ግሩም ትረካ - የቸርችል፣ ኔህሩ እና ሊንከን ነገር - Girum Tereka

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @mohabamehamed9975
    @mohabamehamed9975 6 หลายเดือนก่อน

    Gerum terka

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 6 หลายเดือนก่อน

    girume❤👍

  • @kalidtamam7596
    @kalidtamam7596 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @AbelAman-dn2ck
    @AbelAman-dn2ck 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ታሪክ ነው ቶሎ ቶሎ ስራልን አትጥፋብን

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 6 หลายเดือนก่อน

    Girum❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ZEKIRKEDIR
    @ZEKIRKEDIR 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tichilaleh!!!

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምምምም ጣፋጭ ነበር !!!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 6 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ ነው

  • @babi2-g9p
    @babi2-g9p 6 หลายเดือนก่อน

    girumsha😍

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 6 หลายเดือนก่อน

    ያልገለፅኩልክ ብዙ ነገር አለ

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 หลายเดือนก่อน

      ያልገለጽኩልህ ብዙ ነገር አለ::

  • @haronAsefa
    @haronAsefa 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratlegesss
    @bisratlegesss 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነኝ

  • @AladinBrahimi
    @AladinBrahimi 6 หลายเดือนก่อน

    Hulem stegna girume anten eyademetku nw mtegnaw ebakhin atitfa

  • @Jasirakillian
    @Jasirakillian 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ

  • @Ethioking_21
    @Ethioking_21 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ ንጉሡ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ነን አሉ አማኑኤል ሆስፒታልን ሲጎበኙ ።የአእምሮ በሽተኛው እኛም ሲጀምረን ንጉሥ ናፖሊዮን ነን ብለን ነበረ አላቸው ።

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 6 หลายเดือนก่อน

    Please የዚህ ፔጅ ተመልካች አድማጭ like አርጉ እንጂ

  • @quantum2716
    @quantum2716 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ንፁ አስተውሎት ብቻ ነው ፤ ይሔንን ንፁ ማንነት የምንረዳው ደግሞ በቅፅበት ውስጥ ስንሆን ብቻ ነው። ዳሩ ግን አስመሳይነትም የኛ ምርጡ ማንነት ነው። 😅 ወዳጄ ሁሉም አስመሳይ ሰው ባይሆን ኖሮ ይህ ዓለም እንዲ ባለ ሁነት አይገኝም ነበር። ሁልግዜ እንደምለው ኦሾ ዓለም መሆን ያለባት እንዲ ነበር የሚለው እርሱ ማን ስለሆነ ነው ! ዓለም እኮ ሳትፈጠር በፊት ነው ፤ ምን በምሰል ፣ ምን በሆን እንዳለባት ፣ በታላቁ መለኮት የተረቀቀቺው። 😊 እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ መሆን ያለበት ነገር ነው ! ጅሎች ግን ይህን ስላቸው ፤ ይላሉ ! ! ! ጅሎች 😅

  • @RedwanYasin-x6t
    @RedwanYasin-x6t 6 หลายเดือนก่อน +1

    በስራዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ፣ግን አንዳንድ ፣ስራዎችህ ላይ፣አሉታዊ የሆኑ ነገሮች አሉ ለምሳሌ አንተ ክርስቲያን እምነት ተከታይ ነህ እንበል ስለ እምነቱ አስተምህሮ እዉቀቱ አለህ፣አንድ ልጅ ሲወለድ ክርስትና እስኪነሳ ነፃ ነዉ፣ብለህ ታምናለህ????#እስላም መሆን ግን በእስልምና እምነት አንድ ልጅ ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነዉ የሚወለደው ፣ኢስላም እምነቱ ስም ሲሆን ሙስሊም ማለት ግን እራሱን ለፈጣሪ ያስገዛ ለፈጠረዉ አጎብዳጅ ነዉ፣ልጅ ልክ ከእናቱ መሐፀን ሲወጣ አናቱ ልክ ስግደት ላይ ሆኖ ነዉ የሚወለደው፣ከተወለደ በመላ ስም ከመሰየም ውጪ ሌላ ምንም የለችም፣፣፣ኦሾ ግን የራሱ መረዳት እንጂ ሁሉን አዋቂ አይደለም፣በገባዉ ልክ፣ነዉ አንተም እኛም በኦሾ ልንገደብ አይገባንም ፣በተሻለ መረዳት ይኖርብናል፣

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 หลายเดือนก่อน

      የእስልምናን ሕግ ካላከበረ እንዲሁ አንድ ሰው ሙስሊም ነው ሊባል አይችልም:: ትንሽ ጫፍ ይዛችሁ ሰውን አታደናግሩ::
      ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው ይላል አብይ መሐመድ/አህመድ::

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሠው ባንተ አብዷል አንተ ግን ግሩሜ አታቅም

    • @victorysportethiopia
      @victorysportethiopia 6 หลายเดือนก่อน

      ራስክን ወክለህ አዉራ ምን ያሳብዳል

    • @biruktensye2163
      @biruktensye2163 6 หลายเดือนก่อน

      በሸተኛ

  • @טסנה
    @טסנה 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀበሻ ለወሬ ማቀነባበር ምን ብሏችሁ

  • @haronAsefa
    @haronAsefa 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @TsegawdanielTseye
    @TsegawdanielTseye 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤