Alemneh Wasse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

ความคิดเห็น • 260

  • @Lem-xm4iy
    @Lem-xm4iy 24 วันที่ผ่านมา +29

    የእውነት አመመኝ የእስራኤል አምላክ ፍረድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w 19 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል ፍትህ ለሄቨን ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 19 วันที่ผ่านมา +6

    አለምነህ,,ዋሰ,,እናመሰግናለን,,ድምፀ,ሰለሆንከን😭😭😭😭

  • @user-sp9oz3ws7f
    @user-sp9oz3ws7f 24 วันที่ผ่านมา +32

    የገደለ ይገደል ወላህ ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ህግ ልተገበር ይገበል😢

  • @user-ej8kb2ft1h
    @user-ej8kb2ft1h 24 วันที่ผ่านมา +31

    ይሄ አውሬ ካልተሰቀለ ውስጣችን አያርፍም 💔💔እኔ ይህን ከሰማው ጀምሮ እንባዬ አልቆም ብሏል እንቅልፍ አጥቻለሁ😭😭😭😭💔💔💔

    • @user-sp5fl1wr2d
      @user-sp5fl1wr2d 16 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nurieebrahim1971
    @nurieebrahim1971 23 วันที่ผ่านมา +16

    ጋዜጤኛ አለምነህ ዋሴ እርጅም እድሜ እመኛለሁ🙏

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 23 วันที่ผ่านมา +13

    ኡፍፍፍ እንዴት እንዳስለቀስከኝ ኣለምነህ ሁሉም ባንተ ያምራል ተባረክ
    ለዚች ህጻን ድምጽ የሆነቹት ሁሉ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይሰውራቹ እድሜ ዘመናቹ ይባረክ እግዚኣብሄርን ይፍረድ!!

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 24 วันที่ผ่านมา +24

    እናመሰግናለን ዓለማችን ፣ የውስጣችንን ስለተናገርክልን። እንወድሃለን

  • @MelkamuTelake
    @MelkamuTelake 24 วันที่ผ่านมา +37

    እኔ ከ 12 ዓመት በታች የሆኑ ህፃን ልጆችን የደፈረ አስገድዶ በመድፈር የሚለው ቃል እጅግ በጣም ያንስበታል ።
    ሌላ ቃል ይፈለግ ።
    አስገድዶ መድፈር እኮ ለአቅመ አዳም የደረሰች እሴት ላይ ያለ ፍላጎት የሚፈፀም ወንጄል ንው ።
    የዚህ አውሬ ስራ ሌላ ቃል ይፈለግ ።
    😮

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  24 วันที่ผ่านมา +3

      #ሌላ ቃል ይፈለግ።

    • @amannisrra3985
      @amannisrra3985 24 วันที่ผ่านมา

      @@MelkamuTelake በትክክል

    • @ሀቢብ
      @ሀቢብ 24 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 23 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ማርያምን 😢😢😢

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😢😢

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 23 วันที่ผ่านมา +7

    የሚገርም አገላለፅ፣ ሐዘናችን ጥልቅ ነው የራሳችንን ልጆች የተቀማን ያህል ነው ያመመን።

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 19 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን
    ልጄ ሄቨን እንደመጣሽ የሄድሽው አፈሩ ይቅለልሽ።
    ነብስሽ በሰላም ትረፍ።

  • @girmaneshalmayehu1153
    @girmaneshalmayehu1153 8 วันที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ በጣም እናመሰግንሃለን በእውነት የህዝብ ልጅ ሁሉም ጋዜጠኛ እንዳንተ መሆን ይልመድ እውነት ይናገሩ አንተን ግን በጣም አከብርሃለህ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 24 วันที่ผ่านมา +14

    እናመሰግናለን አለምዬ ይሄ ሃዘን እያንዳንዳችን ቤት እንደገባ ነው የምቆጥረው😢😢😢😢😢😢😢

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 24 วันที่ผ่านมา +10

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ህዝብህን አድን በቃችሁ በለን ጦርነት እረሀብ ዋይታ ሰቆቃ ሞት ለቅሶ አቤቱ ምህረት አዉርድ ለሀገራችን ለህዝባችን ልቦና ይስጥልን 😢😢😢😢😢

  • @biniamkebede4664
    @biniamkebede4664 23 วันที่ผ่านมา +4

    ንጹህ ኢትዮጵያውያን የሚያሰሙትን ሲቃ ለዘመናት በምናውቀው አስረቅራቂ ድምጽህ አቀረብከው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አለምነህ ።

  • @bitewreshid4763
    @bitewreshid4763 24 วันที่ผ่านมา +26

    አለምነህ እናመሰግናለን ግን ግን የህግ አውጭዎቻችን እና አስፈጻሚዎቻች እባካችካችሁ ለማይራሩ ሰው መሳይ እውሬዎች ተገን የማይሆን ህግ ይውጣ።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 19 วันที่ผ่านมา +3

    😭😭😭😭😭😭😭ውይ የዝያን ቀን በመላእክት እጅ እቅፍ እስከምትሁን እንዴት ሁና ይሁን የኔ ውድ እሳን እያስታወስኩ 😭😭😭q

  • @eliastekelemichael7876
    @eliastekelemichael7876 24 วันที่ผ่านมา +14

    አግዚኦ ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 23 วันที่ผ่านมา +4

    ከዚሕ ይሁዳ ይሻላል ተፀፅቶ ራሱን ገድሏል
    ከይሁዳም የባሰ አለ ለካ
    በጨቅላዎች ደም ሱሱ የሚረካ!!!
    ይሄንንም አስወግዱት አስወግዱት ብለን እጮሃለን
    በሁለት ሞት ይቀጣ ብለን እንፈርድበታለን::
    አለምነህ እድሜዬ እንደአንተው ነው እንደሴትና እንደህፃን አልቅሼ ገና አልወጣልኝም, ብላቴናይቱን እንደአንተው ነው የማውቃት ግን ለሣ ለማዘን ሠው መሆን ይበቃል.
    በማለፊያ ቅኔህ ሙሾ ወረድክላት. We thank you.

  • @Nati_man1221
    @Nati_man1221 23 วันที่ผ่านมา +7

    አምላከ እስራኤል ይፍረደው
    በአደባባይ ተሰቅሎ ከተገደለ ውስጣችን አህ ይላል ያርፍል

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 24 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ ሰው መሰቀል አለበት አውሬ
    ካለሞተ ውስጤ አያረካም😢😢😢

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 19 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ በጣም ነው ሚያመው አሁንም በዓመቱ የሕፃና መንፈስ ነው ሚፋረደው አላህ ይበቀልላታል 😭😭😭😭😭

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 24 วันที่ผ่านมา +14

    ወላሂ እደህች ልች ልቤን ያደማዉ የለም

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 10 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ቆንጆ ድምፅህ ድምፅህ ባታሰማ እቀየምህ ነበር ❤

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 8 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እጅግ አስለቀስኅይ
    .. የተደበቀውን ጉድ ቀስቅሳው ሄደች ዓለም አናጋችው 😭😭😭😭😭😭😭😭 ሄቨን ( ገነት) እዉነትም ገነት ነሽ :: ገነት ነሽ የኔ ዉድ ገነት ነው ያለሺው ከአምላክሽ ጋር ለኅፃናት ሁሉ መስዋት ሆንሽ ::: እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ትልቅ መፃሕፍ ትረካ ይመስላል ::: ሄቨን የሚል መፃሕፍ ቢታተምላት እንዴት ደስ ይላል ::😭😭😭😭😭😭😭እረ ሕዝቡን አቃጠልሽው ሄቨንየ የኔውድ 😭😭😭😭

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 4 วันที่ผ่านมา

    ያማል ያማል ፍትህ ለሄበን የኔ ምስክኒ ህመምሽ ሁሌም ያመኞል የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 19 วันที่ผ่านมา

    ታሳዝናልችህ የእኔ ቆንጆ ሮጣ ያጠገበች ትንሾቹ አበባዬ

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 24 วันที่ผ่านมา +4

    ዓለም 🙏 🙏 🙏
    ሄቨን ❤ ❤ ❤
    የአበቅ የለሽ ልጅ
    ለኔም ልጄ ውዴ ❤ ❤ ❤

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 19 วันที่ผ่านมา

    ስንቱን .... ቻለው.... ጌታ ... ስንቱን ... አየነው..!!!!

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 24 วันที่ผ่านมา +4

    Elshaday Adonay Amanueal
    Ferdun ferd Ebakh 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 24 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አለምዬ እባክህ ፍትህ እስከሚገኝ በቀን አንዴ አስታዉሳት የዛኔ ደሟ ደመ ከልብ አይሆንም ።

  • @MeseretFantaye
    @MeseretFantaye 20 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ አለምነህ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 23 วันที่ผ่านมา +3

    ድምፅ ስለሆንክ እናመስግናል አለምየ የምን ጊዜም ምርጫየ የኔ ምርጥ ጋዚጠኛ😍 ፍትህ ለሄቨን😢😢

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 20 วันที่ผ่านมา

    ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍ አመመኝ💔💔💔💔😭😭😭

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ መላክ ሔበን የኔ መላክ አበ ባ ወይ ፈጣሪዬ እኔ ምንም አልቻልኩ እንባዬን ማቐም አልቻልኩም የባሠ ያንተ ገረፃ አባሠብኝ ይብላኝ ለናቶ የኔመቤት አቤቀለሸ ወላዲት አምላከ ተጽናናሽ የኔ እህት ጎበዝ እኮነሸ እዚህ ደርሠቫል ❤❤

  • @tedibogale
    @tedibogale 23 วันที่ผ่านมา +2

    የእሰራኤል አመላክ ፍርድ 😭😭😭!!!!

  • @מסרק
    @מסרק 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ ና ና ና ሀያሉ የእስራኤል አምላክ እግዛብሔር አተ ፍርድ መስጠት ታውቃለህና😢😢 ‏‪

  • @kalkidanashenafi-qi3xj
    @kalkidanashenafi-qi3xj 23 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እና የሷን የመጨረሻ ፍትህ ሳታይ ሁሌም ከመዘገብ ዝም አትበል አደራ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 20 วันที่ผ่านมา

    እህህህህህህህህህህህህህህ
    የኔ እምቡጥ 😢😢😢
    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 🙏❤

  • @ZewduDemissie-ek3vp
    @ZewduDemissie-ek3vp 23 วันที่ผ่านมา

    አለምነህ u' r great

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 20 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭በመጀረሻው ሰአት ላይ እንዴት ይሆን ያቃሰትሽውኛ ነብስሽ የወጣችው አወይ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @טזטה
    @טזטה 12 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለኝ አባቴ ሀጣያቴን ይቅር በለኝ

  • @user-qr3ps7ho9c
    @user-qr3ps7ho9c 18 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @wagayebekele604
    @wagayebekele604 23 วันที่ผ่านมา

    Ewenete yamale batam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 24 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ እናመሰግናለን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 21 วันที่ผ่านมา

    አለምነህዬ አዘንኩ ልቤ ተሰበረ ውይ ምን ጉድ መጣ ምን ጉድ

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 19 วันที่ผ่านมา +1

    እነመሰግንሃለን ወድ ወንድማችን ለቅሶአችንን በቃላት ተረተርከው ድንቅ ችሎታ

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p 23 วันที่ผ่านมา +1

    የእስራኤል አመላክ። ፍርድ 😭

  • @user-je6xg4sj5d
    @user-je6xg4sj5d 24 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ግን እደዛሬ እትዮጲያ ዊመሆኔ ጠልቸው አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FggJki
    @FggJki 21 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን. አላህ ፍትህ ይስጣት

  • @etetewesage625
    @etetewesage625 10 วันที่ผ่านมา

    የሰራኤል አምላክ ይፍረድ

  • @tizitabeyene3467
    @tizitabeyene3467 19 วันที่ผ่านมา

    You are the best journalist ever 😭😭😔😞

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 24 วันที่ผ่านมา +4

    Yexig kift😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielkebede9174
    @danielkebede9174 23 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው የእኔ ከርታታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 19 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ወርቅ እኔም ወድሽ አለሁ😢😢😢😢😢

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 23 วันที่ผ่านมา

    የእውነት መጨረሽ አልቻልኩም ። 😢😢😢😢

  • @Genetegeguhs
    @Genetegeguhs 8 วันที่ผ่านมา

    yemrane new aslksekey betam yemer yamale

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 19 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍ ሔቨንዬ እንዳው ምን ብለሽ ይሆን ያ ሁሉ ስቃይ ሲደርስብሽ ልጄን ልጄን !!!

  • @SagyiSagyi
    @SagyiSagyi 24 วันที่ผ่านมา +3

    😔😔😔😔😭😭😭😭😭ewente neu awera awera kawera yebase neu ehema

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you and ፍትህ ለሄቨን ....

  • @sameera8763
    @sameera8763 20 วันที่ผ่านมา

    Yene inat nabasishi tirafii😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 24 วันที่ผ่านมา +3

    ተቃጠልን አረርን ስቃይሽ እማ ፍትህ ፍትህ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 18 วันที่ผ่านมา

    ውይ ይከብዳል የኔ ልጅ

  • @selihommesfin9593
    @selihommesfin9593 24 วันที่ผ่านมา +5

    እረ እንዴት ከባአአአአአአአአአድ ነው !!!

  • @David-dj4el6ki2i
    @David-dj4el6ki2i 24 วันที่ผ่านมา +1

    አባቷስ የለም የሱን ዘመዶች በሽጉጥ የሚጨርስ አይ ፍትህ

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 24 วันที่ผ่านมา +4

    💔💔💔🤦‍♂️🤦‍♂️ betam yemayitame new wey Ethiopia 💔💔

  • @jemo5716
    @jemo5716 20 วันที่ผ่านมา

    አለምነሕየ ተባረክ።ልቤ ተሠብሯል 💔💔💔💔💔💔.

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 7 วันที่ผ่านมา

    Be Blessed Bro wonderful

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 24 วันที่ผ่านมา +3

    😭😭😭😭😭😭

  • @alem8640
    @alem8640 23 วันที่ผ่านมา

    Ewedishalehu Hevenie yene Abeba

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 24 วันที่ผ่านมา +1

    Yene konjo Nebcshen be ased gent yanurlen 😭😭😭😭💔💔💔💔💐💐💐💐💐🕯🕯🕯🕯

  • @ayamohammed6138
    @ayamohammed6138 22 วันที่ผ่านมา

    استغفرالله العظيم 😭😭😭😭

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 24 วันที่ผ่านมา

    አለምዬ እግዚአብሔር ብምድርም በስማይም ያለ አምላክ ብድርህን በዓለም ይክፈልህ❤ አልቅሼም አይወጣልኝም መለዋ ኣክሌ ታሞል

  • @saad6456
    @saad6456 23 วันที่ผ่านมา

    የእውነት አለሜ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያለቀስኩት በዚህ ቢዲዮ በአግባቡ ነው የገለፅከው ምን ያህል ጉዳዬ የደረሰባትን በደል እስኪሰማን ነው የገለፅከው

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 24 วันที่ผ่านมา +1

    የአላህ እኔስ አመመኝ እህህህህህ

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 23 วันที่ผ่านมา +1

    አረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-ux6el3cb1p
    @user-ux6el3cb1p 23 วันที่ผ่านมา +1

    የወላድ አንጀት፣ ሲለበለብ
    እንባ እንደ ወተት ጠዋት ማታ ሲታለብ
    ፍትሕ ይባላል ወይ
    በዳይ አስሮ መቀለብ?
    ምን ቋንቋ ይግለፀው?
    ከየት ይምጣ ፊደል?
    ሞት ብቻ ያንሰዋል የአንዳንድን ሰው በደል!
    .
    (#ፈይሠል_አሚን)
    .

  • @Selemon-od7sn
    @Selemon-od7sn 24 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 23 วันที่ผ่านมา +1

    😭
    Thanks for being the voice Alemneh Wasse

  • @tsegayebeyena3838
    @tsegayebeyena3838 24 วันที่ผ่านมา +2

    Alam God bless you think you very much

  • @AAa-pz5ib
    @AAa-pz5ib 19 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አውሬ በላት😭😭😭😭

  • @FasikaSolomon-g4q
    @FasikaSolomon-g4q 19 วันที่ผ่านมา

    A little star lost in the night,
    Her light stolen, but not her fight.
    In Bahir Dar, we raise our voice,
    For justice now, we have no choice.
    We demand the truth, we demand what's fair,
    For every child, we declare our care.
    In her name, we'll stand, we'll see,
    A world where children can just be free.
    With hearts united, we seek the way,
    No more darkness, let justice stay.
    For Heaven, we fight, for her, we stand,
    To protect each child across the land.

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit9238 23 วันที่ผ่านมา

    የእውነት ያማል ፈጣሪ አምላክ ሰላም ይሳው

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 20 วันที่ผ่านมา

    Enan ychnkgn yena ywe hevnya 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 24 วันที่ผ่านมา +3

    Justice for heaven please 🙏

  • @IYOASful
    @IYOASful 24 วันที่ผ่านมา +3

    I cant finish it😢😢😢

  • @user-cm1ri4ip5z
    @user-cm1ri4ip5z 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም ሚዘገን ምን አይነት ህሊና የለለው ሰው ነው ህክን ታያዲ እስራት ፍርድ አይበቃውም አይኑ እያየ እጅን እግሩን እየቆራርጡ ለውሻ መስጠት ነው እንጂ እንዴት ነው ለሂባንየ ፍትህ የሚበቃት አረመኔው አርዶ ሲበላት እኔን ማረየ እኔዴት ቻልሽው ይሆን ህምሙን ስቃዩን የኔ ማር ደብተር እስክርቢቶው ጉጉት ጭዋታሽን ሳቅሽን ቡርቃሽን ቀማሽ ሳታስቢው የኔ ማር ሰው በላው አርመኔ

  • @-marizematube
    @-marizematube 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይፍረድበት ነፍሶን ይማርልን

  • @alexgetahun2247
    @alexgetahun2247 24 วันที่ผ่านมา +1

    Justic for Heaven

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 23 วันที่ผ่านมา +1

    ህግ በስምዋ ይውጣ ሄቨንዬ የኔ ትንሽዬ መልኣክ ነብስሽ ከአባትዋ ከእግዚአብሔር ዘንድ በዝማሬ በሽብሸባ በእልልታ ትኑር❤ የሰይጣን ቁራጭ ከነተከላካዮቹ መድሃኒአለም ሳይውል ሳያድር ብድሩን ይክፈለው! በእሳት ነበልባል ተጠብሶ ይሙት❤

  • @meron7439
    @meron7439 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢ያማል

  • @ZahraZahra-y5v
    @ZahraZahra-y5v 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፡ፍርዱ፡ይስጥ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 24 วันที่ผ่านมา +2

    አለም እናመሰግን አለን ለፍትህ ድምፅ ስለሆንክ ፍትህ😢😢😢

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 21 วันที่ผ่านมา

    አመመኝኝኝኝ 😭😭😭😭😭😭🇪🇷

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 19 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍ💔😭😭😭😭

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 19 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሔቨን እና የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑት ሴትና ወንዶች ልጆች።

  • @BelachewGemechu
    @BelachewGemechu 23 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ እርምጃ እንጠብቃለን

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ