ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የሚገርም ዳሰሳ እና ትንተና ነገሮችን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየ ሁሉም ሙስሊም ሊያየዉ እና እራሳችንን ልንፈትሽበት ልንስተካከልበት የሚገባ ወሳኝ ምልከታና እዉነታ ነዉ አቦ አላህ ይጠብቅህ አላህ የጅዚከል ኸይር ጄሉ ቲቪ ጥሩ እንቅስቃሴ እና ጅማሬ ነዉ
ወንድማችን አብዱል ጀሊል አላህ ይጠብቅህ:: በኔ የትውልድ ዘመን አንተን የመሰለ በሳል አስተሳሰብ ያለው ወጣት ለማየት በመታደሌ አላህን አመሰግነዋለሁ በርታልን ወንድም አምሳያዎችህን ያብዛልን:: አዘጋጁንም ወንድም ጀማልን ጀዛከሏሁ ኸይር
ማሻ አሏህ ጀዘከሏህ ኸይር ምርጥ እና በሣል ሙህር በምታደርጋቸው ኢንተርቬወች በጣም ምሥጥ ብየ ነው የማዳምጥህ አሏህ ይጠብቅህ ምርጥ ሙሥሊም ወጣት ነህ በጎጃም እና በጎንደር ሙሥሊሞች ላይ በእገታ አሁንም ሃብት ንብረታችን እየተዘረፋን ነው አንሠጥም የሚሉ ወጣቶች እየተገደሉ ነው ይህም የሚሆነው በሽፋታው ፋኖ ተብየው ነው ሙሥሊሞች ይህን በመፍራት ወደ አዲሣባ እየተሠደዱ ነው ተወልደው ባደጉበት ሀብት ንብረት ባፈሩበት ሃገር ባይተዋር እየሆኑ ነው ምክኒያታቸው ከኛ ጋር አብራችሁ አልታገላችሁም እኛ እየሞትነ እናተ አልሞታችሁም መንግሥትን ትደግፋላችሁ ይላሉ እነሡ ይህን ይበሉ እንጅ ዞሮዞሮ በለጡነ ከእኛ በተሻለ ኢኮኖሚ አላቸው የሚል ቅናት እና ቁጭት ነው ትኩረት ይደረግበት ቤተሠቦቻችን በሃሣብ በጭንቀት ላይ ናቸው ነገ ደሞ የማን ተራ ይሆን በማለት አሏህ ይዘንልን ኸይሩን ያውርድልን ያረብ እኛም ሥደቱ ሣያንሠን በሃገር እና በቤተሠብ ሃሣብ ናላችን ዞረ
❤ Jamal
ውሸታም በእናተ ውሸት እርስ በራሳችን እንድንጫረስ ነው ቱልቱላ ፈሪ
አብዱልጀሊል እይታህን እጅግ የሚገርም ሙሁራዊ ነው
የአላህ በዚህ ዝቅጠት ውስጥነው ያለነው አ/ጀሊል አሊ ካሳ ወላሂ እንዴት እንደምወድህ አላህ ይጠብቅህ ይህ መረጃ ለሁሉም ሙስሊምነው መረጃውን እንቀባበል
ኢላሂ እንደ አብዱልጀሊል አይነት ጀግና አብዛልን ያረብ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ አክይ
ማሻአላህ ሀሳቡ ሁለየ ይገርመኛል እደዳእዋ ነው የምሰማው ስምጥብዬ ሁሉንም አሁን ያለንበትን ሁኔታዎች የገለፀበት መገድ ለትልቁም ለትንሹም ምርጥ ሃሳብ ነው ይዞየሚቀርበው የመጅሊሱ ነገር ሁላችንንም እያሳሰበን ነው
ወህህህህህህ እኔ እንጃ ምን አንደምል ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ሁሉነገሮችን ሙሉ ያድርግልህ አብዝቶ ይስጥህ ብጥር ግልፅ አድርጎ እውነታውን አራግፎታል የማይገባንና የማይረዳን ጭፍን ዘረኞች እንኖር ይሆናል እንጅ ።አቦ አላህ ይስጥህ ሰላምህ ይብዛልን ።።
እውነት ነው ይጋድሉትነ ጋደዮች የነገሩን ጋደይ ነው ምነየው
መስጂዱን ከሸራ ከሜዳ ጀምሮ በብርድ በፀሐይ የለፉ ኢማም ኡለማ ልጆችን የሚያቀሩ ተወዳጅ ነበሩ። ብሄራቹ የኛ ስላልሆነ በሚል ምክንያት ከመስጂዳቸው ሲያፈናቅሏቸው ሳይ እኔ አበቃሁ አዘንኩኝ
"እስልምናን ይዘን ሄደን ብሄር ይዘው ጠበቁን" ደስ የሚል እይታ ..... ልብ ያለው ልብ ይበል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አብዱልጄሊል እኛ ወሎየዎችንማ አርደው ቆራርጠው አቃጥለው ቀቅለው ከነ መስጅዶቻችን ከነቁራአናችን በሉን አራጁቹ የዘላለም ጥላቶቻችን 😭💔እውነት አላህ ሱ.ወ ይፍርደናል ይበቀልልናል ብለን እንጠብቃለን ሀስቢየአላህ ወኒእመል ወኪል💔😭ተውባይም የለም እንደ እስልምናም አንድ አልነበርን ለካ አላህይፍርዴል ኢንሻአላህ.....
ማሻአሏህ ጀግና ወጣት ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ እዳተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን ጀዛከላህ ከተኛንበት እንቅልፍ ለመንቃት ለወጣቶች አንደዚህ ያለ ምክር ሁሌም ያስፈልገናል። አላህ በ ተውሂድ አንድ ያርገን፤ ዘረኝነትን ከሙስሊሞች አላህ ይግፈፍልን።
የእኔ ልዩ ጀዛከላህኸይር እሰኪ አላህ ይጠብቀን
ጀዛከሏህ ኸይር የኢትዮጵያ መጅሊስውስጥ የሚሾሙት በሙሉ ማለት ይቻላል ከእምነታቸው የበልጥ ለቢሄራቸውነው የሚገዙት ያሳዝናል
ትክክል
በኢትዮጵያ የበሠለ በእውቀት እና በማረጋገጫ ታሪክን ባማከለ ማብራሪያ ሲሠጥ አጥጋቢ እውቀትን ያስጨብጣል አከብረሀለሁ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ👌👌
Jezakellahu khyr brother Abdul Jelil Allah yitebekeh
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፡ እጅግ በጣም አሞኛል::
አለ ዩጠብቅህ
ምርጥ የፖለቲካ ምሁር እንደሆንክ አውቃለሁ ነገር ግን አንተንና አንተን መሠሎች ምሁራን ችግራችሁ በንግግሮች መሃል የምትጠቀሙት ኢንግሊዝኛ ህዝቡን እንደሚያወዛግብ አለማወቃቹሁ ነው!!!ጥቂት ህዝብ ብቻ ይረዳቹሃል የተማረው ብቻ!!!ያልተማረውስ ትርጉም ቤት ለትርጉም ቤት ይዙር? አስቡበት!!!!! በተረፈ ብዙ ሃላፊነት ስላለብህ በመፅሃፍም ሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች ትግልህን ቀጥል አላህም ይረዳሃል!! ሁሌም አላህ ከሃቀኞች ጋር ነው!!!!
ሁሌ እናወራለን ምን ያህሎቻችን ነን አገር ማለት ገብቶን ይሆን?? ወጣቶች በበዙበት አገር ለልመና የተጋለጥነው ቡዙ መስራት ስንችል ነው:: ምርጥ ውይይት ነው አሁንም ቢሆን ህዝብን ማወያየትን መቻል ያስፈልጋል
ይህ የታፈነ እውነት ነው፡፡ እንደዚህ አይነት በጥናት ላይ የተመሰረተ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እያንዣበበ ያለውን ችግር መከላከል እንድንችል ውይይቶች መደረግ አለባቸው፡፡ አደጋውን ህዝቡ ማወቅ አለበት፡፡ የተለያየ ምልከታ ያላቸው ሰዎች እንደዚህ እየቀረቡ ምክራቸውን እንዲሰጡ መደረግ አለበት የሚሰማ ጆሮ ካለ፡፡
Broad thinking .. love it JZK
ለመጀመሪያ ግዜ በሳል ሰዉ ስሰማ ማሻ አላህ🤩
Thank you againKeep it up
የሚገርም ምሁራዊ እና ወቅታዊ ማብራሪያ
Megbiya lay mezhab alkna ketleh kemzhab yeweta got new mihur ayasblim
በጣም እውነትና ሀቅ የያዘ እውነት ነው
Jazakumullahu khairan brother Abdul Jalil.
አተዬወሎጀግና ነንህ አለይታችነህ የወሎህዝብብተኝታል
Ye wollye belshe atsanshwe ye Ethiopian Muslim hero new or dagmawi Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi..Imam
ስላምለዚህቤትጀማልበርቱ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀግና ወንድማችን ጂሉ ሚዲያ 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
I hope you’re going to do more videos on this subject. I support what brother Abduljelil have to say in general. If you are a Muslim ,your religion has to come first. D
Mashaa allah
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አብድል ጀሊል መጅልስ መቼም ማይርሳ ታሪክ ጠባሳ ጥሎብናል በሸገር ሲቲ በረመዳን ሙስሊም ሲያፈነቅሉ አነሱ የጎዳና ፍጥር እያሉ ዳንኪራ ሲደንሱ ነበር
ትክክል ከያ የተፈናቀሉ ወደ ወሎ ሄደው ኑሯቸው ብስቁልቁል ብሏል ከወለጋ የተፈናቀሉትማ አትጠይቂኝ እየሞቱ ነው😢😢😢😢😢
ይሄው ረመዳን መጣ ማፍረስ ጀምረዋል
አሁን ቁማር ተበልቶ ማልቀስ ምን ያደርጋል! ኡለሞች በአፈሙዝ ሲፈናቀሉ እኛ እናሻላለን ብልህ አጨብጭበህ አሁን እየየ ምን ይፈፍይዳል!
በሰራቸዉ ተዉ ቢባረሩ እሰይ
Allah yihunen
አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና በመፅሐፍ መልክ ብታቀርብል ከዚህ በበለጠ እንማርበታለን ፃፍልን ጀግናችን ነህ እንወድሀለን!!!
That is great MashaAllah
አብዱል ጀሊል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በእውነት የውስጤን ሀሳብ ነው የተነተንክልኝ
ماشاء الله تبارك الرحمن اللهم بارك وزده يارب الله يحفظك ويكثر أمثالك أخي عبد الجليلرئيك جميل جداشكرا لك جمال أحمد
ማሻአላህ ወንድም አብዱጀሊል አላህ ይጠብቅህ
Masha Allah ❤❤❤❤
Thanks jemal kebde mezan yemzen hero new yakrbklne ... Ande yemtle ideas yelwem hulum ewnte new kuche yadrgehe... Allah afiya ke regime edma ga yestew abdi yeha gegna ..
አንጀቴን አጠጣህው ወሏሂ
MashaAllah good view ❤❤❤
Thank you
አብዱልጀሊል የኛው ፡ ትውልድ ፡ ጀግና ፡ የጀግና ፡ ልጅ ፡ ነክ ፡ አላህ ፡ ይጠብቅህ ❤
ደስ የሚል ውይይት ነውእንደአጠቃላይ በአሁኑ ሰአት በምንም መልክ ይሁን አናሳ ከሆንክ አደጋ ላይ ትሆናለህ በዘርም ሊሆን ይችላል ወይም በሃይማኖት
brilliant !
Allah bertatun yesten Allah lemuslimoch yemimech zemen Allah yamtalen
Eye opener interview. Thanks
Jezakella kheyer ya abduljelil meselochehen yabzalen
❤❤❤❤ጀግናውሙሂር
ማሻ አላህ
ትክክክል
ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ፡፡ አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
This guy is really genius from muslim society .
Masha Allah
አብዱልጀሊል አላህ ይጠብቅህ፡፡
ማሻአላህ በረካ ሁን
መሸለህ ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
allah edmea na teana ytlnn wdu wendmea ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤በትክክል ገልፀኸዋል
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
ከጨረቃ መስጅድ ጀምሮ ዲን ይዘን የተጠጋናቸው ወደ ብሔር የቀየሩት ….. ብቻ ልብ ያደማል አላህ ቀልብ ይስጣቸውአንተ አላህ ይጠብቅህ ለሙስሊሙ ኡማ የምትጠቅም ያድርግህ
አሁንም ቢሆን መተኞት አያሰፈልግም አይናችንን ገልጠን እንጠብቅ!!!!!
መሸአላሕ በዱኒያም በአኼራም ጀዛህን አላህ ይከፈልበት።
አብዱልጀሊል በየትኛውም ሁኔታ የምተወራቸው የምትተነትንባችው እይታወችህ ሁሉ ይገዙኛል በእኔ እየታ የኢትዮጵያ የሙስሊሙ ተቋም መጅሊስ ይህን ሙሁር ሊጠቀምበት ይገባል ከአይን ይጠብቅህ ወንድሜ
ማሻ አላህ ግሩም እይታ
❤masha allah
የሚያሳዝነው የእምነት እውቀት ባለመኖሮ ሌላው የእውቀት እጥረት ነው መከባበር መተዛዘን የሌለበት ብሎም ጥፋት ወይም ወጀልን የስራውን ፈርቶ መቀበል
Meshalla wliy tkekl jzakla
በቀጣይ ለጄሉ ቲቪ የምሰጠዉ ወይም የማመለክተዉ ምልከታ ቢኖር ነፃ መድረክ በሚል ርዕስ ስር የተለያዩ ምልከታ ያላቸዉን ሰዎች በመጋበዝ ነፃና ፍትሀዊ የሆነ ዉይይት ብትጀምር ጥሩ እና ወሳኝ ነዉ ብዬ አምናለዉ ታዲያ ተጨባጭ በሆነ መረጃ መሆን አለበት እንቶ ፈንቶ የሆነ ወሬ መሆን ስለሌለበት አመሰግናለዉ
አብዱል ጀሊል በጣም አድናቂህ ነኝ ጠፍተህብን ነበር የወለጋ ጭፍጨፋማ አማራ ነፍጠኛ እየተባለ ብዬ ሚዲያው እየተሰኮረ የሚያልቀው ሙስሊም ነበር ድራማቸው ገብቶኝ ነበር ግን ምን ይደረጋል አላህ ይበቀልልን እነሱ ሁሌም ለተንኮል ሲሰሩ አላህ እየቀየረባቸው ነው ገና ለወደፊትም እየተሰራልን ውሀብይ ሰለፍይ አለልን ሰው ከአሁኑ ተረድቶ መከፋፈልን መዝጋት አለብን ሰብልን ብልጥ እንሁን አላህም ይርዳን
ጀግናውውውውውው
Mufetii kaloraduu beloo stechohe yanabarawe zara taradahaawe A.lilahe
ጥፋ ከዚህ ሸህ ኡመር ከስልጣን አላህ ቶሎ ባያስወግዳቸው ኖሮ ይሄኔ ሙስሊሙን አባልተው ጨርሰውት ነበርአልሃምዱሊላህ ከሳቸው ለገላገለን ጌታ
ወንድም አብድል ጀሊል ትንተናው ይመቸኛል በርታ
የሚገርም አእምሮ ያለህ ጀግና እውነትን ፍልትው አርገህ የምታወጣ የዘመናችን ሙህር ሙስሊም ወንድም አንተን ብቻ አየሁ ትለያለህ አላህ የፈለገውን ሁሉ የሚበጂህን ሁሉ ይስጥህ አቦ
ይህ ህዝብ በ ዱርዬ ኡስታዞች እንዲህ ከተሸወደ በ ደጃልማ እንዴት ሊሸወድ እንደሚችል አሰብኩት
ሱብሀነክ ያረብ አላሁመ አንሱር ኩለል ሙስሊምን ፊ ኩሉ መካን ያሳዝናል ዲነል ኢስላም ምንም ያስቀረው ነገር የለም የኛ ምርጫ ጅህልና አላሁመ ኢህዲና አላሁመ አልም ና አልም ኩለል ሙስሊም
በኦነግም ሆነ በፋኖ ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰው ጥቃት መንግስን ነው ተጠያቂ ማድረግ ያለብን
ማሻ አላህ እውነተኛ ምልከታ ❤🙏 42:04
የሚገርም ትንታኔ ነው!
Jezakellah wendeme lebezuwochachen yaltaye debeke seran new yasgenezebken ewketehen allah yechemereleh rejem edme yesteh wendeme Jornalist Jemal ahmed antem kebere yegebehal ahunem lemuslim tekami mehurochen gebzelen betam enamesegenalen wendeme
ትክክል ነው ወንድማችን ሱማሌ 100% ሙስሊሞች ናቸው፡፡
gerami ewnetegna hasab Yetgna muslim jibu egren eybelagn new zm belu
በኢትዮጵያ ረሀቡ እጅግ ከፍተዋል ሁሉም የኢትዮጵያውያን youtube ቻናሎች የጥላሁን ገሠሠን ዋይ ዋይ ሲሉ የሚለውን ዜማ በየቀኑ ፕሮግራም ሲጀምሩ ለአንድ ደቂቃ ያሰሙም እባካችሁን በዚህ ተባበሩ አለም ሁሉ ይስማ ን ይሰማ!!! አረመኔ አብይ አህመድ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው አሜን አሜን..
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuh allah yitebikachu
ቀጣይ ክፍል 2 ቢኖር
He is right 100%
አንተና አህመዲን ጀበል ትክክለኛውን የሙስሊሙን ታሪክና በአለም ውስጥ በእርግጥ በጣም ብዙዎች እና ዘግናኝ ያልወጡ እና ያልተነገሩ ቢኖሩም በትንሹም ቢሆን በትክክል ተገንዝባችሁ ለሕዝበ ሙስሊሙ በማድረሳችሁ መልካም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ የሚያሳዝነው ግን ሕዝበ ሙስሊሙ የከባድ እንቅልፍ ማደንዘዣ መድፌ ነተወጋ ነው የሚመስለው። ሀስቡን አላህ ወኔ አመል ወኪል
በጣም ፈርታችኋል። አማራ እና ትግሬ ሙስሊሞች በማንነታቸው ጀኖሳይድ ተፈፅሞባቸዋል ።
NUREDIN 👍👍🙏
በርቱ በርቱ መንቃት የሚገባው ይንቃ አሁን በአዲስ መልኩ የሙስሊሙን ቤት ማፋረስ ጅምረዋል
Yep it’s facts.
በጣም የሚገርም ዳሰሳ እና ትንተና ነገሮችን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየ ሁሉም ሙስሊም ሊያየዉ እና እራሳችንን ልንፈትሽበት ልንስተካከልበት የሚገባ ወሳኝ ምልከታና እዉነታ ነዉ አቦ አላህ ይጠብቅህ አላህ የጅዚከል ኸይር ጄሉ ቲቪ ጥሩ እንቅስቃሴ እና ጅማሬ ነዉ
ወንድማችን አብዱል ጀሊል አላህ ይጠብቅህ:: በኔ የትውልድ ዘመን አንተን የመሰለ በሳል አስተሳሰብ ያለው ወጣት ለማየት በመታደሌ አላህን አመሰግነዋለሁ በርታልን ወንድም አምሳያዎችህን ያብዛልን:: አዘጋጁንም ወንድም ጀማልን ጀዛከሏሁ ኸይር
ማሻ አሏህ ጀዘከሏህ ኸይር ምርጥ እና በሣል ሙህር በምታደርጋቸው ኢንተርቬወች በጣም ምሥጥ ብየ ነው የማዳምጥህ አሏህ ይጠብቅህ ምርጥ ሙሥሊም ወጣት ነህ በጎጃም እና በጎንደር ሙሥሊሞች ላይ በእገታ አሁንም ሃብት ንብረታችን እየተዘረፋን ነው አንሠጥም የሚሉ ወጣቶች እየተገደሉ ነው ይህም የሚሆነው በሽፋታው ፋኖ ተብየው ነው ሙሥሊሞች ይህን በመፍራት ወደ አዲሣባ እየተሠደዱ ነው ተወልደው ባደጉበት ሀብት ንብረት ባፈሩበት ሃገር ባይተዋር እየሆኑ ነው ምክኒያታቸው ከኛ ጋር አብራችሁ አልታገላችሁም እኛ እየሞትነ እናተ አልሞታችሁም መንግሥትን ትደግፋላችሁ ይላሉ እነሡ ይህን ይበሉ እንጅ ዞሮዞሮ በለጡነ ከእኛ በተሻለ ኢኮኖሚ አላቸው የሚል ቅናት እና ቁጭት ነው ትኩረት ይደረግበት ቤተሠቦቻችን በሃሣብ በጭንቀት ላይ ናቸው ነገ ደሞ የማን ተራ ይሆን በማለት አሏህ ይዘንልን ኸይሩን ያውርድልን ያረብ እኛም ሥደቱ ሣያንሠን በሃገር እና በቤተሠብ ሃሣብ ናላችን ዞረ
❤ Jamal
ውሸታም በእናተ ውሸት እርስ በራሳችን እንድንጫረስ ነው ቱልቱላ ፈሪ
አብዱልጀሊል እይታህን እጅግ የሚገርም ሙሁራዊ ነው
የአላህ በዚህ ዝቅጠት ውስጥነው ያለነው አ/ጀሊል አሊ ካሳ ወላሂ እንዴት እንደምወድህ
አላህ ይጠብቅህ
ይህ መረጃ ለሁሉም ሙስሊምነው መረጃውን እንቀባበል
ኢላሂ እንደ አብዱልጀሊል አይነት ጀግና አብዛልን ያረብ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ አክይ
ማሻአላህ ሀሳቡ ሁለየ ይገርመኛል እደዳእዋ ነው የምሰማው ስምጥብዬ ሁሉንም አሁን ያለንበትን ሁኔታዎች የገለፀበት መገድ ለትልቁም ለትንሹም ምርጥ ሃሳብ ነው ይዞየሚቀርበው የመጅሊሱ ነገር ሁላችንንም እያሳሰበን ነው
ወህህህህህህ እኔ እንጃ ምን አንደምል ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ሁሉነገሮችን ሙሉ ያድርግልህ አብዝቶ ይስጥህ ብጥር ግልፅ አድርጎ እውነታውን አራግፎታል የማይገባንና የማይረዳን ጭፍን ዘረኞች እንኖር ይሆናል እንጅ ።
አቦ አላህ ይስጥህ ሰላምህ ይብዛልን ።።
እውነት ነው ይጋድሉትነ ጋደዮች የነገሩን ጋደይ ነው ምነየው
መስጂዱን ከሸራ ከሜዳ ጀምሮ በብርድ በፀሐይ የለፉ ኢማም ኡለማ ልጆችን የሚያቀሩ ተወዳጅ ነበሩ። ብሄራቹ የኛ ስላልሆነ በሚል ምክንያት ከመስጂዳቸው ሲያፈናቅሏቸው ሳይ እኔ አበቃሁ አዘንኩኝ
"እስልምናን ይዘን ሄደን ብሄር ይዘው ጠበቁን"
ደስ የሚል እይታ .....
ልብ ያለው ልብ ይበል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አብዱልጄሊል እኛ ወሎየዎችንማ አርደው ቆራርጠው አቃጥለው ቀቅለው ከነ መስጅዶቻችን ከነቁራአናችን በሉን አራጁቹ የዘላለም ጥላቶቻችን 😭💔እውነት አላህ ሱ.ወ ይፍርደናል ይበቀልልናል ብለን እንጠብቃለን ሀስቢየአላህ ወኒእመል ወኪል💔😭ተውባይም የለም እንደ እስልምናም አንድ አልነበርን ለካ አላህይፍርዴል ኢንሻአላህ.....
ማሻአሏህ ጀግና ወጣት ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ እዳተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን ጀዛከላህ ከተኛንበት እንቅልፍ ለመንቃት ለወጣቶች አንደዚህ ያለ ምክር ሁሌም ያስፈልገናል። አላህ በ ተውሂድ አንድ ያርገን፤ ዘረኝነትን ከሙስሊሞች አላህ ይግፈፍልን።
የእኔ ልዩ ጀዛከላህኸይር እሰኪ አላህ ይጠብቀን
ጀዛከሏህ ኸይር የኢትዮጵያ መጅሊስውስጥ የሚሾሙት በሙሉ ማለት ይቻላል ከእምነታቸው የበልጥ ለቢሄራቸውነው የሚገዙት ያሳዝናል
ትክክል
በኢትዮጵያ የበሠለ በእውቀት እና በማረጋገጫ ታሪክን ባማከለ ማብራሪያ ሲሠጥ አጥጋቢ እውቀትን ያስጨብጣል አከብረሀለሁ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ👌👌
Jezakellahu khyr brother Abdul Jelil Allah yitebekeh
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፡ እጅግ በጣም አሞኛል::
አለ ዩጠብቅህ
ምርጥ የፖለቲካ ምሁር እንደሆንክ አውቃለሁ ነገር ግን አንተንና አንተን መሠሎች ምሁራን ችግራችሁ በንግግሮች መሃል የምትጠቀሙት ኢንግሊዝኛ ህዝቡን እንደሚያወዛግብ አለማወቃቹሁ ነው!!!ጥቂት ህዝብ ብቻ ይረዳቹሃል የተማረው ብቻ!!!ያልተማረውስ ትርጉም ቤት ለትርጉም ቤት ይዙር? አስቡበት!!!!! በተረፈ ብዙ ሃላፊነት ስላለብህ በመፅሃፍም ሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች ትግልህን ቀጥል አላህም ይረዳሃል!! ሁሌም አላህ ከሃቀኞች ጋር ነው!!!!
ሁሌ እናወራለን ምን ያህሎቻችን ነን አገር ማለት ገብቶን ይሆን?? ወጣቶች በበዙበት አገር ለልመና የተጋለጥነው ቡዙ መስራት ስንችል ነው:: ምርጥ ውይይት ነው አሁንም ቢሆን ህዝብን ማወያየትን መቻል ያስፈልጋል
ይህ የታፈነ እውነት ነው፡፡ እንደዚህ አይነት በጥናት ላይ የተመሰረተ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እያንዣበበ ያለውን ችግር መከላከል እንድንችል ውይይቶች መደረግ አለባቸው፡፡ አደጋውን ህዝቡ ማወቅ አለበት፡፡ የተለያየ ምልከታ ያላቸው ሰዎች እንደዚህ እየቀረቡ ምክራቸውን እንዲሰጡ መደረግ አለበት የሚሰማ ጆሮ ካለ፡፡
Broad thinking .. love it JZK
ለመጀመሪያ ግዜ በሳል ሰዉ ስሰማ ማሻ አላህ🤩
Thank you again
Keep it up
የሚገርም ምሁራዊ እና ወቅታዊ ማብራሪያ
Megbiya lay mezhab alkna ketleh kemzhab yeweta got new mihur ayasblim
በጣም እውነትና ሀቅ የያዘ እውነት ነው
Jazakumullahu khairan brother Abdul Jalil.
አተዬወሎጀግና ነንህ አለይታችነህ የወሎህዝብብተኝታል
Ye wollye belshe atsanshwe ye Ethiopian Muslim hero new or dagmawi Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi..
Imam
ስላምለዚህቤትጀማልበርቱ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀግና ወንድማችን ጂሉ ሚዲያ 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
I hope you’re going to do more videos on this subject. I support what brother Abduljelil have to say in general. If you are a Muslim ,your religion has to come first. D
Mashaa allah
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አብድል ጀሊል መጅልስ መቼም ማይርሳ ታሪክ ጠባሳ ጥሎብናል በሸገር ሲቲ በረመዳን ሙስሊም ሲያፈነቅሉ አነሱ የጎዳና ፍጥር እያሉ ዳንኪራ ሲደንሱ ነበር
ትክክል ከያ የተፈናቀሉ ወደ ወሎ ሄደው ኑሯቸው ብስቁልቁል ብሏል ከወለጋ የተፈናቀሉትማ አትጠይቂኝ እየሞቱ ነው😢😢😢😢😢
ይሄው ረመዳን መጣ ማፍረስ ጀምረዋል
አሁን ቁማር ተበልቶ ማልቀስ ምን ያደርጋል! ኡለሞች በአፈሙዝ ሲፈናቀሉ እኛ እናሻላለን ብልህ አጨብጭበህ አሁን እየየ ምን ይፈፍይዳል!
በሰራቸዉ ተዉ ቢባረሩ እሰይ
Allah yihunen
አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና በመፅሐፍ መልክ ብታቀርብል ከዚህ በበለጠ እንማርበታለን ፃፍልን ጀግናችን ነህ እንወድሀለን!!!
That is great MashaAllah
አብዱል ጀሊል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በእውነት የውስጤን ሀሳብ ነው የተነተንክልኝ
ماشاء الله تبارك الرحمن اللهم بارك وزده يارب
الله يحفظك ويكثر أمثالك أخي عبد الجليل
رئيك جميل جدا
شكرا لك جمال أحمد
ማሻአላህ ወንድም አብዱጀሊል አላህ ይጠብቅህ
ትክክል
Masha Allah ❤❤❤❤
Thanks jemal kebde mezan yemzen hero new yakrbklne ... Ande yemtle ideas yelwem hulum ewnte new kuche yadrgehe... Allah afiya ke regime edma ga yestew abdi yeha gegna ..
አንጀቴን አጠጣህው ወሏሂ
MashaAllah good view ❤❤❤
Thank you
አብዱልጀሊል የኛው ፡ ትውልድ ፡ ጀግና ፡ የጀግና ፡ ልጅ ፡ ነክ ፡ አላህ ፡ ይጠብቅህ ❤
ደስ የሚል ውይይት ነው
እንደአጠቃላይ
በአሁኑ ሰአት በምንም መልክ ይሁን አናሳ ከሆንክ አደጋ ላይ ትሆናለህ በዘርም ሊሆን ይችላል ወይም በሃይማኖት
brilliant !
Allah bertatun yesten Allah lemuslimoch yemimech zemen Allah yamtalen
Eye opener interview. Thanks
Jezakella kheyer ya abduljelil meselochehen yabzalen
❤❤❤❤ጀግናውሙሂር
ማሻ አላህ
ትክክክል
ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ፡፡ አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
This guy is really genius from muslim society .
Masha Allah
አብዱልጀሊል አላህ ይጠብቅህ፡፡
ማሻአላህ በረካ ሁን
መሸለህ ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
allah edmea na teana ytlnn wdu wendmea ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤በትክክል ገልፀኸዋል
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
ከጨረቃ መስጅድ ጀምሮ ዲን ይዘን የተጠጋናቸው ወደ ብሔር የቀየሩት ….. ብቻ ልብ ያደማል አላህ ቀልብ ይስጣቸው
አንተ አላህ ይጠብቅህ ለሙስሊሙ ኡማ የምትጠቅም ያድርግህ
አሁንም ቢሆን መተኞት አያሰፈልግም አይናችንን ገልጠን እንጠብቅ!!!!!
መሸአላሕ በዱኒያም በአኼራም ጀዛህን አላህ ይከፈልበት።
አብዱልጀሊል በየትኛውም ሁኔታ የምተወራቸው የምትተነትንባችው እይታወችህ ሁሉ ይገዙኛል በእኔ እየታ የኢትዮጵያ የሙስሊሙ ተቋም መጅሊስ ይህን ሙሁር ሊጠቀምበት ይገባል ከአይን ይጠብቅህ ወንድሜ
ማሻ አላህ ግሩም እይታ
❤masha allah
የሚያሳዝነው የእምነት እውቀት ባለመኖሮ ሌላው የእውቀት እጥረት ነው መከባበር መተዛዘን የሌለበት ብሎም ጥፋት ወይም ወጀልን የስራውን ፈርቶ መቀበል
Meshalla wliy tkekl jzakla
በቀጣይ ለጄሉ ቲቪ የምሰጠዉ ወይም የማመለክተዉ ምልከታ ቢኖር ነፃ መድረክ በሚል ርዕስ ስር የተለያዩ ምልከታ ያላቸዉን ሰዎች በመጋበዝ ነፃና ፍትሀዊ የሆነ ዉይይት ብትጀምር ጥሩ እና ወሳኝ ነዉ ብዬ አምናለዉ ታዲያ ተጨባጭ በሆነ መረጃ መሆን አለበት እንቶ ፈንቶ የሆነ ወሬ መሆን ስለሌለበት አመሰግናለዉ
አብዱል ጀሊል በጣም አድናቂህ ነኝ ጠፍተህብን ነበር የወለጋ ጭፍጨፋማ አማራ ነፍጠኛ እየተባለ ብዬ ሚዲያው እየተሰኮረ የሚያልቀው ሙስሊም ነበር ድራማቸው ገብቶኝ ነበር ግን ምን ይደረጋል አላህ ይበቀልልን እነሱ ሁሌም ለተንኮል ሲሰሩ አላህ እየቀየረባቸው ነው ገና ለወደፊትም እየተሰራልን ውሀብይ ሰለፍይ አለልን ሰው ከአሁኑ ተረድቶ መከፋፈልን መዝጋት አለብን ሰብልን ብልጥ እንሁን አላህም ይርዳን
ጀግናውውውውውው
Mufetii kaloraduu beloo stechohe yanabarawe zara taradahaawe A.lilahe
ጥፋ ከዚህ ሸህ ኡመር ከስልጣን አላህ ቶሎ ባያስወግዳቸው ኖሮ ይሄኔ ሙስሊሙን አባልተው ጨርሰውት ነበር
አልሃምዱሊላህ ከሳቸው ለገላገለን ጌታ