ፀጉር ከስሩ ፍንቅሎ የሚያበቅል | የሚያፋፋና የሚያሳድግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @ቅመሞነኝስደተኛዋ
    @ቅመሞነኝስደተኛዋ 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ ዋውው ነው ዚዚየ ውዴ 🎉🎉❤❤

  • @Maebel-f2c
    @Maebel-f2c 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን ትምርት እናመሰግናለን በርችልን ውዴ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 24 วันที่ผ่านมา

    ዋው ጸጉርሽ በጣም አደገ ዚዚ ቆንጆ የሆነ
    የጸጉር ውህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የፀጉር ማስክ ነው ያሳየሽን እሩዝ እና ተልባ የተለያዬ ቅባት ጨምረሽው አሪፍ ውህድ ነው ወድጄዋለው ከጥሩ ገለፃ ጋር እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣን አሪፊ በቀላሉ ማግኝት የምንችለው ነገር ነው በርችልኝ ዚዚየ የኔ ውዴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰሽ እህታችን በጣም ደስስ
    የሚል ቆይታ ነበር በረችልን ብዙ እጠብቃለን
    ካች የዉበት አጠባበቅሽ በጠቅላላ ደስ ይላል

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በርቺልበጣምአሪፍነው👍

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 23 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሾ ይበዛልኝ ዙዙዬዬዬዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ምርጥ አሪፉ ተሰማሚ ማሰክ ነው በተለይ ሩዝ የተመሰገረለት ነው እናመሰግናለን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለፀጉር ለልስላሴ እድገት ጥንካሬ ተስማሚ የሆነ ግብአት እሩዝ እና ሀብሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @woynitube315
    @woynitube315 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ዘበናይ እህቴ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚገርም ውህድ ነው ዛሬ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሩዝና ተልባ ለፀጉር ይሄ ሁሉ የሚገርም ጥቅም እንዳለሁ አሳውቀሽናል በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ተፈጥሯዊ የሆኑ ግብአቶችን በቤት ውስጥ አዘጋጅቶ መጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ ከመዳናችንም ባሻገር ፀጉራችን በኬሚካል እንዳይጎዳ ይጠቅመናል

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚያቺን ቆንጆ በጣም የሚያምር ወህድ ነው በእወነት ደሰ ይላል በርቺልኝ እጂሽ ይባርክ በእወነች

  • @Nuhame21
    @Nuhame21 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
    አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን ዚዚዬ ❤እጅግ በጣም ለው አለው ፀጉርሽ ዋው ያሳየሽን ውህድ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በተፈጥሮ የበለፀገ ስለሆነ ተመራጭ ነው ዋው የዛሬው ውህድ ይለያል እሞክረዋለው❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 24 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣሽ ዚዙዬ ዋውውው አሪፍ ቆይታ ነበረን አሪፍ ትርትመንት ነው በርችልኝ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን
    ፀጉርን ንቅልቅል የሚያደርግ ውህድሁሌም አዳዲስ ነገር ነው የምታመጭልን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 24 วันที่ผ่านมา

    ዘበናይ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ውደ በርችለኝ በጣም ጠቃሚ ቪድወ ነው❤❤

  • @RukiaAdem
    @RukiaAdem 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ በርችችችችችችችችችች እህትየ

  • @tigist6457
    @tigist6457 24 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም የምታሳይን ነገር ምርጥ ነው አቀራረብሽ በርቺ።

  • @ፋጡምሀሰን3
    @ፋጡምሀሰን3 24 วันที่ผ่านมา

    እንኴን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺልኝ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 24 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውው የጸገሽ ይምርል ግብዝንሽ እንምስግንል ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን

  • @aklilnews
    @aklilnews 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዚዚዬ የኔ ምርጥ❤🙏

  • @ፋጡምሀሰን5
    @ፋጡምሀሰን5 24 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺልን ሀሪፍ ውህድ

  • @አfun
    @አfun 24 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዚዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ ፀጉርን የሚያሳድግ ውህድ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ❤❤

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 22 วันที่ผ่านมา

      ታዳ የሷ ለምን አላደገም😂

  • @ፋትማ
    @ፋትማ 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ውህድ ነበው በርቺልኝ❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም
    አሪፍ የፀጉር ማስክ ነው እኔ
    ያን ችን ማስክ እየተጠቀምኩ
    በጣም አሪፍ ለውጥ አለው👌

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ደመሰገን አንኳን ደሀና መጣሸ በአወነት ጥሩ ምከር ነው በመከርከን በአወነነት በርቺልኝ ደንበ ከዚህ በላይ አጠበቃለሀ ዋው በየለሀ ውውውውው ❤

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 24 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደና መጣሽ ውደ
    አሪፍ ቆይታ ነበረን

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራል ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለ

  • @ውድሰው
    @ውድሰው 24 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ውድ በርቺ

  • @Oyqwe
    @Oyqwe 22 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላም ስላም ይብዝልኝ እህት በርቱ አንኳን ደህና መጣሻ እህት አርፍ ቆይት ነው በርቱ እህት በርቱ የኔ መልካም🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 24 วันที่ผ่านมา

    wowww des.ymil.arif.aserar.new
    enamsegenalen..berichi.መለካም .
    sera.ywenelesh.❤❤❤❤

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 23 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatmaHassen-b9h
    @FatmaHassen-b9h 24 วันที่ผ่านมา

    Wawበጣም ሀሪፍ ነው

  • @ጊዜወርቅነው1
    @ጊዜወርቅነው1 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @DeraTube12
    @DeraTube12 21 วันที่ผ่านมา

    ወደ ተፈጥሮ እንመለስ ምርጥ ዉህድ ነዉ በርች

  • @የስላሴባርያ-ሸ3ደ
    @የስላሴባርያ-ሸ3ደ 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን
    እንደተለመደው ሁሌም አዳዲስ ነገር ነው ሸር የምታደርጊልን ከእውቀት ጋ በርችልን

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 24 วันที่ผ่านมา

    wowww des ymil arif aserar new
    ejish yebarek yeney melekam
    berichi❤❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኘ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ዚዚዬ የምር ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርችልኘ❤❤❤

  • @Ksaa-y5r
    @Ksaa-y5r 21 วันที่ผ่านมา

    Yene tsegur kumetu beki new bizatum arif neber gin ke gze buhala bzatu betam kenese ahun emfelgew bizatun memeles new tebaberign adis negn le programish❤

  • @ፋጡምሀሰን6-ቨ1ገ
    @ፋጡምሀሰን6-ቨ1ገ 24 วันที่ผ่านมา

    በርቺልኝ ውዴ

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 22 วันที่ผ่านมา

    Wooow amazing tiritment👍👍

  • @የልቤአለቃ
    @የልቤአለቃ 21 วันที่ผ่านมา

    Wow, very good. Nice.

  • @ጊዜወርቅነው-ጸ8ኰ
    @ጊዜወርቅነው-ጸ8ኰ 24 วันที่ผ่านมา

    በጣምሀሪፍ ውህድ ነው በርቺ

  • @ፋጡምሀሰን1
    @ፋጡምሀሰን1 24 วันที่ผ่านมา

    ሀሪፍ ውህድ ነው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 23 วันที่ผ่านมา

    Selame lancei yehun ziziye enkuwan selame metashe betame konjo yetelbana yeruz wede new betame mert neger new share yargshen ❤❤

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 24 วันที่ผ่านมา

    Yene wide wel comejabaadhu habibiti jabaadhu❤❤❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 22 วันที่ผ่านมา

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing to me and I will try it

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 24 วันที่ผ่านมา

    Selam ziziye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt ye Ruzi ena ye telba wuhdet new konjo tirtment new wudee enamesegnalen share siladergshin ❤❤

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ እ ፀጉር እንደ አዲሰ እንዲያበቅል ነዉ ያልሸዉ ይሄማ በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ እናመሰግናለን🎉🎉

  • @SEADAHMMED-u1i
    @SEADAHMMED-u1i 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላምበረችውዴእንሞክራለንእናመሠግናለን

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 21 วันที่ผ่านมา

    👍👍👌👌

  • @ጉራጌዋ-ኸ9መ
    @ጉራጌዋ-ኸ9መ 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ፊትሽ የአስራአምስት አመት ልጅ ነው የምትመስሊው የኔ ድንቡሾ ለቤትሽ አድስ ነኝ ❤

  • @belneg9862
    @belneg9862 24 วันที่ผ่านมา

    Zizi betam gobez❤❤❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 22 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu

  • @birtukanwanore
    @birtukanwanore 20 วันที่ผ่านมา

    min yahul tikoyibetaleshi enam ruzun fechiteshi nw?

  • @FafiH2-g1q
    @FafiH2-g1q 24 วันที่ผ่านมา

    Wawharif new

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 24 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ግን የሩዝ ዱቄቱን ነው እንዴ ያደረክሽው?

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 24 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 24 วันที่ผ่านมา

    Nagaan waaqayyoo Sifi haa bayaatuu wowowow tiritiimatii baredaa nufi qodee galaatoomii

  • @ፋጡምሀሰን2
    @ፋጡምሀሰን2 24 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በርቺልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @berhanunegash5043
    @berhanunegash5043 8 วันที่ผ่านมา

    የታጠብነዉ ከደራቀ ቦዋለ ነዉ ወይ ሠይደርቅነዉ የምንቀበዉ ሥንት ደቅቀ ነዉ የምነቆያዉ እህቴ?

  • @FafiH-e8t
    @FafiH-e8t 24 วันที่ผ่านมา

    Harif new

  • @interactivechannel-babysong
    @interactivechannel-babysong 20 วันที่ผ่านมา

    나는 당신이 하는 일에 대해 너무 흥분하고 항상 응원하고 축하합니다!💚💚💜💓💖❤💙 인생에서 높이 날고 성공이 항상 함께하기를 바랍니다 💚💚💜💓💖❤💙💚💚💜

  • @kalkidanameha2928
    @kalkidanameha2928 23 วันที่ผ่านมา

    Ziziye gn eruzu dekek adrgeshiw nw ?

  • @hyat315
    @hyat315 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላሕማሻአላህአ❤❤😊❤❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊

  • @elisabethberhanu355
    @elisabethberhanu355 21 วันที่ผ่านมา

    ግን መቼ መቼ መቀባት አለብን ጠዋት ወይስ ማታ ተቀብተንስ ለስንት ሰዓት መቆየት አለብን

  • @teshayamanuel4132
    @teshayamanuel4132 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏👌👌👌💐💐💐🌹🌹🌹👍👍👍

  • @b21e19
    @b21e19 23 วันที่ผ่านมา

    መፍጨት አያስፈልገውም ውዴ?

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 22 วันที่ผ่านมา

    ፀጉሬ ማደጉ ቀርቶበት መርገፉን በተወልኝ 😂😂😂😂

  • @ፌጡምሀሰን
    @ፌጡምሀሰን 24 วันที่ผ่านมา +2

    ማንኛው ሩዝ መጠቀም ይቻላል

    • @zizibeauty369n
      @zizibeauty369n  24 วันที่ผ่านมา

      @@ፌጡምሀሰን አው ይሆናል ግን

  • @MestuAsefa
    @MestuAsefa 17 วันที่ผ่านมา

    ለተረጉዝ

  • @wenelawitdawit5506
    @wenelawitdawit5506 24 วันที่ผ่านมา

    ሩዙ ዱቄቱን ነው የምንጠቀመው

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 22 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሌ የፀጉር ውህድ ስትሠሪ አለፍ ስል አይሻለው ፀጉርሽ ግን ምንም የተቀየረ ነገር አላየውም ወይ ከእርዝመቱ ወይ ከብዛቱ

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash 10 วันที่ผ่านมา

      Ere betam lewt alew ye durowin or ke 11wer befit yenebrewin eyew lewt alew❤❤

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 10 วันที่ผ่านมา +1

      @MastewalNegash 11 ወርኮ አመት ነው በአመት ውስጥ ፀጉር በተፈጥሮም ያድጋል የሷኮ የማትሠራው የማትቀባው የለም ለውጥ ግን የለም

    • @ziziዚዚ-ና-Jordi-na
      @ziziዚዚ-ና-Jordi-na 6 วันที่ผ่านมา +1

      በመሀል ተቆርጣው ነበር ማለቴ አሳጥራው ነበር

    • @ziziዚዚ-ና-Jordi-na
      @ziziዚዚ-ና-Jordi-na 6 วันที่ผ่านมา +2

      Negative ኮሜንት ከምትፅፊ ካልተመቸሽ አለማየት ትችያለሽ ስንት ሰዎች እሉ የሚጠቀሙ በውድ ብር መግዛት የማይችሉ በቤት ውስጥ ባላቸው ነገር የሚጠቀሙ

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 6 วันที่ผ่านมา

      @@ziziዚዚ-ና-Jordi-na አንችምኮ የኔ ኮመንት ካልተመቸሽ ሪፕላይ ገብተሽ ማለቅለቅ አልነበረብሽም ዝም ብለሽ ማለፍ ትችይ ነበር😛😛😀