ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑሬ ያገር ልጂ በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፈን
ኪኪኪ
💓💓💓💓💜
ME TOO....
@@hhff6336 ?በ
ሠብስክራብ አድርጉኝ እመልሣለሁ
አላህዎ በዚህድምፆህ ቁረአንን እድትቀራበት አላህያግዝህ የኔወድ በጣምነወ እምወድህ
ዘረኛ እዳትኑኝ ግን ከኢትዮ ቀጥሎ ወሎ ሀገሬ በጣም የምወዳት እኳንም ኢትዮጵያዊ ወሎየ ሄንኩኝ ሰላም ለኢትዮጵያ
እኔ ግን የኦሮሞ ልጅ ነኝ ያሳደገኝ ወሎዬ ነው ወሎዬ ሺ አመት ኑሩልኝ የዋህ
እደዚህ ነበር ያደግንው ግዜ ተቀያየረ አሁን ዘር ተለይቶ መገዳደል ሆነ ስራችን
አላህ ድምጽህን ቁርአን እንድታነብብት እመጸናለሁ
አሚን
ጵ
አሚን ዱአእናርግለቴ ለወንድማችን
እከክ እንደዚህ ያሉ አስመሳዮችን ፈጣሪ ያጥፋልን🙏🏿
አሚን እኛንም ከመሥማቱ አላህ ይቆጥበን
እዴው ላራያወች ምን ልሁን ላቸው ምንም የጎንደር ልጅ ብሆን አራያወችን ሥወዳቸው ኦፍፍፍ ሠላማቹህ ይብዛ 💔💐🌷💚💛❤
እኛም እንወድሻለን በርችልን
እኛም እንወዳቹሀለን ጎደሮቾን
አሚንንንን ለናተም🙏🙏🙏
እኔ ወሎዬ ስለሆንኩኝ ብቻ ሳይሆን የትኛውንም ሙዚቃ እሰማለሁ ደስም ይሉኛል ግን ይህን ሙዚቃ ስሰማው ውስጤን ይረብሸዋል ኑረዬ በጣም አደንቅሃለሁ ትችላለህ በርታልኝ ይገርማል """ዳዴዋ ""
🌺
ዋኣይ ኑራዲስ ጥኦም ድምፂ ትግሬ ነኝ ወሎየዎች እዉድድድ
እኛም እንወዳቺሆለንንንውድድድድድ🙏🙏🙏
❤❤❤
ምንም ራያ ባልሆንም እወዳችዋለው የወሎ ሠው እናንተ እራያወች ሥወዳችው እድሜ እና ጤና ይስጣችው ግን ኑሬ አንድ ጎንደረኛ ዝፈንልን ከዚህ በተረፈ እንወድሀለን
fikiru fisseha እናመሰግናለን ወንድም
እኛም።እንወድሀለን
fikiru fisseha እናመሠግናለን እኛም፡እንወዳቹሀለን
fikiru fisseha ወሎ ወች ሰንባል እኩ ፍቅረ ነን
እኛም እንወድሀለን
ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤ 2:19
አይይይ ዘድሮ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አልቻልኩም ትዝታ አለብኝ ወይኔ ሀይስኩል ዘነጥንበት አሁን ሸቃላ ልሆን
ወይኔ አኔም አለብኝ ማር አባየ ነው ተቀዳድሞ የሚመጣው አይይይይ ስደት አይዞንንንን
ዝምብለሽስሪእሱውነውየሚያዋጣሽ
እኔም እንደዛው ሀይስኩልን ነው የማስታውሰው ደስ ይል ነበር
እኔም ሀይስኩል ላይ ትዝዝዝዝታ
ውይ ቤተ አማራወች ልዩ እኮነን ተመስገን እሄ ፖለቲካ አንድ አደረጉን ድሮ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር ሲባል በባህል ምናም የተለያየ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ገባኝ ለካ አንድ ነን ደሞቼ ውድድድድድድ ነው ማደርጋቹ እኔም ከጎንደሮች ሰፈር ነኝ
ኑርዬ በዚህ መርዋ ድምፅህ እስኪ ለጎንደር ጀግና አንዲት ሙዚቃ ዝፈን ውድድድድድ ነው ማደርግህ ድምፅህ ያዘፍፈንህ ዜማዎችህ ይማርካሉ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥
ወየዉ ኑርአድስዋ ሰወድህ በጣም ደስ ይለኛል ዘፈንህ ሁላ እኔማበደነዉ የኋን ሙዚቃ ስስማ ወላሂ
አይሥደት.ለያየኝ.ኑር.አድሥ.ሥወድህ.ራያ.ባለሆንም.ወሎየ.ነኝ.የሀይቅ.ፍልቅልቅ.ነኝ.ባህላችሁ.ፍቅር .ነዉ ባላየዉ ይቆጨኝ ነበር.ባላችሁበት.ሠላማችሁ.ይብዛልኝ
Seada Nury Enem he hayk lej negn
seada nury
የሀይቅ. ፍልቅልቅ
ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዝቃ አይይይይይይይይ ስደት የስራህን😥😥😥😥💔💔💔😢😢😢😭😭😭😭
እኔም😭😭😭😭😭
እሡኮ ለራያ ሠወች ነው አጠጋግቶ የዘፈነው ራያ ወሎነው ትግሬ አይገነጥላትም የሚለውን ነው የሚገልጸው ብሏን ተጠይቆ
እኔም 💔
እኔም 20010 ኣይይይ ትዝታ😢😢😢
ትውልደ ወሎነው ቆንጆ ከሞላበት ፍቅር አደገዳ ከሚመጠጥበት። መገን ወሎ እራያ የፍቅር አብነት። እድስ ደሞ ዝፈን አልን ለአማራ አማራ ጀግና ኑርድስ ሰይድ እራያ
Yes
Salam new
ደስስስ የሚል ሙዚቃ ከመልክ ጋር 👏👏👏❤️
Nuru Swedih
❤
ወሎውች እኮ ውብ ናቸው ወሎየበመሆኔ እኮራለሁ
ሠላም
Nurie............... Long Live , thank you for your contribution to introduce our culture Raya.
ቀበጡ ዋሎየ ኑሬ ድምጥክ ሊዩ ነው እኮ ዋሎ ዋልዳያ እና ዋሎ በቅደላ ሊዩች ነን ደግሞ እዉ ልንገሪክ 😎😜💜
የኔ ማኛ ድምፅህ ሳምር ዋው።እኔሰ እድለኛነኝ የራያ ልጅ በመሆን ደሰ ይላል ኑሮ አዲሰ።
ድግል አማላጅ ናት። ዋው ያምራል ቤተ አማራወች ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።
ድግል አማላጅ ናት። ዋው ያምራል $ז
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው የሁነልጅጋነበር አሁን እሱሙተ በስደት😭💔
እስቲ ውልድያዊች ላይክ ብልኝ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር
Amen
የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ
, fyjo
የኔማር አለዉልሽ
ኢትዩጲያ ትኑርልን ለዘላለም
የምወድ ህ አባይበርታልን ባንተሙዚቃ ነው የምንፅ ና ናው❤❤❤❤❤ አይ ሰደት ለማን ይጮሀል ሰሚያጣን የአማ ራ ልጆች😢😢😢😢😢ሀገራችን ሰላም ያድ ርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اخوكم سوداني التحيه لی كل الشعب الاثيوبي احبكم مـــــــووووووووووت
በዚህ ሙዚቃ ትስታ አለበኝ ሀገሬ መገን ቆቦ የራያ ልጅ መሆነ ደስ ይለኛን
ኧረ ወዳ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ትዝታ ድቅን ይልብኛል
አይይይይ አኔስ አልቻልኩም አይስደትለያየንወላሂ ውስጤይረበሻል የህንሳዳምጥ
እኔም
አይ ትዝታ ሆዴ እርብሽ ይላል ስሰማው ይሄን ሙዚቃህን
Yes wi
አቤት እኮ አንተ ምርጥ ሰው በሰማሁህ ቁጥር ስጋዬ ብቻ ሳትሆን ነፍሴም ደስ ይላታል አቤት አቤት መረዋ ድምፅ ታድለህ !!!!!
nefsem des yilatal😜🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
በጣም..አድናቂህ..ነኝ
Wowwwwwwwww ኑርየ በጣም ደስ እምል ስራ ነው አይዞሁ በርታ እንካንም የራያ ልጅ ሆኑኩ
ሀሀሀጀጀ
ዉይ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ🥰🥰
ራያ ወሎ መሆኔ ኩራቴ ነው አንተ የፍቅር ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ስወድህ ወንድሜ
ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ያማራ ኩራት ኑርልኝ!
ንሮኣድስ ስወድህ ማበዴ ነው በትዝታ ኣገሬ ን/ስ።ራያ ነኝ ያውም የላማጣ ስወድህ
ጀጀየየ
ኑር አድስ ልዩ ስወድህ እድመና ጠና ይስጥህ እንወድሃለን ሁሉ ዘፈንህን እወድወአሎ ኑርልኝ ለዘልአለም አደንቅሃሎ የኔ ልዩ የራያ ልጁ ነኝ
ወንድምዋ የኔ ሌዩ ወሎየዉ ስወድህ
እረ በዚህ ሙዚቃ ላብድነው ሰወቸ አቦ ትዝታ የስራህን ይስጥህ ጎደኛየ የጋበዘኝው ነበር
እበጅልን እናም እንወድሻል በርች
ሳራ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ استغفرالله እሽ
ጥሎብኝ አዝማሪ ስወድ አድናቂህ ነኝ
ኑሬ በጣም ነው የማደቅህ ኑርልኝ
ዘረኛ እዳትሉኚ ግን አገሬን ወሎ ለኔ ልዩ ናት
የፈለጉትን ይበሉ ወሎ ከማንም በላይ የቆንጆና የጀግና አገር ነው
@@kusaibadawe200 በትክክል ማር
ክክክክክእኔምነኝ
አገሬ አማራ በይ እማ ወሎየ ባል ፈልጊልኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ
@@hhhmmm2959 እሽ ማር ጉንደርም አገራችን ነው
ኑሬሁሌም እፅናናለሁ የከፈርወዳጀትዝሲለኝወላ ይመችህ ያገሬልጂ ኑሬሁሌምእፅናናለሁየከፈርወዳጀትዝሲለኝወላይመችህያገሬልጂ 🎉🎉
معاكم من السودان م شاء الله صوتو جميل جدا 💖💖💖💖
ያዜሬ እምስት አመት ኢቶ እያለሁ ለገባሰሙ አደምጠውነበር ትዝታ😢😢
ኑሪዋ ውብብብ ነህእኮ አቤት ድምጽ ስወድህ እንደው
መቼም ዛሬ ላይ የሌላ ብትሆንም ዛሬም እዉድሀለ W ትዝታዬ
ዋው በጣም ወድጄዋለሁ እኔን የገለፀል
J
የራያ ሰው ፍቅር ናቸው ወሎዎች በመሆናቸው በጣም ዴስ ይለኛል እኔ የራያ ልይ አይዴለሁም ግን በጣም ነው ምወዳቸው
ዋው ምን ላዲርግህ ፍቅር እሾህ አይደል አይውጣ ተነቅሶ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ወላሒ,,የዚህ,,ሠዉፍቅር,,አዙሮ,,አዛዙሮ,,ሊደፍኝነዉ,,በአላህበት,,ክፉአይካህ❤❤❤❤❤❤❤
ኑራድስ ሠይ። በስቱ ምዚቃህ ስንቱን ላስታዉስበት
አተ የፉቅረ ሰው በፈቅረ ከደከን በጣም እወድሃለሁ ኑረ
የኔ ምርጥ ንሮዲስ ፍቅር እኮ ነው ውድድድድ ነው እምናርግህ የራያ ልጂ በመሆን እኮራለሁ
Hati setamir lijitu waloo Eko wub nen fexari agracen selam fexare aewrido yexebikilin miskina walo Raya fexari yexbiqachu wudoce 💔🙏
ኑሬ ምርጡ ሰው። እንወድሃለን። ኑርልን።
ወላሂ በጣም ነዉ እምትመችኝ ኑሩ ይመቺህ
የህን። ልብ። የምሰብ። ድምፅህን። ቁርአንእድታነብእበት። አላህን። እማፀነውአለሁ
አላህ ይህዲ ምን የሻ ።
አላህ ይህዲ
ኧረ እሱ ሞስሌም አይደለም
@@almaza3357 እንዴት
ኑሬ የእኔ ጀግና ራያ በመሆኔ እኮራለሁ ስወድህ እኮ
Akkam maalat selam new malat new
ኑርዬ የኔ ምርጥ አቤት ስወድህ ዳዲዋዬ አንቺ ካልፈለግሽው ከኔ መለየቱን አባትሽም ይወቅ ያቁመው ደረግሱን እፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ንገሪልኝ ለኔ አባት
Sara Sara ምርጥያገሬልጂ
@@gsbvsb2154 ወይዬ የኔ ምርጥ
Ebkswlfzrgbztarnsalmzllmalsluntmasbulwentwaskumadarmrnmmrnmbsemnmedzmalslw
እኔየሆሄንንሙዚቃእወደዋዋለሁወላሂማሻአላህ🌹🌹🌹
አሻድየ የትግሬበሀልብቻአይደለም የአማራምነው አቦ ይመቻችሁ
በጣምነውየምንወድህ፣ወሎየዋከመቄት፣ንርልን
ዉይ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤💔😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😥😥🥺🥺💔💔💘💘
🥺🥺🥺
አይዞን ወገኒ😅😅
ማኛዉ፡ዉሥጤነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡ያገርልጅወለላ
Mama
Bueaeg
እረ ይሄን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ላብድ ነው!!
እኔምእደዛው
Me too
አይዞህ ሀሀሀሀሀሀ
😂ትዝታ አለብኝ
አይዞህ ወንድም አለም ሆድ ይፍጀው ውዴ ዝም ምን ነው
እረ እኔሥ ምን ልሁን በዚህ ሙዚቃ ሣባኚ መገን ድምፅ ምርዋ ነህ አጀቴን በላሀው ቀጥልበት የኔ መልከ መልካም ሠው ውድድድ ነው የማረግህ 😍😍👌🙏🙏🙏👍👍👍
ለኔና ለብዙ በሽተኛ ይሆናል ሙዚቃዉ ፈዉስ ባይሆንም ተመችቶኛል
What interesting sound u have dear!I like it very well bro.
ወሎወች እኮ ውብ ነን
በጣም በጣም ከውብም በላይ ውብ ነን
ውብ፡ብቻ፡አገልፀውም፡
በጣም
Nmm@@ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ
@@ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ hig8
ወላሂ ኑርየ በዚህ ሙዚቃህ የወንድሜ ሠርግ እሥክሥ እያልኩበት ነበር አሁን ግን ሥደት ላይ ሁኘ ትዝታ ገደለኝ የሮቢቷ
አተ አትመልሥም
🙋🙋🙋🙋🙋
ቴድ ኣፍሮን ጠየቁኩት ካንተና ከ ኑሬ ማን ይበልጣል ብየበብቃት እሱ ነዉ በድጋፉ ግን እኔ እኮ ኣለኝ ኣንተየላይክ ኣርገህ ውጣ እውነቱን ካጋየህ።
በትክክል
B
ቴዲአፍሮ
ተይቴድንየሚክልየለምቴድኮቅንሰውነውዘረኛነውይሄ
@@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ Mn slarege nw zeregna yehonew?gud ko nw
የመጄመሪያዬ የጋበዘኝ ግን መጨረሻዉ ያላማረዉ ፍቅራችን በሌላ ገዴል የተከተተዉ😪
እናትና አባትሽ ከኔ ሌላ ሊድሩሽ ነው አሉ
ሀይ
ቁርአን ብቀራበት ይሄንን ድምጽ
ወሎየን እሚወድ እስኪ ላይክ
እናትና አባትሸ ከኔ ሌላ ሊድሩሽ ነው አሉ😭😭😭😭😭😭
ዘመን የማሽረው የኢትዮ ሙዚቃ ዳዴዋ ዳዴዋ ነኝ ዳዴዋ😉💋💋💋 ይድረስ ለ ሁቢ
ሀሰን ኑርታታ uhrk
ኑር አዲስ ስወደው
ይህ ዘፈኑ አስለቅሶኛል በጣምምምም
808
ኑሬዋ ዘፋላየ ደጋግሜ በሰማህ የማልሰለችህ
እራያወች ስወዳችሁኮ ደሞ ተወሎልጅ ጋር ሲደመር ያማረ ውበትነው ያለን አቦ እናንተው መጀን
እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያገር ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑሬ ያገሬ ልጅ እደው ምን ላርግህ አይ አይ አይ እእዕ
Bro. Nurdisy. Wow amazing job. Thank you!!!!!!
nuradis
ከይሩን ነገር ይምራሕ አላሕ የሙዚቃነገር ዋጋ የለዉም ሙዚቃዉን ከማሐፈዝ ቁረአንንን ሀፍዘሕ ቢሖን ነበር ሠይድ
ያልበላችሁን አትከኩ አያገባችሁም መጀመሪያ ስለራስሽ እወቂ ወንድ ክሆንክም እንደዛ
መድና ወለየዋ ልክ ነሽ ግን አላህ ያለለት ብቻ ነዉ የሚወፍቀዉ
Emanda Already ልጅቱ ምንም አላጠፋችም አሳባንም መናገር ትችላለች እናተግን ማሽቃበጥ ይባላል
ድምፅህ በጣም ደስስስስስ ይላል
እኔ የወሎልጅ ነኝ ፍቅረኛዩ ያራያልጅኢት ለዘላለምትኑር
ታድለሺ ለኒም ተይ ይፍልግልኝ እራውውሥጥ
ኑሬ ምርጥ የራያ ልጅ ውስጤ ነህ።
ኑርየ የኛው የማራዎች ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ራያ ሁሉም አማራ👍👍👍👍💪💪👌
Wudddddddddddddddddd💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ suehe
በጣም ነው የምወዳችሁ እራያወች 💖💖💖💖
ላአኬራህ አስብ ዱኒያ ቀሪ ናት ኑሬ አላህ ይመልስህ
ምርጥ ስራ ክፕምርጥ ልጅ ተባረክ ብለናል
I love 😘 you 💕 all your music gives me hope of Ethiopia 🙏😘💕
ይህን ሙዚቃ የጋበዝከኝ ልጂ የት ጠፋህ
እንኳንም ወሎ በመሆነ እኮራለዉ ወሎ ገራገሩ የቆንጆች አገር
እፍ ረ አሁንሥ አገሬ ናፈቀኝ ደሞ ይህንን ሙዚቃ ጎደኛየ የጋበዝኝ ነበር ያኔ በዲሮዉ እፍፍፍፍፍ
አይይይ አኔም ትዝታ አለብኝ መገን ስደት አለያየን
ያሳለፍነው ቀናት በከንፈር ወዳጅ አይ ኑር ያገሬ ልጅ ይመችክ ከመርሳ ራያ ቆቦ
ilove
ene anchi asalfenal kefer chewta mersa layi kkkk aydel be mudi Kebt sntebq begalana be zufan abo
Pii
Ganati
3
እንዴት ዘፈንህን እንደምወደው እልልልልልልልልልልል
አይ ወድሞቼ የስራችሁን ይስጣችሁ እንደፎከራችሁ ከምወደው ልጅ ለያያችሁኝ እኔም እሱን ዳዴዋ እያልኩ እኖራለሁ እናተም ተጠቀሙት
የኔ ማር😢
እህቴልክእደኔደርሦብሻል እኔም ከመወደወልጅተለያየንበሰውነገር አይ ጉደኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የቀደረው አይቀርም እኔ ግን ወስኛለሁ ከሱ ውጭ ሰባት ጊዜ ጥቅር ይበል ወድሞቼ እስኪ እንደጥጃ አስረውም ለሌላ ይድሩኝ እንደሁ አያቸዋለሁ ብቻ እድሜ ይስጠን
@@etabezgirma1330 😥😥እኔም በጣም እወደው ነበር ግን ምን ዋጋ ኣለው ወንድሜ ከሱ ጋር ካየሁሽ እህቴ ኣይደለሽም ኣለኝ በእግዛኣብሄር ስም ማለልኝ ለስ ብየ ተለያየን ኣሁኑም እወደዋለው
ክክክክ እኔም በጣም የምወደው ምንም ማደረግ አልችልም እሱጋ ካየንሺ ተከትለሺ ውጪ ሲሉ ግን እወደዋለሁ አሁንም ያው አላህ አልቀደረውም ማርር
ኑሬ ያገር ልጂ በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፈን
ኪኪኪ
💓💓💓💓💜
ME TOO....
@@hhff6336 ?በ
ሠብስክራብ አድርጉኝ እመልሣለሁ
አላህዎ በዚህድምፆህ ቁረአንን እድትቀራበት አላህያግዝህ የኔወድ በጣምነወ እምወድህ
ዘረኛ እዳትኑኝ ግን ከኢትዮ ቀጥሎ ወሎ ሀገሬ በጣም የምወዳት እኳንም ኢትዮጵያዊ ወሎየ ሄንኩኝ ሰላም ለኢትዮጵያ
እኔ ግን የኦሮሞ ልጅ ነኝ ያሳደገኝ ወሎዬ ነው ወሎዬ ሺ አመት ኑሩልኝ የዋህ
እደዚህ ነበር ያደግንው ግዜ ተቀያየረ አሁን ዘር ተለይቶ መገዳደል ሆነ ስራችን
አላህ ድምጽህን ቁርአን እንድታነብብት እመጸናለሁ
አሚን
ጵ
አሚን ዱአእናርግለቴ ለወንድማችን
እከክ እንደዚህ ያሉ አስመሳዮችን ፈጣሪ ያጥፋልን🙏🏿
አሚን እኛንም ከመሥማቱ አላህ ይቆጥበን
እዴው ላራያወች ምን ልሁን ላቸው
ምንም የጎንደር ልጅ ብሆን አራያወችን ሥወዳቸው ኦፍፍፍ ሠላማቹህ ይብዛ 💔💐🌷💚💛❤
እኛም እንወድሻለን በርችልን
እኛም እንወዳቹሀለን ጎደሮቾን
አሚንንንን ለናተም🙏🙏🙏
እኔ ወሎዬ ስለሆንኩኝ ብቻ ሳይሆን የትኛውንም ሙዚቃ እሰማለሁ ደስም ይሉኛል ግን
ይህን ሙዚቃ ስሰማው ውስጤን ይረብሸዋል ኑረዬ በጣም አደንቅሃለሁ ትችላለህ በርታልኝ
ይገርማል """ዳዴዋ ""
🌺
ዋኣይ ኑራዲስ ጥኦም ድምፂ ትግሬ ነኝ ወሎየዎች እዉድድድ
እኛም እንወዳቺሆለንንንውድድድድድ🙏🙏🙏
❤❤❤
ምንም ራያ ባልሆንም እወዳችዋለው የወሎ ሠው እናንተ እራያወች ሥወዳችው እድሜ እና ጤና ይስጣችው ግን ኑሬ አንድ ጎንደረኛ ዝፈንልን ከዚህ በተረፈ እንወድሀለን
fikiru fisseha እናመሰግናለን ወንድም
እኛም።እንወድሀለን
fikiru fisseha እናመሠግናለን እኛም፡እንወዳቹሀለን
fikiru fisseha ወሎ ወች ሰንባል እኩ ፍቅረ ነን
እኛም እንወድሀለን
ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤ 2:19
አይይይ ዘድሮ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አልቻልኩም ትዝታ አለብኝ ወይኔ ሀይስኩል ዘነጥንበት አሁን ሸቃላ ልሆን
ወይኔ አኔም አለብኝ ማር አባየ ነው ተቀዳድሞ የሚመጣው አይይይይ ስደት አይዞንንንን
ዝምብለሽስሪእሱውነውየሚያዋጣሽ
እኔም እንደዛው ሀይስኩልን ነው የማስታውሰው ደስ ይል ነበር
እኔም ሀይስኩል ላይ ትዝዝዝዝታ
ውይ ቤተ አማራወች ልዩ እኮነን ተመስገን እሄ ፖለቲካ አንድ አደረጉን ድሮ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር ሲባል በባህል ምናም የተለያየ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ገባኝ ለካ አንድ ነን ደሞቼ ውድድድድድድ ነው ማደርጋቹ እኔም ከጎንደሮች ሰፈር ነኝ
ኑርዬ በዚህ መርዋ ድምፅህ እስኪ ለጎንደር ጀግና አንዲት ሙዚቃ ዝፈን ውድድድድድ ነው ማደርግህ ድምፅህ ያዘፍፈንህ ዜማዎችህ ይማርካሉ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥
ወየዉ ኑርአድስዋ ሰወድህ በጣም ደስ ይለኛል ዘፈንህ ሁላ እኔማበደነዉ የኋን ሙዚቃ ስስማ ወላሂ
አይሥደት.ለያየኝ.ኑር.አድሥ.ሥወድህ.ራያ.ባለሆንም.ወሎየ.ነኝ.የሀይቅ.ፍልቅልቅ.ነኝ.
ባህላችሁ.ፍቅር .ነዉ ባላየዉ ይቆጨኝ ነበር.ባላችሁበት.ሠላማችሁ.ይብዛልኝ
Seada Nury Enem he hayk lej negn
seada nury
የሀይቅ. ፍልቅልቅ
ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዝቃ አይይይይይይይይ ስደት የስራህን😥😥😥😥💔💔💔😢😢😢😭😭😭😭
እኔም😭😭😭😭😭
እሡኮ ለራያ ሠወች ነው አጠጋግቶ የዘፈነው ራያ ወሎነው ትግሬ አይገነጥላትም የሚለውን ነው የሚገልጸው ብሏን ተጠይቆ
እኔም 💔
እኔም 20010 ኣይይይ ትዝታ😢😢😢
ትውልደ ወሎነው ቆንጆ ከሞላበት ፍቅር አደገዳ ከሚመጠጥበት። መገን ወሎ እራያ የፍቅር አብነት። እድስ ደሞ ዝፈን አልን ለአማራ አማራ ጀግና ኑርድስ ሰይድ እራያ
Yes
Salam new
ደስስስ የሚል ሙዚቃ ከመልክ ጋር 👏👏👏❤️
Nuru Swedih
❤
ወሎውች እኮ ውብ ናቸው ወሎየበመሆኔ እኮራለሁ
ሠላም
Nurie............... Long Live , thank you for your contribution to introduce our culture Raya.
ቀበጡ ዋሎየ ኑሬ ድምጥክ ሊዩ ነው እኮ ዋሎ ዋልዳያ እና ዋሎ በቅደላ ሊዩች ነን ደግሞ እዉ ልንገሪክ 😎😜💜
የኔ ማኛ ድምፅህ ሳምር ዋው።
እኔሰ እድለኛነኝ የራያ ልጅ በመሆን ደሰ ይላል ኑሮ አዲሰ።
ድግል አማላጅ ናት። ዋው ያምራል ቤተ አማራወች ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።
ድግል አማላጅ ናት። ዋው ያምራል $ז
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው የሁነልጅጋነበር አሁን እሱሙተ በስደት😭💔
እስቲ ውልድያዊች ላይክ ብልኝ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር
Amen
የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ
, fyjo
የኔማር አለዉልሽ
ኢትዩጲያ ትኑርልን ለዘላለም
የምወድ ህ አባይበርታልን ባንተሙዚቃ ነው የምንፅ ና ናው❤❤❤❤❤ አይ ሰደት ለማን ይጮሀል ሰሚያጣን የአማ ራ ልጆች😢😢😢😢😢ሀገራችን ሰላም ያድ ርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اخوكم سوداني التحيه لی كل الشعب الاثيوبي احبكم مـــــــووووووووووت
በዚህ ሙዚቃ ትስታ አለበኝ ሀገሬ መገን ቆቦ የራያ ልጅ መሆነ ደስ ይለኛን
ኧረ ወዳ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ትዝታ ድቅን ይልብኛል
አይይይይ አኔስ አልቻልኩም አይስደትለያየንወላሂ ውስጤይረበሻል የህንሳዳምጥ
እኔም
አይ ትዝታ ሆዴ እርብሽ ይላል ስሰማው ይሄን ሙዚቃህን
Yes wi
አቤት እኮ አንተ ምርጥ ሰው በሰማሁህ ቁጥር ስጋዬ ብቻ ሳትሆን ነፍሴም ደስ ይላታል አቤት አቤት መረዋ ድምፅ ታድለህ !!!!!
nefsem des yilatal😜🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
በጣም..አድናቂህ..ነኝ
Wowwwwwwwww ኑርየ በጣም ደስ እምል ስራ ነው አይዞሁ በርታ እንካንም የራያ ልጅ ሆኑኩ
ሀሀሀጀጀ
ዉይ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ🥰🥰
ራያ ወሎ መሆኔ ኩራቴ ነው
አንተ የፍቅር ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ስወድህ ወንድሜ
ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ያማራ ኩራት ኑርልኝ!
ንሮኣድስ ስወድህ ማበዴ ነው በትዝታ ኣገሬ ን/ስ።ራያ ነኝ ያውም የላማጣ ስወድህ
ጀጀየየ
ኑር አድስ ልዩ ስወድህ እድመና ጠና ይስጥህ እንወድሃለን ሁሉ ዘፈንህን እወድወአሎ ኑርልኝ ለዘልአለም አደንቅሃሎ የኔ ልዩ የራያ ልጁ ነኝ
ወንድምዋ የኔ ሌዩ ወሎየዉ ስወድህ
እረ በዚህ ሙዚቃ ላብድነው ሰወቸ አቦ ትዝታ የስራህን ይስጥህ ጎደኛየ የጋበዘኝው ነበር
እበጅልን እናም እንወድሻል በርች
ሳራ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ استغفرالله እሽ
ጥሎብኝ አዝማሪ ስወድ አድናቂህ ነኝ
ኑሬ በጣም ነው የማደቅህ ኑርልኝ
ዘረኛ እዳትሉኚ ግን አገሬን ወሎ ለኔ ልዩ ናት
የፈለጉትን ይበሉ ወሎ ከማንም በላይ የቆንጆና የጀግና አገር ነው
@@kusaibadawe200 በትክክል ማር
ክክክክክእኔምነኝ
አገሬ አማራ በይ እማ ወሎየ ባል ፈልጊልኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ
@@hhhmmm2959 እሽ ማር ጉንደርም አገራችን ነው
ኑሬሁሌም እፅናናለሁ የከፈርወዳጀትዝሲለኝወላ ይመችህ ያገሬልጂ ኑሬሁሌምእፅናናለሁየከፈርወዳጀትዝሲለኝወላይመችህያገሬልጂ 🎉🎉
معاكم من السودان م شاء الله صوتو جميل جدا 💖💖💖💖
ያዜሬ እምስት አመት ኢቶ እያለሁ ለገባሰሙ አደምጠውነበር ትዝታ😢😢
ኑሪዋ ውብብብ ነህእኮ አቤት ድምጽ ስወድህ እንደው
መቼም ዛሬ ላይ የሌላ ብትሆንም ዛሬም እዉድሀለ W ትዝታዬ
ዋው በጣም ወድጄዋለሁ እኔን የገለፀል
J
የራያ ሰው ፍቅር ናቸው ወሎዎች በመሆናቸው በጣም ዴስ ይለኛል እኔ የራያ ልይ አይዴለሁም ግን በጣም ነው ምወዳቸው
ዋው ምን ላዲርግህ ፍቅር እሾህ አይደል አይውጣ ተነቅሶ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ወላሒ,,የዚህ,,ሠዉፍቅር,,አዙሮ,,አዛዙሮ,,ሊደፍኝነዉ,,በአላህበት,,ክፉአይካህ❤❤❤❤❤❤❤
ኑራድስ ሠይ። በስቱ ምዚቃህ ስንቱን ላስታዉስበት
አተ የፉቅረ ሰው በፈቅረ ከደከን በጣም እወድሃለሁ ኑረ
የኔ ምርጥ ንሮዲስ ፍቅር እኮ ነው ውድድድድ ነው እምናርግህ የራያ ልጂ በመሆን እኮራለሁ
Hati setamir lijitu waloo Eko wub nen fexari agracen selam fexare aewrido yexebikilin miskina walo Raya fexari yexbiqachu wudoce 💔🙏
ኑሬ ምርጡ ሰው። እንወድሃለን። ኑርልን።
ወላሂ በጣም ነዉ እምትመችኝ ኑሩ ይመቺህ
የህን። ልብ። የምሰብ። ድምፅህን። ቁርአን
እድታነብእበት። አላህን። እማፀነውአለሁ
አላህ ይህዲ ምን የሻ ።
አላህ ይህዲ
ኧረ እሱ ሞስሌም አይደለም
@@almaza3357 እንዴት
ኑሬ የእኔ ጀግና ራያ በመሆኔ እኮራለሁ ስወድህ እኮ
Akkam maalat selam new malat new
ኑርዬ የኔ ምርጥ አቤት ስወድህ
ዳዲዋዬ አንቺ ካልፈለግሽው ከኔ መለየቱን አባትሽም ይወቅ ያቁመው ደረግሱን እፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ንገሪልኝ ለኔ አባት
Sara Sara ምርጥያገሬልጂ
@@gsbvsb2154
ወይዬ የኔ ምርጥ
Ebkswlfzrgbztarnsalmzllmalsluntmasbulwentwaskumadarmrnmmrnmbsemnmedzmalslw
እኔየሆሄንንሙዚቃእወደዋዋለሁወላሂማሻአላህ🌹🌹🌹
አሻድየ የትግሬበሀልብቻአይደለም የአማራምነው አቦ ይመቻችሁ
በጣምነውየምንወድህ፣ወሎየዋከመቄት፣ንርልን
ዉይ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤💔😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😥😥🥺🥺💔💔💘💘
🥺🥺🥺
አይዞን ወገኒ😅😅
ማኛዉ፡ዉሥጤነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡ያገርልጅወለላ
Mama
Bueaeg
እረ ይሄን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ላብድ ነው!!
እኔምእደዛው
Me too
አይዞህ ሀሀሀሀሀሀ
😂ትዝታ አለብኝ
አይዞህ ወንድም አለም ሆድ ይፍጀው ውዴ ዝም ምን ነው
እረ እኔሥ ምን ልሁን በዚህ ሙዚቃ ሣባኚ መገን ድምፅ ምርዋ ነህ አጀቴን በላሀው ቀጥልበት የኔ መልከ መልካም ሠው ውድድድ ነው የማረግህ 😍😍👌🙏🙏🙏👍👍👍
ለኔና ለብዙ በሽተኛ ይሆናል ሙዚቃዉ ፈዉስ ባይሆንም ተመችቶኛል
What interesting sound u have dear!I like it very well bro.
ወሎወች እኮ ውብ ነን
በጣም በጣም ከውብም በላይ ውብ ነን
ውብ፡ብቻ፡አገልፀውም፡
በጣም
Nmm@@ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ
@@ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ hig8
ወላሂ ኑርየ በዚህ ሙዚቃህ የወንድሜ ሠርግ እሥክሥ እያልኩበት ነበር አሁን ግን ሥደት ላይ ሁኘ ትዝታ ገደለኝ የሮቢቷ
አተ አትመልሥም
🙋🙋🙋🙋🙋
ቴድ ኣፍሮን ጠየቁኩት ካንተና ከ ኑሬ ማን ይበልጣል ብየ
በብቃት እሱ ነዉ በድጋፉ ግን እኔ እኮ ኣለኝ ኣንተየ
ላይክ ኣርገህ ውጣ እውነቱን ካጋየህ።
በትክክል
B
ቴዲአፍሮ
ተይቴድንየሚክልየለምቴድኮቅንሰውነውዘረኛነውይሄ
@@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ Mn slarege nw zeregna yehonew?gud ko nw
የመጄመሪያዬ የጋበዘኝ ግን መጨረሻዉ ያላማረዉ ፍቅራችን በሌላ ገዴል የተከተተዉ😪
እናትና አባትሽ ከኔ ሌላ ሊድሩሽ ነው አሉ
ሀይ
ቁርአን ብቀራበት ይሄንን ድምጽ
ወሎየን እሚወድ እስኪ ላይክ
እናትና አባትሸ ከኔ ሌላ ሊድሩሽ ነው አሉ😭😭😭😭😭😭
ዘመን የማሽረው የኢትዮ ሙዚቃ ዳዴዋ ዳዴዋ ነኝ ዳዴዋ😉💋💋💋 ይድረስ ለ ሁቢ
ሀሰን ኑርታታ uhrk
ኑር አዲስ ስወደው
ይህ ዘፈኑ አስለቅሶኛል በጣምምምም
808
ኑሬዋ ዘፋላየ ደጋግሜ በሰማህ የማልሰለችህ
እራያወች ስወዳችሁኮ ደሞ ተወሎልጅ ጋር ሲደመር ያማረ ውበትነው ያለን አቦ እናንተው መጀን
እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያገር ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑሬ ያገሬ ልጅ እደው ምን ላርግህ አይ አይ አይ እእዕ
Bro. Nurdisy. Wow amazing job. Thank you!!!!!!
nuradis
ከይሩን ነገር ይምራሕ አላሕ የሙዚቃነገር ዋጋ የለዉም ሙዚቃዉን ከማሐፈዝ ቁረአንንን ሀፍዘሕ ቢሖን ነበር ሠይድ
ያልበላችሁን አትከኩ አያገባችሁም መጀመሪያ ስለራስሽ እወቂ ወንድ ክሆንክም እንደዛ
መድና ወለየዋ ልክ ነሽ ግን አላህ ያለለት ብቻ ነዉ የሚወፍቀዉ
Emanda Already ልጅቱ ምንም አላጠፋችም አሳባንም መናገር ትችላለች እናተግን ማሽቃበጥ ይባላል
ድምፅህ በጣም ደስስስስስ ይላል
እኔ የወሎልጅ ነኝ ፍቅረኛዩ ያራያልጅ
ኢት ለዘላለምትኑር
ታድለሺ ለኒም ተይ ይፍልግልኝ እራውውሥጥ
ኑሬ ምርጥ የራያ ልጅ ውስጤ ነህ።
ኑርየ የኛው የማራዎች ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ራያ ሁሉም አማራ👍👍👍👍💪💪👌
Wudddddddddddddddddd💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ suehe
በጣም ነው የምወዳችሁ እራያወች 💖💖💖💖
ላአኬራህ አስብ ዱኒያ ቀሪ ናት ኑሬ አላህ ይመልስህ
ምርጥ ስራ ክፕምርጥ ልጅ ተባረክ ብለናል
I love 😘 you 💕 all your music gives me hope of Ethiopia 🙏😘💕
ይህን ሙዚቃ የጋበዝከኝ ልጂ የት ጠፋህ
እንኳንም ወሎ በመሆነ እኮራለዉ ወሎ ገራገሩ የቆንጆች አገር
እፍ ረ አሁንሥ አገሬ ናፈቀኝ ደሞ ይህንን ሙዚቃ ጎደኛየ የጋበዝኝ ነበር ያኔ በዲሮዉ እፍፍፍፍፍ
አይይይ አኔም ትዝታ አለብኝ መገን ስደት አለያየን
ያሳለፍነው ቀናት በከንፈር ወዳጅ አይ ኑር ያገሬ ልጅ ይመችክ ከመርሳ ራያ ቆቦ
ilove
ene anchi asalfenal kefer chewta mersa layi kkkk aydel be mudi Kebt sntebq begalana be zufan abo
Pii
Ganati
3
እንዴት ዘፈንህን እንደምወደው እልልልልልልልልልልል
አይ ወድሞቼ የስራችሁን ይስጣችሁ እንደፎከራችሁ ከምወደው ልጅ ለያያችሁኝ እኔም እሱን ዳዴዋ እያልኩ እኖራለሁ እናተም ተጠቀሙት
የኔ ማር😢
እህቴልክእደኔደርሦብሻል እኔም ከመወደወልጅተለያየንበሰውነገር አይ ጉደኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የቀደረው አይቀርም
እኔ ግን ወስኛለሁ ከሱ ውጭ ሰባት ጊዜ ጥቅር ይበል ወድሞቼ እስኪ እንደጥጃ አስረውም ለሌላ ይድሩኝ እንደሁ አያቸዋለሁ ብቻ እድሜ ይስጠን