      A.. B... Jamo 0li marti yigryali

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ หลายเดือนก่อน

    እኔም ጠጥቸ ነበርና ልቤን አሞኝ እንደድካም እሱ ይሆንደ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 10 หลายเดือนก่อน +1

    💝

  • @zelalemassefa6511
    @zelalemassefa6511 6 หลายเดือนก่อน +2

    የግድ ዘቭዝፈን ፍሪጅ ውጥ ብቻ መሆን አለበት ከፍሪጅ ውጪ መሆን የለበትም

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน

      ያለ ፍርጅ ማስቀመጥ ትችላለክ ግን የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርግ
      1. ንፁ ውሃ እና እቃ ተጠቀም
      2. ቀዝቀዝ ያለ ቦታ ላይ እስቀምጠው ሙቀት የማያገኝበት
      3. በደንብ ክደነው
      4. ለ 8 ሰዓታት ብቻ አስቀምጠው

  • @azarmel
    @azarmel หลายเดือนก่อน

    ለእርጉዝ ሴት ይሆናል?

  • @እሙያይኔ
    @እሙያይኔ 11 หลายเดือนก่อน

    Dr ቺያ ሲድ በሳምንት ስንት ግዜ እንድንወስድ ይመከራል አመሰግናለው ???

  • @abebelegasu3663
    @abebelegasu3663 8 หลายเดือนก่อน

    Chia aside minded new?

  • @tesfaytesfahuney4985
    @tesfaytesfahuney4985 11 หลายเดือนก่อน +2

    ችያ ማለት ምንድነው

  • @jaliltube2918
    @jaliltube2918 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ene 1 sahat bicha new zafzife mittakamew doctor chigir allew 1 mankiya chiaa seeds zafzife hullunim ba ande new mittakamew chigir yamatabign yihun doctor???

  • @meritagifts
    @meritagifts 11 หลายเดือนก่อน

    Hulum pregnant women mewised yelebetim?

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 10 หลายเดือนก่อน +1

    ችያ፡ሲድን፡እንደ፡ተልባ፡አምሸ፡ፈጨሁትና፡በቂጣ፡በእንጀራ፡ፈትፍቸ፡በላሁት፡ልክ፡አይደለም?

  • @MeselechKenaw
    @MeselechKenaw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢስ እና ኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶች አለ።

  • @sisaykebede
    @sisaykebede 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው? በአገራችን አለ?????

  • @AbelGurja-xn3sl
    @AbelGurja-xn3sl 7 หลายเดือนก่อน +1

    የደም መርጋት ያለበት ቢጠቀምስ

  • @eyerusalemayalew1247
    @eyerusalemayalew1247 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከነ ፍሬው ነው የሚጠጣው?

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ht5297
    @ht5297 11 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ ሁሉ ቢቀርስ እኛ አገር እንደሆነ አይገኝ

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 10 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ አለ ብለዋል ያውም በርካሽ ጥቅሙ ብዙ ነው ለምን ይቀራል

  • @MaryJhon-u9l
    @MaryJhon-u9l 11 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus loves you 💞 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹

  • @abitibaqala1778
    @abitibaqala1778 9 หลายเดือนก่อน +1

    Side effect

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s หลายเดือนก่อน

    እረ በ 10ደቂቃ ውስጥ ይወፍራል

  • @freeghnn
    @freeghnn 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቺያ ሲድን በሩዝ ምትክ መብላት ችግር ይፈጥራል?

  • @saritieijersa
    @saritieijersa 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቺያ ሲድ ማለት ምንድን ነዉ ︎?

    • @foziamohammed8746
      @foziamohammed8746 11 หลายเดือนก่อน +3

      የኔምጥያቄነው😂😂😂

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 11 หลายเดือนก่อน +1

    ችያ አሲድ ለምን ይጠቅማል

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 11 หลายเดือนก่อน

    በሀገር ውስጥ አለ ?

    • @HayatMifta-e1m
      @HayatMifta-e1m 11 หลายเดือนก่อน

      Awo beandade supermarketoch lay ale shoa supermarket,fresh corner supermarket, friendship supermarket,allmart supermarket yegegnal

  • @tsgieaakalu
    @tsgieaakalu 11 หลายเดือนก่อน

    ተልባ ነውእንዴ ?

  • @xxxxl8269
    @xxxxl8269 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረ መላ በለኝ አጠቃቀሙን ሳላውቅ ቀርቼ ዝምብዬ በጥብጬ እየጠጣሁ ድርቀት ተቸገርኩ በሶስት ቀን ሽንት ቤት መጠቀም አልቻልኩም ድርቀት እና ትንሽ እንደበላሁ ሆዴ በጣም ይነፋል መላ በለኝቲ ዶክተር 😢

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ዶክተር እሱን ተጠቅም ልቤ በጣም ይመታል እና ያዞረኛል ፈራው አልጠቀም እንዴ

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ማዳት የመጥፋት እድል አለዉ ወይስ የለዉም? በርግጥ ትንሽ ነዉ ያለኝ ቢሆንም ከፍተኛ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳደረብኝ ያ የሆነዉ በጣም የማፈቅረዉ ጓደኛዬ በእሱ ምክንያት ትቶኝ ሄደ በእኔ አፈረብኝ 😢 እሱ ለመመለስ ሳይሆን ለእኔ ለስነልቦናዬ ነዉ ላጠፋልኝ በኢትዮጵያ 50,000 እከፍላለሁ

    • @ST4R_SK1ES
      @ST4R_SK1ES 11 หลายเดือนก่อน +3

      Tikil Gomen Tiru new yemil ayiche to alw , isiki Elsi yemilw tube lay feligi suleatekakemu igiziabiher yiridash

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 11 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/DnUQGNUcoKg/w-d-xo.htmlsi=3GgfoAL-CGUMtRBO

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 11 หลายเดือนก่อน

      አናግሪኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽ. ሌላ ሀገርም ከሆንሽ

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@rasayifat5726ምንም ችግር የለውም cream ነው ለኔ ያጠፋልኝ ፎቶውን ልልክልሽ እችላለሁ.

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 10 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwetyonas22 dubai negni ዱባይ ነኝ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጭቶ እንደ ጁስብንጠቀመውስ

    • @HayatMifta-e1m
      @HayatMifta-e1m 11 หลายเดือนก่อน

      No

    • @woinshetkebeda1844
      @woinshetkebeda1844 11 หลายเดือนก่อน

      Be wetet (be weha) weste amasleshe akoyew lela video temelkeche

    • @serkalemburaka877
      @serkalemburaka877 11 หลายเดือนก่อน

      ትንሽ አመስ ተደርጎ መፍጨት ትችያለሽ እኔ እንደሱ ነው የምጠቀመው 8 አመት ለውጡን የምታይው ፈጭተሽ ስትጠቀሚ ነው 😊

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 11 หลายเดือนก่อน

    Chiya mendnew bamargna slaltaweke chiya mawrat MN ylutal???????????????????????shame new!!!!!

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks, Doctor

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏 Bro

  • @AbinetMekonnen-h4j
    @AbinetMekonnen-h4j 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @tigistzeleke8723
    @tigistzeleke8723 4 หลายเดือนก่อน

  • @Peaceful8181
    @Peaceful8181 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን💐👏🏼

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @fatumamengesha3807
    @fatumamengesha3807 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor